Welcome To Amharic films Best Place To find Amharic Movies
አዳዲስ እና የድሮ አማርኛ ፊልሞችን እና አማርኛ ተከታታይ ድራማዎችን ለማግኝት ቻናላችንን Join ይበሉ ።
Share:- @Amharic_Films
ለማስታወቂያ - @Abusheymc & @Alpha6249
Buy ads: https://telega.io/c/Amharic_films
Last updated 1 year, 8 months ago
ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም
- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት
ለማስታወቂያ ስራ --> @Aymu_xo
Last updated 3 weeks, 1 day ago
╔╦╦═╦╔╦═╦═╦═╗
║ እንኳን ደህና መጡ | |
╚══╩═╩═╩╩╩╩═╝
➟ እንኳን ወደ ትልቁ የሊቨርፑል ( መርሲሳይድ) ቻናል በደህና መጡ ።
◉ ስለ ሊቨርፑል ◉
? ዝውውሮች
? ውጤቶች
? የጨዋታ ፕሮግራሞች
? እንዲሁም የተጨዋቾች ግለ ታሪክ
? ጨዋታዎችን በቀጥታ ወደናንተ የምናደርስ ይሆናል።
Owner:- @hackersolo0⭐️
Last updated 2 months, 2 weeks ago
ምን ያህል ጊዜ ሀኪም ጋ ተመላለስን ? መፍትሄ ለማግኘት ስንቱን መድሀኒት ቃምን ? ነገር ግን ሁሌም የህክምና ወይም የመድሀኒት ክትትሉ መፍትሄ አላመጣ ብሎን ክትትሉን ለማቋረጥ እናስብና ሰው እንዴት ጤናውን አጥቶ እንዴት ቁጭ ይላል ? ደስታ ጠፍቶበት እንዴት ይተኛል ? የሚመገበው ካልተስማማው ፣ እየተሰማው ያለው ችግር አደናጋሪ ከሆነበት ፣ በሀኪም ምርመራ ካልተገኘ ፣ አቅም ቢኖር ፣ ያማረ ቢለበስ…
ምን ያህል ጊዜ ሀኪም ጋ ተመላለስን ?
መፍትሄ ለማግኘት ስንቱን መድሀኒት ቃምን ?
ነገር ግን ሁሌም የህክምና ወይም የመድሀኒት ክትትሉ መፍትሄ አላመጣ ብሎን ክትትሉን ለማቋረጥ እናስብና
ሰው እንዴት ጤናውን አጥቶ እንዴት ቁጭ ይላል ? ደስታ ጠፍቶበት እንዴት ይተኛል ? የሚመገበው ካልተስማማው ፣ እየተሰማው ያለው ችግር አደናጋሪ ከሆነበት ፣ በሀኪም ምርመራ ካልተገኘ ፣ አቅም ቢኖር ፣ ያማረ ቢለበስ ፣ ጥሩውን መመገብ ቢቻል ፣ ጤናው ከሌለ ይህ ሁሉ ነገር ምን ዋጋ አለው ?
👆እነዚህን እቃዎች ምትፈልጉ ነጋዴዎችም ሆነ ተማሪዎች ልታናግሩኝ ትችላላችሁ። ትንሽ የሰሩ ነገር ግን ቆንጆ እቃዎች ናቸው። ለስራም ሆነ ለትምህርት ይሆናሉ። ዋጋቸውንም በጣም በቅናሽ ነው የምሰጣችሁ። ምን አልባት ከትንሽ ጊዜ በኋላ ላይኖሩ ይችላሉ። ወደ ክፍል ሃገር ብዛት ምትፈልጉ አናግሩኝ እልክልችኋለሁ።
ዋጋውን 13,000ሺ ብር ብቻ
ሞዴሉ👇
Lenov Thinkpad
Model :T430 & T420 Cor i5 4GB Ram 500GB Hd, Third generation 14.1
or 128GB ssd Hd
በ128 GB/በ320GB/በ500 GB
✍ እንዲሁም ሳውዲ ዱባይ ያላችሁ እህት ወንድሞች የምንዛሬ ከፈለግልችሁ አናግሩኝ በጥሩ ዋጋና በታማኝነት ይመነዘርላችኋል።
✍ እንዲሁም ለወንድ ብቻ የዱባይ ህጋዊ የመኖሪያ ፍቃድ ምትፈልጉ አናግሩኝ በየሁለት አመቱ የሚታደስ ነው። ሂዳችሁ የፈለጋችሁትን አይነት ስራ በነፃነት መስራት ያስችላችኋል። ዋናው 480ሺ ብር
ላፕቶፖች ጥሩ ሁኔታ ላይ ያሉ ናቸው። ቆንጆ ቻርጀርም አለው። ዋጋው ሲቀንስ ማይረባ እቃ እንዳይመስላችሁ። ተጠቃሚ እንድትሆኑ ነው።
ስልክ 0910509090
የውስጥ መስመር @jezakellah
ወንድማችሁ ሙሂዲን ሰኢድ
እንደነዚህ አይነት ጥሩ ነገሮች ሲኖሩ ምለቅላችሁ አዲስ ቻናል ከፍቻለሁ ከታች ተቀላቀሉ
👇👇👇👇👇👍
https://t.me/halal_shyach
https://t.me/halal_shyach
👆👆 ሼር & ጆይን 👆👆
እሾህ የለለው መሬት እንቅፋት የለለው ህይወት የለም!
ዛሬ የቆምንበት ቦታ ትክክለኛ ዋጋችንን ላይገልፅ ይችላል።የቆምንበት ቦታ ትክክለኛ መሆኑን ወይም አለመሆኑን ለመረዳት ህሌናችንን እንጠይቀው።ያኔ ትክክለኛ ዋጋችን የቆምንበት ቦታ ሳይሆን በውስጣችን ሆኖ እናገኘዋለን።
እውነተኛ ደስታ ማለት ያለ ማንም ሰው ማረጋገጫ በራስህ ለራስህ ከራስ ጥሩ ስሜት ሲሰማህ ማለት ነውና።ደስታህን በሰወች እና በሁኔታዎች ላይ አታድርግ።የሰው ልጅ በቦታ፣በወቅታዊ ሁኔታ የተወሰነ አይደለም።ሰዎች ወይም ቦታ የእኛን ረቂቅነት ፈፅመው መግለፅ አይችሉም።የሰው ልጅ በቦታ እና በወቅታዊ ሁኔታዎች የተገደበ ወይም የሚለካ አይደለም።
አብሽሩ✨✨✨✨✨✨
✏️:የአላህ መልዕክተኛ ﷺመልዕክት🎙
✉️."ለአላህ ሲል የወደደና ለአላህ ሲል የጠላ፣ ለአላህ ሲል የተወዳጀና ለአላህ ሲል ወዳጅነቱን ያቋረጠ፣ የአላህን ወዳጅነት ያተርፋል❗️
-አንድ ባሪያ ባህሪው እንዲህ እስኪሆን ድረስ ሰላትና ፆሙ የቱን ያህል ቢበዙም እንኳ የኢማንን ለዛ አያጣጥምም። አብዛኛዎችን ሰዎች ከሌሎች ጋር የሚያወዳጀቸው አለማዊ ጉዳይ ነው። እንዳህ ወዳጅነት ደግሞ ቅንጣት አይፈይደውም።"
📚:ኢብኑ ጀሪር ዘግበውታል:
ያለንበት ዘመን እንግዳ ሁኗል!! አንዳንዶች
የተቀደደውን ልብስ ራሳቸውን ለመሸፈን ሲሉ ሰፍተው ይለብሳሉ!!
ሌሎች ደግሞ ራሳቸውን ለማሳየት ሲሉ የተሰፋውን ቀደው ይለብሳሉ!!
አዪዪዪ እኛ አጂብ የሆንን ፍጥረታት
☪☪☪☪☪
✅ ኢማሙ ሻፊኢይ መድረሳ
በመድረሳው የሚሰጡ ደርሶች:-
ከቃዒደቱ ኑራኒያ ጀምሮ እስከ ቁርዐን ሂፍዝ
🔘አቂዳ 🔘አደብ
🔘ሲራ 🔘 ተጅዊድ
🔘ፊቂህ
✅ለወንዶች ቀኑን ሙሉ በተመላላሽ
✅ለሴቶች ቀኑን ሙሉ በተመላላሽ
✅ለወንድም ለሴትም ከ ትምህርት መልስ ከ ዐስር እስከ መጝሪብ
✅በመድረሳው አከባቢ ላሉ ሰዎች ታሳቢ ያደረገ ከ መጝሪብ እስከ ዒሻእ እና ከ ሱብሂ ብሀላ
አድራሻ:ጎሮ ጉሊት በአባይ ባንክ ወረድ ብሎ ከትንሹ ከሀምዛ መስጂድ ዝቅ ብሎ
➡️ለበለጠ መረጃ:
0973848989
0940474808
▪️▪️▪️▪️🔸🔸▪️▪️▪️▪️▪️
Welcome To Amharic films Best Place To find Amharic Movies
አዳዲስ እና የድሮ አማርኛ ፊልሞችን እና አማርኛ ተከታታይ ድራማዎችን ለማግኝት ቻናላችንን Join ይበሉ ።
Share:- @Amharic_Films
ለማስታወቂያ - @Abusheymc & @Alpha6249
Buy ads: https://telega.io/c/Amharic_films
Last updated 1 year, 8 months ago
ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም
- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት
ለማስታወቂያ ስራ --> @Aymu_xo
Last updated 3 weeks, 1 day ago
╔╦╦═╦╔╦═╦═╦═╗
║ እንኳን ደህና መጡ | |
╚══╩═╩═╩╩╩╩═╝
➟ እንኳን ወደ ትልቁ የሊቨርፑል ( መርሲሳይድ) ቻናል በደህና መጡ ።
◉ ስለ ሊቨርፑል ◉
? ዝውውሮች
? ውጤቶች
? የጨዋታ ፕሮግራሞች
? እንዲሁም የተጨዋቾች ግለ ታሪክ
? ጨዋታዎችን በቀጥታ ወደናንተ የምናደርስ ይሆናል።
Owner:- @hackersolo0⭐️
Last updated 2 months, 2 weeks ago