?القرآن والسنة

Description
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
በሄድክበት አጋጣሚ ኸይር ስራ ለመሸመት ጣር ፕሮፋይልህ መልእክት አዘል አድርግ አንዱ ባንተ ፕሮፋይል ሰበብ ለኸይር ሰበብ ሊሆን ይችላልና።
ተሽቀዳደም!
Advertising
We recommend to visit

Welcome To Amharic films

Best Place To find Amharic Movies

አዳዲስ እና የድሮ አማርኛ ፊልሞችን እና አማርኛ ተከታታይ ድራማዎችን ለማግኝት ቻናላችንን Join ይበሉ ።
Share:- @Amharic_Films

ለማስታወቂያ - @Abusheymc & @Alpha6249

Buy ads: https://telega.io/c/Amharic_films

Last updated 1 год, 6 месяцев назад

ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም

- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት

ለማስታወቂያ ስራ  --> @Aymu_xo

Last updated 1 месяц назад

╔╦╦═╦╔╦═╦═╦═╗
║ እንኳን ደህና መጡ | |
╚══╩═╩═╩╩╩╩═╝
➟ እንኳን ወደ ትልቁ የሊቨርፑል ( መርሲሳይድ) ቻናል በደህና መጡ ።
◉ ስለ ሊቨርፑል ◉
🔴 ዝውውሮች

🔴 ውጤቶች

🔴 የጨዋታ ፕሮግራሞች

🔴 እንዲሁም የተጨዋቾች ግለ ታሪክ

🔴 ጨዋታዎችን በቀጥታ ወደናንተ የምናደርስ ይሆናል።

Owner:- @hackersolo0⭐️

Last updated 2 недели, 1 день назад

5 Monate, 1 Woche her

متشابهات القرآن الكريم كاملاً في ملف واحد
تأملات في المتشابهات

https://t.me/abuselmanprofile
https://t.me/abuselmanprofile

7 Monate her

??አስቸኳይ መልእክት ለአረፋ ወደ ጠር ተጓዦች በሙሉ

بسم اللّه الرحمن الرحيم. الحمد للّه رب العالمين، والصلاة والسلام على أشرف الأنبياء والمرسلين، نبيّنا محمد وعلى آله وصحبه أجمعين، ومن تبعهم بإحسان إلى يوم الدين.
اما بعد
ለዒድ አል አድሃ)(አረፋ) ገጠር እናትና አባቶቻችሁ ጋር ለመሄድ ያሰባቹ ውድ እህትና ወንድሞች ጥቂት ማስታወሻዎቼ ለናንተ
?*?*?????
1 ስትሄድ እነሱን በቻልከው መጠን አስደስተህ ለመመለስ ሞክር ልብ በል የምታስደስታቸው ዱንያዊ ቁሳቁስ ስለያዝክ ብቻ አይደለም
የመጀመሪያ የሄድክ ቀን እነሱን አንጀታቸው የሚያርስ ቃላቶችን ተጠቅመህ አስደስታቸው አብሽር በላቸው ችግርህ; ጭንቀትህ አትንገራቸው ከጎናቸው አትራቅ ገላቸውን እግራቸውን እጠባቸው ቀጣይ አረፋ ኢንሻአሏህ ሃጅ አስደርጋቸዋለሁ በላቸው ባትወስዳቸው እንደወሰድካቸው ይሰማቸዋል ደስታቸው ይፋፋል ደሞም አላህ ያሳካልህ ይሆናል ከልብህ በላቸው።

2 ከሽርክና ቢዳዓ ደጋግመህ አስጠንቅቃቸው ልብ በል አሁን ዱንያው ቁሳቁስ በመግዛት ብቻ የሚደሰቱት ሁሉ ጊዜያዊ ነው ተውሂድን እንዲረዱ ካላስረዳሃቸው ዘላለማዊ ደስታን ያጣሉ እና ይህ ላንተ ፀፀት ነው የመጀመሪው ሃቃቸው ያለብህም ይህን በማስረዳት ነው በሚገባቸው ቋንቋ ከሽርክ የሚያስጠነቅቁ ሙሃደራዎችን በሚሞር ጭነህ ከሬዲዮ ጋር ይዘህላቸው ሂድ።

☘️3.ለዝየራ ብለህ የምትሄድም ሆነ እዚህ የምትቀመጥ እባክህ ባለህ ነገር አትሰስትባቸው 1000 ብር ካለህ ጫቱን ተወውና 800 ለነሱ ስጣቸው ወላሂ አትጠራጠር 800000000.......  አድርጎ አሏህ ይተካልሃል

?አስበህ ታውቃለህ ግን እናትህ እኮ አንተ እዚህ በስልክ ካርድ የምታጠፋው 50 ብር ለማግኘት ነው ሰው ቤት እንሰት ስትፍቅ የምትውለው
አባትህ እኮ ያ በካርድ የምታወጣው 100 ለማግኘት ነው ጠዋት 2:00 ወጥቶ 11:00 ድረስ ሰው ጓሮ የሚያርሰው እና እጁ የተሰነጣጠቀው
እና ትንሽ አታስብም ኪስህ ውስጥ 1000 ይዘህ 500 ለጫት ስታወጣው‼️‼️‼️
ወላሂ እንባ እየተናነቀኝ ነው ይህን መልእክት ያካፈልኩህ

አንተ እዚ ሰው ለመጋበዝ ትሽቀዳደማለህ እሷ እዛ ተርባ ለ 50 ብር ወገቧ ሰው ቤት እንሰት እየፋቀች ተጣሞ ወላሂ ልብ ይነካል
እስቲ ይህን መልእክቴ ካነበብክ በኋላ ወደራስህ ተመለስ
አባትህ እስክታድግ ለዚህ አብቅቶሃል በተራህ አሳድገወኸ እናትህ እስከዚህ እየሸናህባት አሳድጋሃለች አሁን እስቲ በተራዋ አሳድጋት ከኪሱ ብር አይለይ እቤቱ ከቦርሳዋ አንተ እያለህ ብር አትጣ እሷ በቃ  ሰው ቤት መንከራተት ይብቃት።

4.እህቴ ሆይ ለበአል ለዝየራ ብለሽ ወላጆችሽ ጋር ሄደሽ በበአሉ እራሱ አንቺ ቁጭ ብለሽ እሷ እናትሽ ሁሉንም ሰርታ አቀራርባልሽ ቁጭ ብለሽ የምትበዪ ከሆነ ወሏሂ ሰጋሁልሽ !! እሺ መቼ ነው ከድካሟ የምታርፈው?? ስለዚህ ነቃ በይ እስከትመለሺ ድረስ እሷን በክብር ቁጭ አድርገሽ ጎንዋን አሳርፊላት ኻድሚያት አለሁልሽ በያት አብሽር በያት ገላዋን እጠብያት ልብሷን እጠቢላት ፀጉርዋን አበጥሪላት ፏ አድርገሽ ሙሽራ አስመስለሽ ቁጭ አድረገሻት አዘዥኝ በያት ከዛም በመቀጠል ወናውና አንገብጋቢው አንቺም ከቢዳዓና ከሽርክ አስጠንቅቂያት።

5. ለአረፋ ቤተሰብ ዝየራ ብላችሁ እዚም እዛም ቤት ስትዞሩ ውላቹ አድራችሁ የራሳቹ እቤት የሆነች ደቂቃ ብቻ ገባ ወጣ የምትሉ ደሞ በጣም የሚገርም ነገር ነው ለምንድነው የሄድኩት ብላችሁ እስቲ እራሳችሁን ጠይቁ
ኡሚና ባባ እኮ አይናችሁን ትኩር ብለው ጠግበው ሊያዩዋችሁ እንኳን ሳያገኟቹ በ3 ተኛ ወይም በ4ተኛ ቀን ልትሰናበታቸው አጠገባቸው ትሄዳላቹ ይህ ከሆነ
ወላሂ በጣም ልብ የሚሰብር ነገር ነው
ስለዚህ ወንድሜ ልትዘይራቸው ሄድክ አይደል በቃ ካጠገባቸው አትራቅ አጫውታቸው ;አማክራቸው የቀጣዩ አረፋ እኮ ልታገኛቸውም ላታገኛቸውም ትችላለህ አሏህ ሃያታቸው ከመልካም ስራ ጋር ያርዝመው እንጂ አስበኸዋል እና ቆም ብለህ አስብበት።

6.ሲያማክሩህ ከልብህ ሆነህ አውራቸው ስልክ እየጎረጎርክ አታውራቸው ;አታመናጭቃቸው ;አትገላምጣቸው።

☘️6. እህቴ ሆይ ለዝየራ ብለሽ ሄደሽ የወንጀል በር መክፈቻ ከመሆን ተጠንቀቂ እራስሽን ገላልጠሽ አትሂጂ የሰፈር ልጅ ነው በሚል እዚና እዚያ ከአጅ ነቢ ጋር አትጃጃይ ይባስ ብሎ ውሎሽም አዳርሽም የሰፈር ልጆች ናቸው ብሎ ከነሱ ጋር ማድረግስ ምን ይሉት ቂልነት እንደሆነ አይገባኝም ።

☘️7.ስትሄዱ ጊዜ መኪና ውስጥ አላህን ልትፈሩ ይገባል ያ ሁሉ መንገድ በተክቢራ በአዝካር በቂርአት እንደዚሁም ሙሃደራ ቁርአን በማድመጥ ልታሳልፈው ልታሳልፊው ይገባል ።
አስተውለሃል በዛ ሁኔታ ሆነህ አላህን ብትገናኘው??
በተቃራኒው ደሞ እየቃምክ በዘፈን ሰክረህ ከአጅ ነቢ ጋር እየተጃጃልክ ያ አጅሬው ሞት ከተፍ ቢል ??ስለዚህ ቆም ብለህ አስብ!
አሏህ እንዲህ ይላል

وَمَا تَدْرِي نَفْسٌ مَّاذَا تَكْسِبُ غَدًا ۖ وَمَا تَدْرِي نَفْسٌ بِأَيِّ أَرْضٍ تَمُوتُ ۚ

"ማንኛይቱ ነፍስም ነገ የምትሠራውን አታውቅም፡፡ ማንኛይቱ ነፍስም በየትኛው ምድር እንደምትሞት አታውቅም"።

☘️8.እህት ሚስት ያለህ ሆይ ለብቻዋ አትልቀቃት አንድ መህረም ከሷ ጋር አድርግላት።

☘️9. ከሄዳችሁ በኋላ መጥፎ ነገር ስታዩ ለመከልከል ሞክሩ ምክንያቱም ገጠራማው ማህበረሰብ ላይ ወላጆቻችን አብዘሃኛው በለማወቅ ነውና የሚፈፅሙት።

?10.በቻልከው መጠን ኸይር የተባለ ነገር ሁሉ አድርገህላቸው ምርቃታቸው ለመቀበል ታገል ምርቃታቸው ጠብ አይልምና በግልፅ ታየዋለህ

?11.ተሳስተህም እንኳን ሚያስከፋቸው ነገር ላለማድረግ ጥረት አድርግ ወላሂ ወቢላህ ወተሏህ የበደልካቸው እንደህ
ሆነ እርግማናቸው ያጠፋሃል ፊ ዱንያ ወል አኺራህ የሰው በታች ያደርገሃል ሲቀጥል ጀነት በማን እግር ስር ነች??? መልሱን ተውቁታላችሁ አይደል?? አሁንም አትጠራጠር ምታመናጭቃቸው ከሆነ ምትገላምጣቸው ከሆነ ምትበድላቸው ከሆነ አንተ በቀን የፈለግከውን አማርጠህ እየበላህ እነሱ ተርበው እንደሆነ ወላሂ ለራስህ ፍራ !!!

☘️12.እህት ወንድሞች ኖሯቹህ ለነሱ ልብስ እንደዚሁም ሌላ ቁራቁስ የምትገዙ ምን አይነት ልብስና እቃ መግዛት እንዳለባችሁ እወቁ ! ታናሽ እህት ካለህ ለሷ ጥብቅ ያለ ጉርድ ቀሚስ የምትገዛላት ከሆነ ታናሽ ወኔድም ኖሮህ ለሱ ቡጭቅጥቅ ያለ የምእራባውያን ልብስ የምትገዛለት ከሆነ ወደ ጥፋት ልትመራቸው እንደወረድክ አስበው ስለዚህ መፍትሄው ልንገርህ
እህት ካለችህ ጅልባብ ግዛላት ከውስጥ የሚለበስ ግዛላት ጫማ ግዛላት ወንድም ካለህ ጀለቢያ ቀሚስ ጥምጣም ኪታብ እና ሰፋ ያለ ሱሪ ጃኬት ግዛለት

☘️13.የመጨረሻው ጥቆማዬ
ለምንድነው የምሄደው ብላችሁ ኒያችሁን አሳምሩ።

አሏህ ይበልጥ አዋቂ ነው።

ታናሹ ወንድማችሁ አቡሰልማን (አብዱል ዓሊም )ነኝ
እናንተም ባነበባችሁት እኔም በፃፍኩት ተጠቃሚ ያድርገን
ዙል ሂጃ 4/1445
ሰኔ 4/10/2016

وصلى الله على نبينا محمد وآله وصحبه وسلم**

https://t.me/awd_sunajemaa
https://t.me/awd_sunajemaa

https://t.me/abuselmanprofile
https://t.me/abuselmanprofile

7 Monate, 2 Wochen her

አቡል አባስ ገባ

ገባ ገባ በሉ

7 Monate, 2 Wochen her

ገብታቹ ተከታተሉ

ሪያደቱ ሊሳን

8 Monate, 1 Woche her
9 Monate, 3 Wochen her

?አዲስ ሙሐደራ

አማርኛና በሱማልኛ

?በኡስታዝ አብዱረዛቅ ባጂ ሐፊዘሁላህ

↙️↙️↙️↙️↙️↙️↙️↙️
https://t.me/AbuAbubekr
https://t.me/AbuAbubekr

9 Monate, 4 Wochen her
10 Monate her
10 Monate her

አንድ ሰው ሶላት ሳይሰግድ ፆም ቢፆም ተቀባይነት ያገኛል ወይስ እንዴት ይታያል? ሁሌም አይሰግድም።

We recommend to visit

Welcome To Amharic films

Best Place To find Amharic Movies

አዳዲስ እና የድሮ አማርኛ ፊልሞችን እና አማርኛ ተከታታይ ድራማዎችን ለማግኝት ቻናላችንን Join ይበሉ ።
Share:- @Amharic_Films

ለማስታወቂያ - @Abusheymc & @Alpha6249

Buy ads: https://telega.io/c/Amharic_films

Last updated 1 год, 6 месяцев назад

ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም

- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት

ለማስታወቂያ ስራ  --> @Aymu_xo

Last updated 1 месяц назад

╔╦╦═╦╔╦═╦═╦═╗
║ እንኳን ደህና መጡ | |
╚══╩═╩═╩╩╩╩═╝
➟ እንኳን ወደ ትልቁ የሊቨርፑል ( መርሲሳይድ) ቻናል በደህና መጡ ።
◉ ስለ ሊቨርፑል ◉
🔴 ዝውውሮች

🔴 ውጤቶች

🔴 የጨዋታ ፕሮግራሞች

🔴 እንዲሁም የተጨዋቾች ግለ ታሪክ

🔴 ጨዋታዎችን በቀጥታ ወደናንተ የምናደርስ ይሆናል።

Owner:- @hackersolo0⭐️

Last updated 2 недели, 1 день назад