ሸይባኒ የቁርዓን ሒፍዝ እና ኢስላማዊ ተርቢያ ማዕከል

Description
በመርከዝ ሸይባኒ የሚዘጋጁ ተከታታይና ቋሚ ትምህርቶች በተጨማሪም ምክሮች የሚቀርቡበት ብቸኛው ቻናል ነው።
Advertising
We recommend to visit

Books only!

This channel is created for books sharing To widen your mind and to get books easily We have more than 2000 amharic and english books !

Join and share @Books_worldd

አስተያየት @BooksWorlddd_bot !

@books_worlddd መወያያ ግሩፕ

#share

➡️ በቻናላችን የሚሰጡ የትምህርት አይነቶች
➲የአቂዳ ኪታቦች
➲የፊቅህ ግንዛቤዎች
➲የሱና ኡለማዎች ፈትዋ
➲ወቅታዊ ምክሮች
➲የቁርአን ቂርአትና ሌሎችም
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru

Last updated 6 months, 4 weeks ago

💫"እውቀት የነብያት ውርስ ነው። ኡለሞች ደግሞ የነብያት ወራሾች ናቸው። እውቀትን እና የእውቀትን ባለቤቶች መውደድ የነብያትን ውርስ እና ወራሾችን መውደድ ነው።
🕌በደረጃ የሚለቀቁ
1:-ነህው
2:-ሶርፍ
3:-ተጅዊድ
4:-ተፍሲር
5:-ፍቅህ
6:-አቂዳ
7:-መንሀጅ
8:-ሀዲስ
9:-ሲራ
10:-ሙስጦለህ
11:-ቀዋኢደል ፍቅህ
12:-ኡስሉል ፊቅ
13:-አህላቅ ወል አዳብ
14፡-ስለሴቶቻችን
15:-ንፅፅር

Last updated 3 months, 3 weeks ago

8 months, 1 week ago

ይህ መሰሉን ፕሮግራም ልምድ አድርገን ልንይዘው ይገባል ከቁርዐን ጋር የተሳሰረ ህይወት እና ውሎ ውብ እና ማራኪ ሲሆን ከሱ ውጪ ያለው ግን ጭንቅ እና መራራ ነው አላህ ህይወታችንን በቁርዐንን ያብራልን።

8 months, 1 week ago

ውድ የቻናላችን ተከታታዩች እና ታዳሚያን በዛሬው እለት የአላህ ፍቃድ ሆኖ ቁርዐንን አኽትመናል ተደቡሩንን እና ተግባሩን እሱ ይወፍቀን ።

8 months, 1 week ago

وإن شاء الله من غد نبدأ من أول صفحة

11 months ago
11 months, 1 week ago

┉༻ تلاوة مختارة جميلة ༺┉

? من سورة _التحريم ? 
برواية ورش عن نافع

? القارئ ↜ الشيخ أبو #اليمان عدنان المصقري

أعد توجيهها #لأخيك في الله.

11 months, 1 week ago
1 year ago

[ إِنَّا لِلَّهِ وَإِنَّآ إِلَيْهِ رٰجِعُونَ]
"إِنَّ لِلَّـهِ مَا أَخَذَ، وَلَهُ مَا أَعْطَى، وَكُلُّ شَيءٍ عِنْدَهُ بِأَجَلٍ مُسَمَّىً"

?⭕️አባታችን ወደ አኼራ ሄደዋሉ 

?#የሶላተል ጀናዛ እና ቀብር ጥሪ።

?#የወንድማችን #አማር ሰኢድ ( ቻይናው) ወላጅ አባት الله ይዘንላቸው ወደ አይቀሬው አኼራ ሄደዋሉ الله ጀነት ይወፍቃቸው።

إنَّ العَيْنَ تَدْمَعُ والقَلب يَحْزنُ، وَلا نَقُولُ إِلا مَا يُرْضِي رَبَّنَا

?ሶላተል ጀናዛ ነገ ዙሁር ሶላት ላይ ኮልፌ መስጅድ የሚሰገድበት  ሲሆን  ቀብሩ እዛዉ ኮልፌ በሚገኘዉ መቅበራ ላይ የሚፈፀም ይሆናል።

#ሁሉም #መገኘትና መድረስ የምትችሉ ወንድሞች ሶላተል ጀናዛ ላይ እና ቀብር ላይ  እንድትገኙ ጥሪ እናቀርባል።

?ለወንድማችን አማር እንዲሁም፣ ለቤተሰቦቹ እና ለአጠቃላይ ወዳጅ ዘመድ አላህ ያማረ የሆነ ሶብር ይስጣቸው‼️

1 year, 1 month ago

በሶሻል ሚዲያ ቆይታችን ላይ

➡️ሱና ህያው ማድረግ ካልቻልን
➡️ማህበረሰቡን በመልካም
መጥቀም ካልቻልን
➡️ወይም ሰዎች ወደ አላህ እንዲመለሱ
ካላስታወስን

?እሱ ላይ ጊዜ መግደላችን ምንም
ኸይር የለውም ?

1 year, 1 month ago
ሸይባኒ የቁርዓን ሒፍዝ እና ኢስላማዊ ተርቢያ …
1 year, 1 month ago
***?***حصن الطفل المسلم

?حصن الطفل المسلم

የኪታቡ ክፍል ?3⃣ pdf??

We recommend to visit

Books only!

This channel is created for books sharing To widen your mind and to get books easily We have more than 2000 amharic and english books !

Join and share @Books_worldd

አስተያየት @BooksWorlddd_bot !

@books_worlddd መወያያ ግሩፕ

#share

➡️ በቻናላችን የሚሰጡ የትምህርት አይነቶች
➲የአቂዳ ኪታቦች
➲የፊቅህ ግንዛቤዎች
➲የሱና ኡለማዎች ፈትዋ
➲ወቅታዊ ምክሮች
➲የቁርአን ቂርአትና ሌሎችም
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru

Last updated 6 months, 4 weeks ago

💫"እውቀት የነብያት ውርስ ነው። ኡለሞች ደግሞ የነብያት ወራሾች ናቸው። እውቀትን እና የእውቀትን ባለቤቶች መውደድ የነብያትን ውርስ እና ወራሾችን መውደድ ነው።
🕌በደረጃ የሚለቀቁ
1:-ነህው
2:-ሶርፍ
3:-ተጅዊድ
4:-ተፍሲር
5:-ፍቅህ
6:-አቂዳ
7:-መንሀጅ
8:-ሀዲስ
9:-ሲራ
10:-ሙስጦለህ
11:-ቀዋኢደል ፍቅህ
12:-ኡስሉል ፊቅ
13:-አህላቅ ወል አዳብ
14፡-ስለሴቶቻችን
15:-ንፅፅር

Last updated 3 months, 3 weeks ago