Unlock a World of Free Content: Books, Music, Videos & More Await!

Alazar Asgedom - Official

Description
Football Café on Arada FM 95.1
Advertising
We recommend to visit

n4 cis

платки: 40₽

@ravennn001

Last updated 1 month, 1 week ago

𝐶𝑎𝑛𝑎𝑙𝑒 𝑢𝑓𝑓𝑖𝑐𝑖𝑎𝑙𝑒 𝐴𝑟𝑚𝑎 𝑑𝑒𝑖 𝐶𝑎𝑟𝑎𝑏𝑖𝑛𝑖𝑒𝑟𝑖

𝗖𝗼𝗺𝗮𝗻𝗱𝗮𝗻𝘁𝗲 ByToon_

Last updated 2 months, 1 week ago

Last updated 7 months, 1 week ago

2 weeks, 6 days ago
Football Cafe ዛሬ በአራዳ FM 95.1

Football Cafe ዛሬ በአራዳ FM 95.1
                    ጠዋት 2:30-4:00

  • የሊቨርፑል አስደንጋጭ ሽንፈት!

- የየርገን ክሎፕ ቡድን ከ34 ጨዋታዎች በኋላ በአንፊልድ ተሸንፏል። 0-3!

- "የእኔን ቡድን አይመስልም ነበር" - ክሎፕ።

- በምሽቱ ጨዋታ ለምን እንዲህ ክፉኛ ተዳከመ ? ውጤቱን መቀልበስ ይችል ይሆን ? በፕሪምየር ሊጉ ላይስ የምሽቱ ውጤት ተፅዕኖ ይኖረዋል?

  • ሌሎች የዩኖፓ ሊግ ጨዋታዎች ፦ አስገራሚው የአሎንሶ ሌቨርኩዝን ዌስትሃምን አሸንፎ አዲስ የአውሮፓ ሪከርድ ይዟል ፤ በEuro-Derby የደ ሮሲ ሮማ ሚላንን ድል ነስቷል።
3 weeks ago
Football Cafe ዛሬ በአራዳ FM 95.1

Football Cafe ዛሬ በአራዳ FM 95.1
                    ጠዋት 2:30-4:00

የቻምፒየንስ ሊግ ሩብ ፍፃሜ

* ፒኤስዤ 2 - 3 ባርሰሎና

- ቻቪ የቀድሞ አለቃውን ቡድን በፓሪስ አሸንፏል
- ማርኪኖስ የቀኝ ተከላካይ ፣ አሴንሲዮ ሀሰተኛ 9' ? የኤንሪኬ ውሳኔዎች
- የባርሳ ውብ ምሽት ፣ ምባፔን አላፈናፍን ያለው የተከላካይ ክፍል።

* አትሌቲኮ ማድሪድ 2 - 1 ዶርትሙንድ

- የሲሞኔ ቡድን ጨዋታውን በመጀመሪያው አጋማሽ አለመጨረሱ ይቆጨው ይሆን ?

3 weeks, 1 day ago

https://yt.psee.ly/5sfsm2

yt.psee.ly

የመልሱን ጨዋታ የሚያስናፍቀው የሪያል ማድሪድ እና ማንቸስተር ሲቲ ጨዋታ (3-3)

#footballcafe#alazarasgedom #aradafm95.1

Alazar Asgedom - Official
3 weeks, 6 days ago
Football Cafe ዛሬ በአራዳ FM 95.1

Football Cafe ዛሬ በአራዳ FM 95.1
                    ጠዋት 2:30-4:00

ቼልሲ 4 - 3 ማንቸስተር ዩናይትድ

  • 99' ላይ ዩናይትድ ይመራ ነበር። 101' ላይ ተሸነፈ። የምሽቱ ጨዋታ እንዲህ ያለ ድራማዊ ነበር።

- ደግሞ በተቃርኖዎችም የተሞላ ጨዋታ ነው። ምርጥ ጨዋታ ነገር ግን ሁለቱም ቡድኖች አመቱን ሙሉ የታየባቸው ድክመት ምሽቱም ላይ የታየበት።

- ቼልሲ በጨዋታው መጀመሪያ እና መጨረሻ ፣ ዩናይትድ በጨዋታው መሃል "ደህና" ተጫውተዋል። ስህተቶች እና የተናጥል ክህሎት ፣ ሀትሪክ ፣ ፍፁም ቅጣት ምቶች....

  • ሊቨርፑል ሼፈልድ ዩናይትድን አሸንፎ ወደ ሥፍራው ተመልሷል።

- ነገር ግን ቀሎት ድል ያደረገው ጨዋታ አልነበረም። የማካሊስተር እገዛ የግድ ነበር።

4 weeks ago
Football Cafe ዛሬ በአራዳ FM 95.1

Football Cafe ዛሬ በአራዳ FM 95.1
                    ጠዋት 2:30-4:00

  • ለአርሰናል እና ማንቸስተር ሲቲ የድል እና የሮቴሽን ምሽት ነበር።

- አርሰናል ሉተን ታውንን ሲያሸንፍ የ5 ተጨዋቾች ለውጥ አድርጎ ነው።

- ማንቸስተር ሲቲ አስቶን ቪላን ድል ሲያደርግ ሀላንድ እና ደ ብሮይነን አሳርፎ ነው።

- ስሚዝ ሮው ግሩም የነበረበት ምሽት

- ፊል ፎደን ሀትሪክ የሰራበት ጨዋታ ፣ ለአመቱ ምርጥ ተጨዋችነት ስሙ በድጋሚ እንዲጠቀስ የሚያደርግ ብቃት።

  • ቼልሲ ከማንቸስተር ዩናይትድ

- የማውንት ወደ ብሪጅ መመለስ እና የዩናይትድ ጉዳቶች

4 weeks, 1 day ago
Football Cafe ዛሬ በአራዳ FM 95.1

Football Cafe ዛሬ በአራዳ FM 95.1
                    ጠዋት 2:30-4:00

የፕሪምየር ሊግ የዋንጫ ፉክክር የሚቀጥልበት ቀን!

  • ማንቸስተር ሲቲ - አስቶን ቪላ

- ሰሞኑን ኧርሊንግ ሀላንድ ላይ ትችት በዝቷል። ሮይ ኪን "ከጎል ማስቆጠር ውጪ እንደ አራተኛ ዲቪዚዮን ተጨዋች ይጫወታል"
- እናንተስ ምን ትላላችሁ ?

  • አርሰናል - ሉተን

- April አምና የፈተና ወር ነበር። የፕሪምየር ሊግ ዋንጫውን ያጣበት ፣ ከዩሮፓ ሊግ የተሰናበተበት። አሁን በዚህ ወር 8 ጨዋታዎችን በ28 ቀን ያደርጋል (ባየር ሙኒክን ካሸነፈ 9 ይሆናል። የመጀመሪያ የግማሽ ፍፃሜ ጨዋታ የሚደረገው በዚሁ ወር ስለሆነ)

1 month ago
Alazar Asgedom - Official
1 month ago

https://yt.psee.ly/5r6u8v

yt.psee.ly

ማንቸስተር ሲቲ - አርሰናል! የፔፕ እና አርቴታ መመሳሰል እና ልዩነቶች ፣ ታክቲካዊ ለውጦች ፣ አምናና ዘንድሮ ፣ ፕሬሲንግ እና ረጅም ኳስ።

#footballcafe#alazarasgedom #aradafm95.1

Alazar Asgedom - Official
1 month ago
Football Cafe ዛሬ በአራዳ FM 95.1

Football Cafe ዛሬ በአራዳ FM 95.1
                    ጠዋት 2:30-4:00

  • የመጨረሻው "ስፕሪንት" ደርሷል!!

- ማንቸስተር ሲቲ - አርሰናል ፣ ጓርዲዮላ - አርቴታ ፣ 1ኛ - 3ተኛ ፣ 64 ነጥብ - 63 ነጥብ!

- ሁለቱ የቀድሞ የባርሰሎና ሰዎች በላቀ ቴክኒካዊ አጨዋታቸው የሚታወቁ ቡድኖችን የገነቡ ቢሆንም ከባለፈው የውድድር ዘመን ወዲህ በዚህ መርሃ ግብር ረጃጅም ኳሶች ፣ ጥንቃቄ ፣ አካላዊ ፍልሚዎች ፣ አነስተኛ የኳስ ቁጥጥር (ማንችስተር ሲቲ ባለፈው የውድድር ዘመን 37%) የተስተዋሉባቸውን ጨዋታዎች አድርገዋል።

- እሁድስ ምን ትጠብቃላችሁ ? ጨዋታው እንዴት ይሆናል ?

1 month, 1 week ago

https://yt.psee.ly/5qjppt

yt.psee.ly

ዴክለን ራይስ እና ጃክ ግሪሊሽ የአየርላንድ ብሄራዊ ቡድን ተጨዋቾች ሳሉ እንዴት በእንግሊዝ ተጠለፉ ?

#footballcafe#alazarasgedom #aradafm95.1

Alazar Asgedom - Official
We recommend to visit

n4 cis

платки: 40₽

@ravennn001

Last updated 1 month, 1 week ago

𝐶𝑎𝑛𝑎𝑙𝑒 𝑢𝑓𝑓𝑖𝑐𝑖𝑎𝑙𝑒 𝐴𝑟𝑚𝑎 𝑑𝑒𝑖 𝐶𝑎𝑟𝑎𝑏𝑖𝑛𝑖𝑒𝑟𝑖

𝗖𝗼𝗺𝗮𝗻𝗱𝗮𝗻𝘁𝗲 ByToon_

Last updated 2 months, 1 week ago

Last updated 7 months, 1 week ago