Unlock a World of Free Content: Books, Music, Videos & More Await!

NOUR MEDIA ኑር ሚድያ

Description
ኑር ሚድያ ብርሀናዊ ሀያት
በዚ ዱንያ ጨለማ በሆነች አለም ብርሀን የሆነልን ዲነል ኢስላምን ለመኻደም የተከፈተ ሚድያ ነው
ኢስላማዊ መጣጥ ፎች እንዲሁም ቁርኣናዊ አስተምህርቶች እና ቪድዮ..
Advertising
We recommend to visit

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ ነው። ሰውነትን አስቀድመው ግለሰብን፣ ህዝብና ሀገርን የሚያከብሩ፣ ሚዛናዊ አመለካከትን ያዳበሩ፣ ከጥላቻ አመለካከት የነፁ ኢትዮጵያውያን ቤት ነው።

ያግኙን +251913134524

Last updated 1 month, 2 weeks ago

ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም

- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት

ለማስታወቂያ ስራ  --> @MKHI7

Last updated 1 month, 2 weeks ago

BoA Social media links
@ https://www.facebook.com/BoAeth
@ https://www.instagram.com/abyssinia_bank
@ https://www.linkedin.com/company/bankofabyssinia/
@ https://twitter.com/abyssiniabank
@BOA_ATM_bot

Last updated 3 weeks, 5 days ago

2 months, 1 week ago
NOUR MEDIA ኑር ሚድያ
2 months, 1 week ago
2 months, 2 weeks ago

🌙

👉🏻ይደክመኛል ብለህ ሱና ፆሞችን ከተውክ …
👉🏻ለችግርህ ስትል ሰደቃ ካላወጣህ…
👉🏻ለነገ  ስትል ተውበትህን ካዘገየህ…
👉🏻ለችኮላህ ስትል ሱና ሰላቶችን ካልሰገድክ…
👉🏻ለምቾትህ ስትል በኢባዳ ካልጠነከርክ…
👉🏻ቢዚ ነኝ ነኝ እያለክ ቁርዓንህን ካልቀራህ…
👉🏻አይመቸኝም እያልክ የዲን እውቀትን ካልፈለክ…

📌 ታድያ ስለየትኛው የጀነት እሽቅድድም ነው የምታወራው ⁉️

ጀነት በምኞት ብቻ አትገኝም ። በምኞት ብቻ የምትገኝ ብትሆንማ ጀነት የሚገቡ ሰዎች  ስትሰሩት በነበረው ስራ ጀነት ግቡ ባልተባሉ ነበር ።

{ ٱدْخُلُوا۟ ٱلْجَنَّةَ بِمَا كُنتُمْ تَعْمَلُونَ }

《 « ትሠሩት በነበራችሁት ሥራ ገነትን ግቡበ»  ይባላሉ》

ጀነት ከአላህ እዝነት  ቀጥሎ ስራ ትፈልጋለች ። በዚህ በተከበረ ወር ለኸይር ስራና አላህ በሚወደው ተግባር ላይ ልንቻኮል ይገባናል።

{ وَسَارِعُوٓا۟ إِلَىٰ مَغْفِرَةٍۢ مِّن رَّبِّكُمْ وَجَنَّةٍ عَرْضُهَا ٱلسَّمَٰوَٰتُ وَٱلْأَرْضُ أُعِدَّتْ لِلْمُتَّقِينَ }

《 ከጌታችሁ ወደ ኾነችም ምሕረትና ስፋትዋ እንደ ሰማያትና ምድር ወደ ኾነች ገነት አላህን ለሚፈሩ የተዘጋጀች ስትኾን ተቻኮሉ 》

🀄🀄ሉን👇👇 share👇
┏━ 🍃 ━━━━ 🍃 ━┓
@tolehaahmed
┗━ 🍃 ━━━━ 🍃 ━┛

4 months, 1 week ago

ትናንት ቅዳሜ ምሽት ከመጝሪብ እስከ ዒሻእ በተመለደው ፕሮግራማቸው ቁርኣን ተፍሲር በአስኮ በድር መስጅድ አስቀርተው ዒሻእን ሰግደው ወደ ቤታቸው በመሄድ ላይ ሳሉ ከጀርባቸው በተተኮሰ ሽጉጥ ህይዎታቸውን ያጡት ሸይኽ ዐብዱ ያሲን የቲም ልጆችን ጥለወ አልፈዋል።

Telegram] 👇
https://t.me/Mahfuzmuhdin

5 months, 1 week ago

https://t.me/rahma_islamic_org

Telegram

ራህማ ኢስላማዊ ድርጅት

***☀️***ይህ በ ሀበሻ ምድር የ ጎዳና ዳእዋ እና ሌሎች ስራዎች እየሰራ ያለው ራህማ ኢስላማዊ ድርጅት ዋና የ ቴሌግራም ቻናል ነዉ ::***☀️*** ***🌅***ኢስላም የ ልብ ብርሃን ነው ***☀️***ደስታም በተውሂድ ብቻ ነው ሚገኝው ለ ሃሳብ እና ጥቆማ 0991923566(ሚዲያ ክፍል )

NOUR MEDIA ኑር ሚድያ
5 months, 1 week ago

🎙 በኡስታዝ ሙሀመድ ሐሰን ማሜ
"የሱና ፀጋ"
ከሚለው የሙሀደሪ ፕሮግራም ላይ የተወሰደ

ሙሎውን ለምትፈልጉ
በዩትዩብ ነሲሓ ቲቪ 👇
https://youtu.be/r0Q5ku5S0do?si=zBkDehHrhcNywomh

[Telegram] 👇
https://t.me/Mahfuzmuhdin

5 months, 3 weeks ago
***⭕️*** ልዩ የዳዕዋ እና የኪታብ ኮርስ …

⭕️ ልዩ የዳዕዋ እና የኪታብ ኮርስ  በአሰላ ከተማ ቅዳሜ እና እሁድ

🔈አሰላ ከተማና ዙሪያዋ የምትገኙ ሙስሊሞች ይህ እድል እንዳያመልጣችሁ ተጠቀሙበት።

🔗 ለሌሎችም መንገርን አትርሱ።

📚 የኪታብ ስም፦ አል- ቀውሉል በዲዕ

🎙 አቅራቢ፦ ኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም

🗓  ቀን  ፦ ቅዳሜ ሕዳር 15, 2016 E.C 
ሰዓት ፦ ከዐስር እስከ ዒሻ

⚠️  ቦታ፦ አሰላ ሀጂ ሙሀመድ ሱለይማን መስጂድ ቀበሌ 3 ከኮንዶሚንየም ገባ ብሎ

እንዲሁም  ፦ እሁድ ሕዳር 16,  2016 E.C
ለከተማችን ውበት በሆነው በትልቁ መስጂደ-ኑር የሚቀጥል ይሆናል ከሱብሂ ሰላት እስከ 2:00 ሰዓት

የዳዕዋ ሰዓት በትልቁ መስጂድ ፦ከ 3:30 እስከ 6:30 የዳዕዋ ፕሮግራም
ሁላችሁም ተጋብዛችኋል

ኪታብ ስለተዘጋጀ እዛው ማግኘት ትችላላችሁ።

📩 ጥሪ ማክበር የኢስላም አደብ ነው

🔆 ኑ ተባብረን የተሻለ ማንነት በመፍጠር የሁለት ሀገር ስኬትን እንጎናፀፍ

6 months ago

ለኛ ነው يا أمتي أمتي
           [Telegram] 👇
https://t.me/Mahfuzmuhdin

6 months, 1 week ago

ተጋበዙልኝ ጁሙዐም አይደል ለጓደኞቻችሁም ጋብዙ መልካም ቀን
         [Telegram] 👇
https://t.me/Mahfuzmuhdin

7 months, 1 week ago

አሚን አሚን 🤲
🥺🥺😭😭😭

We recommend to visit

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ ነው። ሰውነትን አስቀድመው ግለሰብን፣ ህዝብና ሀገርን የሚያከብሩ፣ ሚዛናዊ አመለካከትን ያዳበሩ፣ ከጥላቻ አመለካከት የነፁ ኢትዮጵያውያን ቤት ነው።

ያግኙን +251913134524

Last updated 1 month, 2 weeks ago

ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም

- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት

ለማስታወቂያ ስራ  --> @MKHI7

Last updated 1 month, 2 weeks ago

BoA Social media links
@ https://www.facebook.com/BoAeth
@ https://www.instagram.com/abyssinia_bank
@ https://www.linkedin.com/company/bankofabyssinia/
@ https://twitter.com/abyssiniabank
@BOA_ATM_bot

Last updated 3 weeks, 5 days ago