Why Pay for Entertainment? Access Thousands of Free Downloads Now!

የሴቶች ሚና️

Description
ይህ የሴቶች ሚና የቴሌግራም ቻናል ነው:: ምርጥ ምርጡን ለማግኘት ጆይን ስላረጋችሁን እናመሰግናችኋለን

https://telegram.me/ygnamina
Advertising
We recommend to visit

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ ነው። ሰውነትን አስቀድመው ግለሰብን፣ ህዝብና ሀገርን የሚያከብሩ፣ ሚዛናዊ አመለካከትን ያዳበሩ፣ ከጥላቻ አመለካከት የነፁ ኢትዮጵያውያን ቤት ነው።

ያግኙን +251913134524

Last updated 1 month, 2 weeks ago

ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም

- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት

ለማስታወቂያ ስራ  --> @MKHI7

Last updated 1 month, 2 weeks ago

BoA Social media links
@ https://www.facebook.com/BoAeth
@ https://www.instagram.com/abyssinia_bank
@ https://www.linkedin.com/company/bankofabyssinia/
@ https://twitter.com/abyssiniabank
@BOA_ATM_bot

Last updated 3 weeks, 5 days ago

1 year, 1 month ago
"ረመዳን የኢባዳ እንጂ የምግብ ወር አይደለም??"

"ረመዳን የኢባዳ እንጂ የምግብ ወር አይደለም??"

ሁላችንም እንደምናውቀው ሴቶች ከሌላው ጌዜ ለየት ያለ ምግቦችን በረመዳን በማዘጋጀት ይጠመዳሉ። እናም ሌሎች የኢባዳ ተግባራትን ለመፈፀም ጊዜ ያጣሉ። ቀኑን በድካም ስለሚያሳልፉ ማታም ሱሁር ለማዘጋጀት ሲሉ በጊዜ ለመተኛት ይገደዳሉ።

እናም ረመዳን የምግብ ሳይሆን የኢባዳ ጊዜ ነው! በማለት ኡለሞችና ሙስሊም ማህበረሰቦች በተለያዩ አጋጣሚ ይመክራሉ።

ሆኖም መዘንጋት የሌለብን ምግብ መስራትም ኢባዳ እንደሆነ ነው። ምግብም ሆኑ ሌሎች የቤት ስራዎች በሙሉ ኢባዳ ናቸው ፤ ኒያችንን እስካስተካከልን ማለት ነው።

ሆኖም ይህ የረመዳን ወር ራስን ለመለወጥና ኸይር ስራ ለማብዛት ምርጥ ጊዜ በመሆኑ ፤ ይህን እድል በአግባቡ ለመጠቀም ብልጥ መሆንና ጊዜን በአግባቡ መጠቀም ተገቢ ነው።

Tip

1, ለሳምንት ሚሆነውን ተጋግዞ አንዴ ማዘጋጀትና ከፍሪጅ በመጠኑ መጠቀም
2, ስራ እየሰሩም ቁርአን ማዳመጥና ዚክር ማድረግ
3, የሰላት ወቅቶችን በአግባቡ መጠበቅ
4, ጥሩ ልማዶችን ማዳበር
5, መጥፎ ልማዶችን መቀነስና

የመሳሰሉትን እያደረግን ረመዳንን በጥሩ ሁኔታ ማሳለፍ እንችላለን።

በተለይ በስራ ከመጠመድ ውጭ አማራጭ የሌላችሁ እህቶች ይህችን ሀዲስ ሁሌም እያስታወሳችሁ ፤ ምንም ሳታዝኑ ስራችሁን በደስታ ስሩ።

"ስራ ሁሉ በኒያ ነው !!" ቡኻሪ 1:1

አላህ ረመዳንን በአግባቡ ከሚጠቀሙት ያድርገን

1 year, 6 months ago

ስለ ቅቤ ምን ያህል ያውቃሉ??

#ቅቤ ከላም ወተት በብዛት የሚዘጋጅ ቢሆንም ከፍየል ከግመል እና የመሳሰሉት እንሰሳቶች ሊዘጋጅ ይችላል። ጣፋጭ ክሬም ቅቤና መራራ ክሬም ቅቤ በመባል በሁለት ይከፈላል። ጣፋጩ ከፈላ ወተት የሚሰራ ሲሆን መራራው ወተቱ ሳይፈላ በመዘጋጀቱ ነው። ጥናቶች እንደሚያሳዩት ምንም ያህል የፈላው ለረጅም ጊዜ ቢቆይም ለ 10 ቀናት ብቻ ሚቆየው መራራው ቅቤ በመባል ሚታወቀው ለጤና ይበልጥ ተመራጭ ነው።

አብዛህኞቻችን ቅቤ ለጤና ጠንቅ ነው በማለት ብዙም አንመገበውም። ነገር ግን በሚገርም ሁኔታ በሽታ የማስከተሉ አቅም እጅግ አናሳ እና በጣም በብዛት ካልተመገበጀ በስተቀር በሽታ አለማምጣቱ በተቃራኒው ለበርካታ ነገሮች መጥቀሙ ነው።

ከነዚህም በጥቂቱ ለመናገር ያህል

1,ለአጥንት

ቅቤ ካልሽየምና ለአጥንት አስፈላጊ የተባሉ ንጥረነገሮችን ያሟላ በመሆኑ አጥንታችን እንዲጠነክር ፣ ጢነኛ እንዲሆን ይረዳናል።

2, ለካንሰር

ቅቤ የያዘው ንጥረ ነገር ከምንም በለይ የካንሰርን 3 ደረጃዎች በመዝጋት ሲከላከል እ ዲሁም በካንሰር የተጠቁ ሴሎችን በማጥፋት በሽታውን በመቀነስ አይነተኛ ሚና ይጫወታል

3, ለመሀንነት

ሳይቲስቶች የሰዎች ቅቤ መመገብ ከቀነሰ ወድያ የመሀኖች ቁጥር እጅግ በዝተዋል ይሉናል። ቅቤ ለወንድና ሲቶች sexual performans የመጨመር ሀይል አለው። ቅቤን መመገብ መሀን የመሆን እድልን ይቀንሳል።

4, በሽታ የመከላከል አቅም ማነስ

በተለይ ህፃናትና አዛውንቶች እንዲሁም የ ኤድስ ታማሚዎች በሽታ የመከላከል አቅማቸው ደካማ ነው። ቅቤ አራክኖይድ አሲድ በመያዙ በሽታ ተከላካዮችን የማነቃቃት ይረዳል።

5, ለድካም

ሾርት እና ሜድየም ቼይን ትራይግላይስሪን በመባል የሚታወቁት ቅቤ ውስጥ የምናገኛቸው ሲሆን MCT ወድያው ወደ ሀይል ምንጭ በመለወጥ ሀይል መስጠት ይችላሉ

6, ለአይን

በ vitamin A,C,E የመሳሰሉት ቫይታሚኖች የበለፀገ በመሆኑ አይን ጤናማ ያገጋል ። በ ቤታ ካሮቲን በመበልፀጉ የአይን ሞራን እና ሌሎች የ አይን በሽታዎችን ለማስወገድና ጤናማ ለማድረግ ይረዳል።

7, ለኢንፍላሜሽን

የተፈጥሮ ቅቤ ከፍተኛ የካሮቲን መጠን አለው ። ይህ ካሮቲን እንደ አንቲ ኦክሲደንትና ለ ቫይታሚን ኤ ምንጭነትም ያገለግላል። በመሆኑም ወደ በሽታ ተዋጊ ኮምፓውንድ በመለወጥ ከኢንፌክሽኖች ይከላከላል

8, ለህፃናት

እርጉዝ ሴት ቅቤ ሚመገቡ ከሆነ ህፃኑ ቆንጆ ፣ ጠንካራ እና የተስተካከሉ ጥርሶች እንዲኖሩት ያደርጋል።

9,ለሰውነታችን

" አክቲቬተር x " የሚባለው ንጥረ ነገር ሳር ከሚግጡ ላሞች የመከገኝ ሲሆን ሰውነታችን አስፈላጊ ንጥረነገሮችን ከምግብ የመውሰድ አቅምን ይጨምራል።

10, ክብደት ለመቀነስ

የምግብ ፍላጎቱ እንዲቀንስ እና ጤናማ በሆነ መንገድ ክብደት እንዲቀንስ ይረዳዋል።

11, ለልብ ህመም

ቫይታሚን ኤ ለ ታይሮይድ እና አድሪናል ግላንድ ጤናማነት አስተዋፅኦ ማድረጉ የልብ እና ካርዶዮቫስኩላር ሲስተም ጤና እንዲጠበቅ ያደርገዋል።

ባጠቃላይ " candidiasis " ለተባለ ለ " joint " እንዲሁም ለአእምሮ እና የነርቭ ሲስተምም ከፍተኛ ጥቅም አለው ። ያልተዘረዘሩ በርካታ ጥቅሞች ቢኖርም ለዛሬ ይህን በማለት ፤ ቅቤ መመገብ አንርሳ በሚለው ምክሬ አገባድዳለሁ። ወሰላሙ አለይኩም

https://t.me/ygnamina

Telegram

የሴቶች ሚና️

ይህ የሴቶች ሚና የቴሌግራም ቻናል ነው:: ምርጥ ምርጡን ለማግኘት ጆይን ስላረጋችሁን እናመሰግናችኋለን https://telegram.me/ygnamina

ስለ ቅቤ ምን ያህል ያውቃሉ??
1 year, 10 months ago

💐🎂🍗كل عام وآنتم بخير 🌲🌙🌙🎑تقبل الله مناومنكم صالح الأعمال 🌴🌴🌸🌺🌻🍃
🌙🌙 Eid-Mubarek 🌙🌙🌙🌙🌙ኢድ–ሙባረከ🌙🌙🌙🌙

https://telegram.me/ygnamina

Telegram

የሴቶች ሚና️

ይህ የሴቶች ሚና የቴሌግራም ቻናል ነው:: ምርጥ ምርጡን ለማግኘት ጆይን ስላረጋችሁን እናመሰግናችኋለን https://telegram.me/ygnamina

***💐******🎂******🍗***كل عام وآنتم بخير ***🌲******🌙******🌙******🎑***تقبل الله مناومنكم صالح الأعمال ***❤******🌴******🌴******🌸******🌺******🌻******🍃***
1 year, 10 months ago

ገይራህ

አንድ ወንድ ለሚስቱ ያለውን ፍቅር እንደ ማሳያነት ለሷ “ገይራህ“ ሊኖረው
ይገባል። ”ገይራህ“ ስለጤንነቷ በጣም መጨነቅና እንደ፦ መጥፎ ንክኪ፣ቃል ወይም እይታ ካለ፤ የሷን ሰውነት ሊጎዳ ከሚችል ማንኛውም ነገር እሷን የመጠበቅ ጉጉት ነው። ነገር ግን ገይራህ እሷን የመረበሽና ያለምክንያት እሷን የመጠርጠር ደረጃ ላይ መድረስ የለበትም።
እንዲሁም ሊከሰቱ የሚችሉ ስህተቶችን ለመፈለግም መሆን የለበትም።
ጃቢር ቢን አቲቅ(ረ.ዐ) የአላህ መልእክተኛ (صلى الله عليه وسلم) እንዲህ ማለታቸውን ዘግቧል፦
“በእርግጥ፥ አላህ የሚወደው የገይራህ አይነት እና አላህ የሚጠላው የገይራህ አይነት አለ። አላህ የሚወደው ገይራህ (ተገቢ በሆነ) ጥርጣሬ ላይ የተመሰረተ ሲሆን ነው። እንዲሁም አላህ የሚጠላው ገይራህ (ተገቢ ባልሆነ) ጥርጣሬ ላይ የተመሰረተ ሲሆን ነው።"
ገይራህ የሌለው ሰው ደዩስ ይባላል። ደዩስ ለሚስቱ ምንም የጠባቂነትና የክብር ስሜት
የሌለው ሰው ነው።

https://telegram.me/ygnamina

Telegram

የሴቶች ሚና️

ይህ የሴቶች ሚና የቴሌግራም ቻናል ነው:: ምርጥ ምርጡን ለማግኘት ጆይን ስላረጋችሁን እናመሰግናችኋለን https://telegram.me/ygnamina

ገይራህ
1 year, 11 months ago
1 year, 12 months ago
መፅሀፉን ከአተውባ መፅሀፍ መደብር ማግኘት ትችላላችሁ

መፅሀፉን ከአተውባ መፅሀፍ መደብር ማግኘት ትችላላችሁ

1 year, 12 months ago
የፍቅርና የእዝነት ልብስ የሚለው የቢላል ፍሊፕስ …

የፍቅርና የእዝነት ልብስ የሚለው የቢላል ፍሊፕስ መፀሀፍ በአማርኛ ተተርጉሞ ቀርቦላችኋል
ስለ ትዳር ምንነትና ጥቅም
እንዴት ማጨት እንደምንችልና መታየት ስላለባቸው መስፈርቶች
ስለ ሰርግ
ኒካህ
ወሊማ
የባል ሀላፊነቶችና
*የሚስት ሀላፊነቶች
ባጠቃላይ ከትዳር አለም ማወቅ ያለብንን በሙሉ አጠቃሎ ይዟል

2 years ago

يَا مُقَلِّبَ الْقُلُوبِ ثَبِّتْ قَلْبِي عَلَى دِينِكَ

2 years ago

የዛሬው የኢትዮጵያ ትርምስ የትላንቱ የኦርቶዶክስ መምህራን፦
መምህር አባይነህ ካሴ
መምህር ምህረተ አብ
መምህር ታሪኩ አበራ
መምህር ዮርዳኖስ አበበ
መምህር ዘመድኩን በቀለ
የዘሩት የጥላቻ ንግግር ነው።

ሁላችንም በየግሩፑ፣ በየፔጁ እና በየኮሜንቱ ሼር ማድረግ አንርሳ!

We recommend to visit

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ ነው። ሰውነትን አስቀድመው ግለሰብን፣ ህዝብና ሀገርን የሚያከብሩ፣ ሚዛናዊ አመለካከትን ያዳበሩ፣ ከጥላቻ አመለካከት የነፁ ኢትዮጵያውያን ቤት ነው።

ያግኙን +251913134524

Last updated 1 month, 2 weeks ago

ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም

- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት

ለማስታወቂያ ስራ  --> @MKHI7

Last updated 1 month, 2 weeks ago

BoA Social media links
@ https://www.facebook.com/BoAeth
@ https://www.instagram.com/abyssinia_bank
@ https://www.linkedin.com/company/bankofabyssinia/
@ https://twitter.com/abyssiniabank
@BOA_ATM_bot

Last updated 3 weeks, 5 days ago