♡ጣፋጭ ንግግርች ♡ እና ትረካዎች♡

Description
«ቀልብ ቂመኛ ምቀኛ በራሱ የሚደነቅና የሚኮራ ከሆነ ንፁሕ ልብ አይሆንም። "

ኢብኑል ዐረቢ አልማሊኪ··✍

「አሕካሙል ቁርኣን:(3/459)」


https://t.me/joinch/AAAAAEm3MswrbHyEgSTEhw
Advertising
We recommend to visit

Welcome To Amharic films

Best Place To find Amharic Movies

አዳዲስ እና የድሮ አማርኛ ፊልሞችን እና አማርኛ ተከታታይ ድራማዎችን ለማግኝት ቻናላችንን Join ይበሉ ።
Share:- @Amharic_Films

ለማስታወቂያ - @Abusheymc & @Alpha6249

Buy ads: https://telega.io/c/Amharic_films

Last updated 1 year, 6 months ago

ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም

- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት

ለማስታወቂያ ስራ  --> @Aymu_xo

Last updated 4 weeks ago

╔╦╦═╦╔╦═╦═╦═╗
║ እንኳን ደህና መጡ | |
╚══╩═╩═╩╩╩╩═╝
➟ እንኳን ወደ ትልቁ የሊቨርፑል ( መርሲሳይድ) ቻናል በደህና መጡ ።
◉ ስለ ሊቨርፑል ◉
🔴 ዝውውሮች

🔴 ውጤቶች

🔴 የጨዋታ ፕሮግራሞች

🔴 እንዲሁም የተጨዋቾች ግለ ታሪክ

🔴 ጨዋታዎችን በቀጥታ ወደናንተ የምናደርስ ይሆናል።

Owner:- @hackersolo0⭐️

Last updated 1 week, 3 days ago

3 years, 4 months ago

❥:::::::::::የአሹራ ፆም:::::::::::❥

?ከአሹራ ቀን በፊት አንድ ቀን አስቀድሞ መፃም የተወደደ ተግባር ነው። ትልቅ ምንዳንም ያስገኛል። የአሹራ ቀን ብቻ ነጥሎ ከሚፃም ሰውም የተሻለ ይሆናል።

አብደላህ ኢብኑ አባስ ስራው አላህ ይውደድለትና እንዲህ አለ። የአላህ መልእክተኛ የአሹራን ቀን ፁመው ሰሀባዎቻቸውንም እንዲፃሙ ባዘዙ ጊዜ፦ ይህ ቀን እኮ አይሁዶችና ነሳራዎች የሚያልቁት ቀን ነው ተባሉ። እሳቸውም፦ የአላህ ፍቃድ ሆኖ ቀጣይ አመት ከኖርን ዘጠነኛውንም ቀን አስቀድመን እንፃማለን አሉ። ነገር ግን የቀጣዩ አመት አሹራ ከመድረሳቸው በፊት ወደ አሄራ ሄዱ።
?(ኢማሙ ሙስሊም ሰግቦታል)

ይህን በተመለከተ ኢማሙ ሻፍእይ፣ ባልደረቦቻቸው፣ ኢማሙ አህመድ፣ ኢስሀቅና ሌሎችም ኡለማዎች የዘጠነኛውና የአስረኛው ቀን በተከታታይ መፃም ይወደዳል ብለዋል። ምክንያቱም የአላህ መልእክተኛ አስረኛውን ቀን ፁመውታል። የዘጠነኛው ቀን ግን ደርሰው ባይፃሙትም ከኖርኩ እፃመዋለሁ ብለው ነይተውታልና።

የ አሹራ ጾም???#ነገ

የዘጠነኛው ቀን = ሮብ ኦገስት 18/2021
የአስረኛው ቀን = ሀሙስ ኦገስት 19/2021
የአስራ አንደኛው ቀን = ጁምዓ ኦገስት 20/2021

ይሆናል አላይ የወፍቀን አላህ ይወፍቃችሁ መልከቱን በፍጥነት #ሼር በማድረግ ሌላዉን ያስታዉሱ ??

https://t.me/joinchat/WoR2ZKBuiN8wODBk

3 years, 5 months ago
♡ጣፋጭ ንግግርች ♡ እና ትረካዎች♡
3 years, 5 months ago

አሰላሙዓለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ

ውድ የቻናላችን ተከታታዩች እንኳን ለኢድ አል-አድሃ /አረፋ/ በዓል በሠላም አደረሳችሁ፡፡ በዓሉ የፍቅር የሠላምና የደስታ እንዲሆንላችሁ እመኛለሁ።

#አላህ_ኢባዳችንን_ሁሉ_ይቀበለን

?????
عيد مبارك
ኢድ ሙባረክ
Eid mubarek

???????

https://t.me/joinchat/AAAAAEOFD8pkvHISwAMj2w

3 years, 7 months ago

ዛሬ ጁመአ ነዉ ⤴️⤴️⤴️

ሱረቱል ከህፍ የቻለ ይቅራ ያልቻለ ያድምጥ ?

በቃሪዕ ያሲር አደውሰሪ

http://t.me/barkamaltmadya

http://t.me/barkamaltmadya

3 years, 7 months ago

ሰዉን መራገም የሚያሥከትለዉ ጉዳት‼️*⁉️⁉️*~

https://youtu.be/T6fUIc8ltK4

በዩትዩብ=>https://youtu.be/T6fUIc8ltK4

በቴሌ ግራም =>http://t.me/barkamaltmadya

ዋትስ አፕ => https://chat.whatsapp.com/CBL9cRH8rlp9QB4l1LwEfX

ዋትስ አፕ => https://chat.whatsapp.com/CBL9cRH8rlp9QB4l1LwEfX

YouTube

ሰዉን መራገም ...!!!

በረካ መልቲ ሚድያ

3 years, 7 months ago

?️?️?️

ሱረቱል ካህፍ ቁርዓን የልብ መዲኒት ???

قَالَ إِنَّكَ لَن تَسْتَطِيعَ مَعِيَ صَبْرًا

(ሱረቱ አል ከህፍ፥ - 67)
(ባሪያውም) አለ «አንተ ከእኔ ጋር መታገስን በጭራሽ አትችልም፡፡
?☝?

http://t.me/barkamaltmadya

http://t.me/barkamaltmadya

3 years, 7 months ago

‏الله أكبر الله أكبر الله أكبر
‏لا إله إلا الله
‏الله أكبر الله أكبر
‏ولله الحمد

‏الله أكبر الله أكبر الله أكبر
‏لا إله إلا الله
‏الله أكبر الله أكبر
‏ولله الحمد

‏الله أكبر الله أكبر الله أكبر
‏لا إله إلا الله
‏الله أكبر الله أكبر
‏ولله الحمــد...

?ተክቢራ እናብዛ?

3 years, 11 months ago

ክብርሽን ጠብቂ~

https://youtu.be/xiZvJdRO7do

በዩትዩብ=>https://youtu.be/xiZvJdRO7do

በቴሌ ግራም =>http://t.me/barkamaltmadya

ዋትስ አፕ => https://chat.whatsapp.com/CBL9cRH8rlp9QB4l1LwEfX

ዋትስ አፕ => https://chat.whatsapp.com/CBL9cRH8rlp9QB4l1LwEfX

YouTube

ክብርሽን ጠብቂ !!!

በረካ መልቲ ሚድያ

3 years, 12 months ago

ለሱ ብቻ ተዋቢ~

https://youtu.be/xDAkAYZfUSg

በዩትዩብ=>https://youtu.be/xDAkAYZfUSg

በቴሌ ግራም =>http://t.me/barkamaltmadya

ዋትስ አፕ => https://chat.whatsapp.com/CBL9cRH8rlp9QB4l1LwEfX

ዋትስ አፕ => https://chat.whatsapp.com/CBL9cRH8rlp9QB4l1LwEfX

YouTube

ለሱ ብቻ ተዋቢ

በረካ መልተ ሚድያ

We recommend to visit

Welcome To Amharic films

Best Place To find Amharic Movies

አዳዲስ እና የድሮ አማርኛ ፊልሞችን እና አማርኛ ተከታታይ ድራማዎችን ለማግኝት ቻናላችንን Join ይበሉ ።
Share:- @Amharic_Films

ለማስታወቂያ - @Abusheymc & @Alpha6249

Buy ads: https://telega.io/c/Amharic_films

Last updated 1 year, 6 months ago

ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም

- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት

ለማስታወቂያ ስራ  --> @Aymu_xo

Last updated 4 weeks ago

╔╦╦═╦╔╦═╦═╦═╗
║ እንኳን ደህና መጡ | |
╚══╩═╩═╩╩╩╩═╝
➟ እንኳን ወደ ትልቁ የሊቨርፑል ( መርሲሳይድ) ቻናል በደህና መጡ ።
◉ ስለ ሊቨርፑል ◉
🔴 ዝውውሮች

🔴 ውጤቶች

🔴 የጨዋታ ፕሮግራሞች

🔴 እንዲሁም የተጨዋቾች ግለ ታሪክ

🔴 ጨዋታዎችን በቀጥታ ወደናንተ የምናደርስ ይሆናል።

Owner:- @hackersolo0⭐️

Last updated 1 week, 3 days ago