? ኢስላሚክ ፅሁፍ ?

Description
بسم الله الرحمن الرحيم
መዉደድ እውነት እንጂ
ሀሰት አይደለም ምክንያቱም
(....?.......?)
Advertising
We recommend to visit

Welcome To Amharic films

Best Place To find Amharic Movies

አዳዲስ እና የድሮ አማርኛ ፊልሞችን እና አማርኛ ተከታታይ ድራማዎችን ለማግኝት ቻናላችንን Join ይበሉ ።
Share:- @Amharic_Films

ለማስታወቂያ - @Abusheymc & @Alpha6249

Buy ads: https://telega.io/c/Amharic_films

Last updated 1 year, 5 months ago

ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም

- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት

ለማስታወቂያ ስራ  --> @MKHI7

Last updated 4 days, 15 hours ago

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

#ኢትዮጵያ

ያግኙን +251913134524

Last updated 1 week, 5 days ago

2 months, 4 weeks ago
***?***ለእህቶቻችን***?***

?ለእህቶቻችን?

ብዙ እህቶቻችን #ኪታብ የመቅራት ፍላጎት እያላቸው እድሉን ሳያገኙ ቆይቷል።አሁን ግን ባሉበት ሆነው በAudio? የሚያገኙበት ቻናል ተገኝቷል?

ወላሂ የውሸት ማስታወቂያ አይደለም

2 months, 4 weeks ago
***❣***ምርጥ ምርጥ የተለያዩ ኢስላሚክ ተከታታይ ታሪኮችን …

ምርጥ ምርጥ የተለያዩ ኢስላሚክ ተከታታይ ታሪኮችን የምታገኙበትን ቻናል ተጋበዙልኝ❤️❤️❤️

2 months, 4 weeks ago
[#ለትዳር](?q=%23%E1%88%88%E1%89%B5%E1%8B%B3%E1%88%AD) ብቁ አይደለሁም ብለህ ሀራም ውስጥ …

#ለትዳር ብቁ አይደለሁም ብለህ ሀራም ውስጥ አትክረም፤ራስህን ጎጆ መሸከም የማይችል ችግኝ አድርገህ አታስበው?ሴት ልጅ ብልህ ናት ችግኝ እንኳ ብትሆን ጎጆ መቀለሱን ታስተምርሃለች?

?ሐላል ትዳር ቻናላችንን ተቀላቀሉ?

2 months, 4 weeks ago

*♻️ለኢስላሚክ ቻናል ባለቤቶች♻️*

???????? ?????

1⃣ ? ጀምሮ ተከታይ ያላችሁና አሪፍ ???? ያላችሁ እና
ከ500+ ሆናችሁ አሪፍ ???? ያላችሁ

Hi ሳትሉ በዚህ አካውንት @Al_Meliku በቀጥታ የቻናላችሁን ሊንክ ላኩልኝ?

⛔️ለ10 ቻናሎች ብቻ የሚሆን ቦታ ነው ያለኝ ፍጠኑ⛔️**

2 months, 4 weeks ago
***?******?***እንዲ አይት ለማሰራት***?******?***

??እንዲ አይት ለማሰራት??

{ @semcun_xfu }
{ @semcun_ xfu }

2 months, 4 weeks ago
***?***ለእህቶቻችን***?***

?ለእህቶቻችን?

ብዙ እህቶቻችን #ኪታብ የመቅራት ፍላጎት እያላቸው እድሉን ሳያገኙ ቆይቷል።አሁን ግን ባሉበት ሆነው በAudio? የሚያገኙበት ቻናል ተገኝቷል?

ወላሂ የውሸት ማስታወቂያ አይደለም

2 months, 4 weeks ago

?የሰባት (7) ቁጥር ሚስጥር ምን ምን ናቸዉ?

?የሱረቱል ፋቲሀ አንቀጾች ብዛት 7 ናቸው ።

?የሰማያት ብዛት  7  ናቸው።

?የሱረቱል ማዑን አንቀጶች ብዛት 7 ናቸው።

?የጀሀነም በሮች  ብዛት 7  ናቸው።

?ከቁርዓን  (ሀሚም)  ብለው የሚጀምሩት   ሱራዎች  ብዛት  7  ናቸው።

?የምድር ብዛት 7 ናቸው።

?የረሱል(ሰዐወ) ልጆች  ብዛት 7 ናቸው።

?የሳምንቱ ቀናት ብዛት  7  ናቸው ።

?በካእባ ዙርያ 7 ቴ ጠዋፍ ይደረጋል።

?በሰላት ጊዜ ሱጁድ ስንወርድ መሬት የሚነካው የሰውነት ክፍላችን 7 ናቸው።

?በሶፍዋና መርዋ የሚሮጠው  7 ጊዜ ነው።

?ነብዩላህ  ኢብራሂም(ዐሰ)  ያሉበት 7ኛው ሰማይ  ላይ ነው።

?ልጆች ሰላት እንዲሰግዱ ረሱል (ሰዐወ) ያዘዙት በ 7 ዓመታቸው ነው ።

?ልጅ ሲወለድ አቂቃ የሚወጣለት በ 7ኛው ቀን ነው።

?በማንኛውም ሁኔታ የሚወፍሩ ፊደሎች (የኢስቲዕላ ፊደሎች) ብዛት 7 ናቸው።☞ ( خ ,ص ,ض ,ط ,ظ ,غ, ق )

?የቁርኣን አቀራር ዘይቤ 7  አይነት ነው።

?የ‹‹ላ ኢላሀ ኢለላህ›› መስፈርቶች (ሸርጦች) 7 ናቸው።

?የአለማችን አህጉሮች ብዛት 7 ናቸው

?በምድራችን ላይ የሚገኙት የባህር ብዛቶች 7 ናቸው።

?ውሻ ከነጀሰን 7 ጊዜ በአፈር እናሸዋለን።

②①?በሀጅ ወቅት በጅምረተል አቀባ ላይ የሚወረወረው የጠጠር ብዛት 7 ነው።

②②?በኢድ ሰላቶች የሚደረጉ ተክቢራዎች   7 ጊዜ ነው።

②③?የቂያማ ቀን ምንም ጥላ በሌለበት ቀን በአላህ አርሽ ጥላ ስር የሚጠለሉት "7" አይነት ሰዎች ናቸው።

②④?የመዲና ተምሮች(አጅዋ)  ጠዋት 7 ፍሬ በባዶ ሆድ ተመገቡ ብለዋል።(ሰዐወ)

ሌሎችም  ብዙ ያልጠቀስናቸው ሚስጥሮች  ይኖራሉና እናንተው ሞክሩት  ፣አንብቡ፣ መፅሃፍ አገላብጡ፣ወዘተ ...

⬆️⬆️ሸር ?ጆይን በማለት ወደ ቻናሉ ይቀላቀሉን⤴️⤴️
|| ★Islamic Post★

We recommend to visit

Welcome To Amharic films

Best Place To find Amharic Movies

አዳዲስ እና የድሮ አማርኛ ፊልሞችን እና አማርኛ ተከታታይ ድራማዎችን ለማግኝት ቻናላችንን Join ይበሉ ።
Share:- @Amharic_Films

ለማስታወቂያ - @Abusheymc & @Alpha6249

Buy ads: https://telega.io/c/Amharic_films

Last updated 1 year, 5 months ago

ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም

- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት

ለማስታወቂያ ስራ  --> @MKHI7

Last updated 4 days, 15 hours ago

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

#ኢትዮጵያ

ያግኙን +251913134524

Last updated 1 week, 5 days ago