Welcome To Amharic films
Best Place To find Amharic Movies
አዳዲስ እና የድሮ አማርኛ ፊልሞችን እና አማርኛ ተከታታይ ድራማዎችን ለማግኝት ቻናላችንን Join ይበሉ ።
Share:- @Amharic_Films
ለማስታወቂያ - @Abusheymc & @Alpha6249
Buy ads: https://telega.io/c/Amharic_films
Last updated 1 год, 6 месяцев назад
ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም
- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት
ለማስታወቂያ ስራ --> @Aymu_xo
Last updated 1 месяц назад
╔╦╦═╦╔╦═╦═╦═╗
║ እንኳን ደህና መጡ | |
╚══╩═╩═╩╩╩╩═╝
➟ እንኳን ወደ ትልቁ የሊቨርፑል ( መርሲሳይድ) ቻናል በደህና መጡ ።
◉ ስለ ሊቨርፑል ◉
🔴 ዝውውሮች
🔴 ውጤቶች
🔴 የጨዋታ ፕሮግራሞች
🔴 እንዲሁም የተጨዋቾች ግለ ታሪክ
🔴 ጨዋታዎችን በቀጥታ ወደናንተ የምናደርስ ይሆናል።
Owner:- @hackersolo0⭐️
Last updated 2 недели, 1 день назад
???ናትናኤል
https://t.me/loveyoumoremm
https://t.me/loveyoumoremm
**ካህኔ
የኔ መሲ
የኔ ረቢ
ወዴት ትኖራለህ........
አ......ልምጣ ልከተልህ
ድዊዬን አቅፌ ጊዜ አስቆጠርኩኝ
ገላዬን አርክሼ ባገሩ ተወኩኝ
አውር.....
አውር ሰው መሆኔ ምልክት ሆኗቸው ሚቀጣጠሩብኝ
ያ ሰው አኮ አኔ ነኝ
ልምጣ ልከተልህ....
ወዴት ትኖራለህ.....
ለምጣው
ለምጣው ውሀ ሰአትን ጠብቄ ልቀዳ ምወጣ
ጌታዬ ሆይ የተጠላው እኮ ነኝ
አንድ ልጄ አሱም የሞተብኝ
ምስኪኗ ባልቴት የተባልኩኝ
ያቺ ሴት አኔ ነኝ
ጤናዬን አጥቼ ሚፈሰኝን ፈሳሽ ላስቆመው ያልቻኩኝ
ጌታዬ ሆይ ደካማው አኔ ነኝ
ተፃፈ በናትናኤል**
*ሰላም የተከበራችሁ አንባብያን አዲስ ዘመን ሳይጠባ ከግራም ከቀኝ የእንኳን አደረሳችሁ መነባንብ እየጎረፈ ነው ። የሆነ ሆኖ አዲስ ግጥም እነሆ ሰናይ ጊዜ ።
ጷጉሜ
"""''''"""''"'''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''
ትመስይኛለሽ ሳይሽ በአርምሞ
ያለውን በትኖ የሚለምን አደባባይ ቆሞ ።
ደግነትሽ በዝቶ ያልነጠፈ እጅሽ ፤
ለአስራ ሁለት መፅውቶ ከሳምንት አሳነሰሽ ።
አይ ! ጷጉሜ ቆራጣዋ ወይዘሮ ፤
አሮጌ ሊባል ዘንድሮ ፤
አምና ካቻምና ሊቀየጥ በድሮ ፤
ሊያይሽ ይመኛል አዲስ ዘመን ገብቶ ፤
የብረሃን ፍንጣቂ ብሩህ ብራ ፈክቶ ።
ደመወዝ የቤት ኪራይ ሀሳብ የማይገባሽ፤
እንደባሪያ ሎሌ በነፃ ታሰሪያለሽ ።
ፍሬ ዬለብሽም ከተስፋ በስተቀር ፤
የሚወዳጁብሽ ዕምነትና ፍቅር ፤
ሰው ለመሆን እቅድ ሲያወጣ ፤
ከፊሉ !ከሱስ ሊፀዳ መስከረም ሲጠባ፤
ላንቺ ባያድሉሽ ለግምገማ ትችት ፤
አምስት ስድስት ሰባት አጭር ኩርንችት ፤
ጎበዛዝት ነቅተው ዓይናቸውን ሳይከድኑ ፤
ከፍርድ ሊርቁ ሲያልቅ ዘመኑ ፤
የመንፈስ ትሩፋት ቡቃያ ሲያበቅሉ ፤
ባንቺ ሲጠበቡ ምፅአት እያሉ ፤
አንቺም ሳታውቂው የእጥረትሽ ነገር ፤
አዲስ ዘመን ገብቶ ቀረሽ በነበር ።
፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤
dt1/13/2012ዓ.ም ተፃፈ።
መልካም የአዲስ ዓመት መዳረሻ ይሁንላችሁ ። ሰላም !!!
፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤
"ሼር ይደረግ "*
እንግዳየሁ ዘሪቱ
???ናትናኤል
""""''''''''''"""""'"
የፍቅር ጥም! ግጥምጥም ልቀኝ ብነሳ፤
አጣሁኝ! ከእኔ መዘክር በቁም የሚወሳ።
""'"""'''''''''"""""''""""""""""''''''''"""'''
✍dt(@dtvote12)
➿➿➿➿➿➿➿➿➿➿➿
ፍቅሬን ሳልገፅላት!!
------------------------------
ያቺ! ውብ ከፍጡራን በላይ፤
የውቅያስ ጥበብ የዓይን አማላይ፤
የምሽት ጨረቃ የመዓልቱ ጮራ ፤
ውበቷን ሊያነፁ ቢተጉ በተራ፤
ምስሏን ሊቀርፁ ጠቢባን ቢለፉ፤
በምናብ ሀዲድ ቢከንፉ፤
ብዕር ብትተፋ !ለዛች ዓይነ-ግቡ፤
ይሄድ ይሄዱና መባቻ ጠፍቶአቸው፤
አንክሮ ይላሉ ውበቷ ደንቋቸው።
ያኔ በለጋነት ስንሄድ በአደባባይ ፤
ሽርፍራፊ ቅኔ በሚያፍር ዓይን ላይ፤
ማዕቀብ ወርዶበት ላይወጣ በገሃድ ፤
ዘመን በበረረ በትግስት መንገድ፤
የኑዛዜ ወኔ ድፍረት ሲያጣጥር፤
ዝንተዓለም ወድጄያት ፍቅሬን ሳልናገር፤
እሷስ ሄደች አሉኝ ወደ ትዳር ህይወት፤
በብዙ ባስባት አሳቅፋኝ ናፍቆት።
dt9/6/2013E.C
Welcome To Amharic films
Best Place To find Amharic Movies
አዳዲስ እና የድሮ አማርኛ ፊልሞችን እና አማርኛ ተከታታይ ድራማዎችን ለማግኝት ቻናላችንን Join ይበሉ ።
Share:- @Amharic_Films
ለማስታወቂያ - @Abusheymc & @Alpha6249
Buy ads: https://telega.io/c/Amharic_films
Last updated 1 год, 6 месяцев назад
ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም
- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት
ለማስታወቂያ ስራ --> @Aymu_xo
Last updated 1 месяц назад
╔╦╦═╦╔╦═╦═╦═╗
║ እንኳን ደህና መጡ | |
╚══╩═╩═╩╩╩╩═╝
➟ እንኳን ወደ ትልቁ የሊቨርፑል ( መርሲሳይድ) ቻናል በደህና መጡ ።
◉ ስለ ሊቨርፑል ◉
🔴 ዝውውሮች
🔴 ውጤቶች
🔴 የጨዋታ ፕሮግራሞች
🔴 እንዲሁም የተጨዋቾች ግለ ታሪክ
🔴 ጨዋታዎችን በቀጥታ ወደናንተ የምናደርስ ይሆናል።
Owner:- @hackersolo0⭐️
Last updated 2 недели, 1 день назад