🕋ISLAMIC ZONE🕋 ™

Description
"ወደ መልካም ነገር ያመላከተ ሰው የሰራ ሰውን አጅር ያህል ያገኛል" ረሱል (ﷺ)

ሌላኛውን የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ @hanif_tube

For comment an& promotion
▼▼▼▼▼▼▼▼▼▼▼▼▼▼▼▼▼▼▼▼
@Islamic_zone_bot
Advertising
We recommend to visit

Welcome To Amharic films

Best Place To find Amharic Movies

አዳዲስ እና የድሮ አማርኛ ፊልሞችን እና አማርኛ ተከታታይ ድራማዎችን ለማግኝት ቻናላችንን Join ይበሉ ።
Share:- @Amharic_Films

ለማስታወቂያ - @Abusheymc & @Alpha6249

Buy ads: https://telega.io/c/Amharic_films

Last updated 1 year, 6 months ago

ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም

- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት

ለማስታወቂያ ስራ  --> @Aymu_xo

Last updated 1 month ago

╔╦╦═╦╔╦═╦═╦═╗
║ እንኳን ደህና መጡ | |
╚══╩═╩═╩╩╩╩═╝
➟ እንኳን ወደ ትልቁ የሊቨርፑል ( መርሲሳይድ) ቻናል በደህና መጡ ።
◉ ስለ ሊቨርፑል ◉
🔴 ዝውውሮች

🔴 ውጤቶች

🔴 የጨዋታ ፕሮግራሞች

🔴 እንዲሁም የተጨዋቾች ግለ ታሪክ

🔴 ጨዋታዎችን በቀጥታ ወደናንተ የምናደርስ ይሆናል።

Owner:- @hackersolo0⭐️

Last updated 2 weeks ago

4 days, 3 hours ago

ባታነቡት እንኳን Share አድርጉት

***ከኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዩች ኡለማ ምክርቤት ለመላው ሙስሊም ማህበረሰብ የተላለፈ መልእክት።፦

አላሁ (ሱ.ወ) በተከበረው በቁርኣን በ17ኛው ምዕራፍ በ59ኛው አንቀጽ እንዲህ ይላል›

"ተዓምራትንም ለማስፈራራት እንጂ አንልክም"

እንደሚታወቀው ሃገራችን ኢትዮጵያ ከቅርብ ጊዜያት ወዲህ በተለያዩ የሃገሪቱ ክፍሎች ሰው ሰራሽና በተፈጥሮ ችግሮች ምክንቶች እየታመሰች ትገኛለች። ለዚህም ዋና ምክንያቱ የሰው ልጆች የርስበርስ ፍቅር መጥፋት፤ ጥላቻ መስፋፋት፤ የእርስ በርስ መገዳደል መበራከትና የሰው ልጅ ነብስ ከምን ጊዜውም በላይ ርካሽ የሆነበትና በቀላሉ ሀይወት እየተቀጠፈ የሚገኝበት ደረጃ ላይ ደርሰናል፡፡ ይህ በእንዲህ እንዳለ ከጥፋቶቻችንና ከስህተቶቻችን ለመመለስ ባለመቻላችን ምክንያት የተለያዩ የተፈጥሮ አደጋዎች በተለያዩ የሃገሪቱ ክፍሎች በመከሰት ላይ ይገኛሉ፡፡ ለአብነት ያህልም ባለፈው ክረምት በደቡብ ኢትዮጵያ፣ በሲዳማ፣ እንዲሁም በአማራ ክልሎች በተከሰተው የመሬት መንሸራተት በርካታ ሰዎች መሞታቸውና ከቤት ንብረታቸው መፈናቀላቸው የቅርብ ጊዜ ትዝታችን ነው፡፡ በአሁኑ ወቅት ደግሞ የመሬት መንቀጥቀጥ በተደጋጋሚ በሃገራችን እየተከስተ ይገኛል:: ይህ ሁሉ ክስተት እኛ የሰው ልጆች በምንሰራቸው ወንጀሎች ሳቢያ የሚመጡ ክስተቶች በመሆናችው አላህ ይታረቀን ዘንድ ከስህተታችን በመታቀብ ወደርሱ በመጸጸትና ተውበት በመግባት መመለስና እርሱን መማጸን ይኖርብናል ፡፡

ለዚህም ሲባል ከፊታችን እሁድ ታህሳስ 27/2017 ጀምሮ እስከ ጥር 2/2017 ድረስ የሚቆይ ልዩ የሆነ ወደ አላህ የመመለስና መልካም ስራዎች እየስሩ ለሃገር ሰላምና ደህንነት ዱዓ የማድረግ ቀን ተግባራዊ እንዲደረግ የኡለማ ጉባዔ ጽ/ቤት ለመላው ህዝበ-ሙስሊም የሚከተሉትን መልእክቶች ያስተላልፋል፡፡

በዚሁ መሰረት

  1. ህዝበ-ሙስሊሙ በአጠቃላይ ተውበት በማድረግ ወደ አላህ እንዲመለስ !

  2. ሁላችንም እርስ በርስ ይቅርታ እንድንባባል፣

  3. ለተቸገሩትና ረዳት ለሌላቸው የህብረተሰብ ክፍሎች ሶደቃ (ምጽዋት) መስጠት፣

  4. በሃገሪቱ ውስጥ በሚገኙ አጠቃላይ መስጂዶች በየአምስት አውቃት ሶላቶች ላይ ቁኑት እንዲደረግ፣

  5. የቀጣዩ ጁሙኣ ቀን በሁሉም መስጂዶች የሚደረጉ ኹጥባዎች በዚህ ዙሪያ እንዲሆኑና አጠቃላይ ዱዓ እንዲደረግ በአላህ ሱብሃነሁ ወተኣላ ስም እናሳስባለን፡፡

ሲል የኢትዮጵያ ዑለማእ ጉባኤ ጽ/ቤት ለመላው ሙስሊም ማህበረሰብ መልእክቱን አስተላልፏል።***

*🕋🕌@islamic_zonee🕌🕋*

1 week, 1 day ago

ቦሌ አከባቢ አራብሳ፣ ሀና ማርያም ሀይሌ ጋርመንት አዲስ አበባ ኮንዶሚንየም ሰፈራን ጨምሮ ፣ ሾጎሌ ፣ ኮዬ ፈጬ መካኒሳ፣ አዲስ ዩኒቨርስቲ አከባቢዎች ይሄን ከወትሮ በተለየ ከበድ ያለ ንዝረት ተከስቷል አሏህ ይጠብቀን

እንደኔ እንደኔ ሸሃዳ ይዛችሁ ተኙ ከምር በዚው ከቀጠለ ያስፈራል

1 week, 3 days ago

ረሱል(ﷺ)እንዲህ ብለዋል፦
“ሰዓቲቱ
🕰 ‘ትንሳዔ’ አትቆምም እውቀት እስከሚነሳና የመሬት 🌍*** መንቀጥቀጥ እስከሚበዛ ድረስ።”

ቡኻሪ 1036***

@Hanif_tube

2 months, 3 weeks ago
3 months ago

ቁንጅና 3 ደረጃዎች አሉት።
ዝቅተኛው የመልክ ነው።
መካከለኛው የንግግር ሲሆን
ከፍተኛው የነፍስ ነው።

አላህ ቆንጆ ነፍስ ይስጠን።

አሚን በሉ እንጂ

🕋🕌@islamic_zonee🕌🕋

3 months ago

ፈገግ በሉ...😄***

አንዷ ናት አሉ...

ዩሱፍና አብደረህማን የሚባሉ ሁለት ልጆች አሉኝ ። ተኮርፈው  አብደረህማንን ዩሱፍን ሲያሰግደው

ሁሌም ይህንን አያ መቅራት ያበዛል

اقتلوا يوسف أو أطرحوه أرضا" 😁
ዮሱፍን ግደሉት ወይም መሬት ላይ ጣሉት”😂*😂**

🕋🕌@islamic_zonee🕌🕋

3 months ago

አህባቢ ግን እናንተ ጋር መሬት አልተንቀጠቀጠም ??? 🕋🕌@islamic_zonee🕌🕋

3 months ago

አህባቢ ግን እናንተ ጋር መሬት አልተንቀጠቀጠም ???

🕋🕌@islamic_zonee🕌🕋

We recommend to visit

Welcome To Amharic films

Best Place To find Amharic Movies

አዳዲስ እና የድሮ አማርኛ ፊልሞችን እና አማርኛ ተከታታይ ድራማዎችን ለማግኝት ቻናላችንን Join ይበሉ ።
Share:- @Amharic_Films

ለማስታወቂያ - @Abusheymc & @Alpha6249

Buy ads: https://telega.io/c/Amharic_films

Last updated 1 year, 6 months ago

ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም

- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት

ለማስታወቂያ ስራ  --> @Aymu_xo

Last updated 1 month ago

╔╦╦═╦╔╦═╦═╦═╗
║ እንኳን ደህና መጡ | |
╚══╩═╩═╩╩╩╩═╝
➟ እንኳን ወደ ትልቁ የሊቨርፑል ( መርሲሳይድ) ቻናል በደህና መጡ ።
◉ ስለ ሊቨርፑል ◉
🔴 ዝውውሮች

🔴 ውጤቶች

🔴 የጨዋታ ፕሮግራሞች

🔴 እንዲሁም የተጨዋቾች ግለ ታሪክ

🔴 ጨዋታዎችን በቀጥታ ወደናንተ የምናደርስ ይሆናል።

Owner:- @hackersolo0⭐️

Last updated 2 weeks ago