መጣጥፍ🖋

Description
ከደመናዉ በታች ሁሉም ያልፋል::
We recommend to visit

Welcome To Amharic films Best Place To find Amharic Movies

አዳዲስ እና የድሮ አማርኛ ፊልሞችን እና አማርኛ ተከታታይ ድራማዎችን ለማግኝት ቻናላችንን Join ይበሉ ።
Share:- @Amharic_Films

ለማስታወቂያ - @Abusheymc & @Alpha6249

Buy ads: https://telega.io/c/Amharic_films

Last updated 1 year, 8 months ago

ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም

- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት

ለማስታወቂያ ስራ  --> @Aymu_xo

Last updated 3 weeks, 1 day ago

╔╦╦═╦╔╦═╦═╦═╗
║ እንኳን ደህና መጡ | |
╚══╩═╩═╩╩╩╩═╝
➟ እንኳን ወደ ትልቁ የሊቨርፑል ( መርሲሳይድ) ቻናል በደህና መጡ ።
◉ ስለ ሊቨርፑል ◉
? ዝውውሮች

? ውጤቶች

? የጨዋታ ፕሮግራሞች

? እንዲሁም የተጨዋቾች ግለ ታሪክ

? ጨዋታዎችን በቀጥታ ወደናንተ የምናደርስ ይሆናል።

Owner:- @hackersolo0⭐️

Last updated 2 months, 2 weeks ago

2 weeks, 2 days ago

"ከራሴ ጋር ያወራሁትን ያህል ከማንም ጋር አውርቼ አላውቅም። ይህ እብደት አይደለም። የሰው ልጅ ከማንም በላይ ጥሩ አድርጎ ሊሰማው የሚችለው ራሱን ነው

1 month, 1 week ago

Instagram Link > Facebook Acc > Facebook Group > Tiktok Link Follow & Share

1 month, 1 week ago
2 months, 1 week ago
2 months, 1 week ago

ይሄን መፅሀፍ እንደኔ በእግር በፈረስ ስትፈልጉት ለነበራችሁ ሁሉ እነሆ ?

3 months ago

ጸሎት ማድረግ የምችል አይመስለኝም።ሁልጊዜ ለጸሎት ስቆምም ሆነ ስንበረከክ የምለው ይጠፋኛል።ምስጋና ሳበዛ የጎደለኝ ትዝ ይለኛል።ጥያቄ ሳበዛ የተደረገልኝ በዐይነ ሕሊናዬ ይመጣና ውለታ ቢስ የሆንኩ ይመስለኛል።ወዲያው ደግሞ ግሳንግስ ኃጢአቴ ትዝ ይለኝና የማመስገንም የመጠየቅም ሐሳቤ ይጠፋና ሀፍረቴ ይመጣል።ለማመጣጠን ስምክር ደግሞ ጸሎቴን ትቼ ስራ የያዝኩ ይመስለኛል።በቃል ያጠናሁትን የተለመደ ጸሎት ባደርግ ይሻላል ብዬ ስጀምር ራሴን መጨረሻው ላይ አገኘዋለሁ።በንባብም ቢሆን ያው ነው።አንዳንዴ ለራሴ፦

"ሰው እንዴት ከፈጣሪው ጋር መነጋገር ያቅተዋል? ከስንቱ የሰው ዓይነት ጋር እየተግባባሁ እንዴት ከአምላኬ ጋር መግባባት ያቅተኛል?" እያልኩ በራሴ አዝናለሁ።

?ርዕስ፦ሜተራሊዮን
✍️ደራሲ፦አለማየሁ ዋሴ

? @Bemnet_Library

4 months, 1 week ago
***❗️***አስተውል

❗️አስተውል
የሰው ልጅ የህይወትህን ገፅታ የሚመዝንልህ መነሻውን እና መዳረሻውን አይቶ እንጂ የመሀሉን ውጥንቅጥ ታድሞ አይደለም.....

#የኛ_ጓደኝነት

4 months, 1 week ago

"If you'll never taste a bad apple, you'll never appreciate a good apple."

You've to experience life to understand life.

#turkish_saying

https://t.me/dailyscribbles
https://t.me/dailyscribbles

4 months, 1 week ago

?**«አድምጠኝ»

አለችኝ በተሰበረ አክናፍ መብረር እየፈለገች ሲያቅታት በእንባ ተሞልታ…

ምንም አልተነገርኹም ዝምታዬ እንድታወራ እንደፈቀድኩላት ገብቷታል…

?«የሚወደኝ ሁሉ  በጨለማዬ ውስጥ ሰምጬም ቢሆን ይወደኛል ብዬ አስብ ነበር።
በነፍስ ቁስል ተሞልቼም ቢሆን፣ ራሴን መውደድ በተሳነኝ ጊዜም ቢሆን  ይወደኛል  ብዬ አስብ ነበር። ነገር ግን አይደለም።
ማንም የዋሻ ጉድጓድ ውስጥ እጁን አያስገባም። አያስብምም።
ሁሉም በደስተኛው መልካችን ላይ ብቻ ነው የሚፈልገን  ጨለማው የኛ የግላችን ነው »

ህመሟ ገብቷኛል ቃል መደርደር አልፈለኩም።

?   «አንቺ ሴት አምላክሽ አለለሽ» ብቻ አልኳት**

4 months, 2 weeks ago
ሀዘን ሽታ ቢኖረው

ሀዘን ሽታ ቢኖረው
ምነኛ በከረፋን?
ክህደት ቢሆን ቁስል
ምናችን ነው የሚቀር?
ጉዳት እጢ ቢሆን
ሆዳችን እንዴት ይወጠር
እንባ እንደ አሲድ ቢዘንብ
የቱ ፊት ነው የሚድን
ማልቀስ የታከተው
ክህደት ያነተበው
ብዙ የደማ ልብ
መውደድ የደከመው
ደግሞም የማይተወው
ደጋግሞ የሚቃጠል
መውደድ የማይታክተው
እየሳቀ ውጭውን
ውስጡ የማይነደው
የትኛው ሰው ነው?

ናኒ

https://t.me/justhoughtsss

We recommend to visit

Welcome To Amharic films Best Place To find Amharic Movies

አዳዲስ እና የድሮ አማርኛ ፊልሞችን እና አማርኛ ተከታታይ ድራማዎችን ለማግኝት ቻናላችንን Join ይበሉ ።
Share:- @Amharic_Films

ለማስታወቂያ - @Abusheymc & @Alpha6249

Buy ads: https://telega.io/c/Amharic_films

Last updated 1 year, 8 months ago

ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም

- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት

ለማስታወቂያ ስራ  --> @Aymu_xo

Last updated 3 weeks, 1 day ago

╔╦╦═╦╔╦═╦═╦═╗
║ እንኳን ደህና መጡ | |
╚══╩═╩═╩╩╩╩═╝
➟ እንኳን ወደ ትልቁ የሊቨርፑል ( መርሲሳይድ) ቻናል በደህና መጡ ።
◉ ስለ ሊቨርፑል ◉
? ዝውውሮች

? ውጤቶች

? የጨዋታ ፕሮግራሞች

? እንዲሁም የተጨዋቾች ግለ ታሪክ

? ጨዋታዎችን በቀጥታ ወደናንተ የምናደርስ ይሆናል።

Owner:- @hackersolo0⭐️

Last updated 2 months, 2 weeks ago