Books only!
This channel is created for books sharing To widen your mind and to get books easily We have more than 2000 amharic and english books !
Join and share @Books_worldd
አስተያየት @BooksWorlddd_bot !
@books_worlddd መወያያ ግሩፕ
#share
➡️ በቻናላችን የሚሰጡ የትምህርት አይነቶች
➲የአቂዳ ኪታቦች
➲የፊቅህ ግንዛቤዎች
➲የሱና ኡለማዎች ፈትዋ
➲ወቅታዊ ምክሮች
➲የቁርአን ቂርአትና ሌሎችም
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
Last updated 8 months ago
💫"እውቀት የነብያት ውርስ ነው። ኡለሞች ደግሞ የነብያት ወራሾች ናቸው። እውቀትን እና የእውቀትን ባለቤቶች መውደድ የነብያትን ውርስ እና ወራሾችን መውደድ ነው።
🕌በደረጃ የሚለቀቁ
1:-ነህው
2:-ሶርፍ
3:-ተጅዊድ
4:-ተፍሲር
5:-ፍቅህ
6:-አቂዳ
7:-መንሀጅ
8:-ሀዲስ
9:-ሲራ
10:-ሙስጦለህ
11:-ቀዋኢደል ፍቅህ
12:-ኡስሉል ፊቅ
13:-አህላቅ ወል አዳብ
14፡-ስለሴቶቻችን
15:-ንፅፅር
Last updated 4 months, 3 weeks ago
🎓 በጉራጌ ዞን ጉብርዬ ከተማ በሚገኘው ነሲሓ መድረሳ ለ3 ተከታታይ አመታት ሲያስተምራቸው የቆየውን ዱዓቶች በልዩ ድምቀት በማስመረቅ ላይ ይገኛል። በፕሮግራሙ ላይ ታላላቅ መሻይኾችና የነሲሓ ዳዕዋ አጋሮች ተገኝተዋል። አልሐምዱሊላህ!
አላህ ተመራቂዎቹን እውቀትን ይጨምራለቸው፣ ሙስሊሙን ማህበረሰብ የሚጠቅም ኸይር ስራ ሁሉ ያግራቸው።
ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር
ጥቅምት 17/2017 ዓ.ል
____
🕌 ibnu Mas'oud islamic Center
@merkezuna
✍ ምዝገባ ተጀምሯል!
📖 ቁርአን ሒፍዝና ነዞር በአዳሪና በተመላላሽ
🛏 ለአዳሪ
🔸 እድሜ = ከ12 እሰከ 18
🔸 ጾታ = ወንድ
👜 ለተመላላሽ
🔸 እድሜ = ገደብ የለውም
🔸 ፆታ = አይለይም
☎️ +251938237878
☎️ +251938437878 በመደወል ፈጥነው ይመዝገቡ!
ወሎ ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር ደሴ ቅርንጫፍ
☘ https://t.me/merkezunadessie
? አልሀምዱሊላህ ‼️
በዛሬው እለት ጷግሜ 3 /2016 ኢብኑ መስኡድ ኢስላሚክ ሴንተር ደሴ ቅርንጫፍ በዘንድሮው 2016 ክረምት ኮርስ ፕሮግራም ሲያስተምራቸው የቆዩትን 58 ታዳጊዎች በልዩና ደማቅ በሆነ መልኩ ለመሸኘት ያዘጋጀውን የመዝጊያ ፕሮግራም በደማቅ ሁኔታ አጠናቋል።
በፕሮግራሙ ላይ የክብር እንግዶች፣ የደሴ ከተማ ዑለማ ምክርቤት ፣ የተማሪ ወላጆች፣ ተማሪዎች እና ሌሎች ሙስሊም ማህበረሰቦች ተሳትፈውበታል።
በፕሮግራሙ በተለያዩ የመርከዙ ኡስታዞችና መሻይኾች ዳዕዋ የተደረገ ሲሆን
? ኡስታዝ ዑመር
? የዒልም አስፈላጊነት
? ኡስታዝ ሐሺም
? ምክር ለተማሪዎች
? ኡስታዝ ኑረዲን ቃሲም
? ምክር ለወላጆች
በዳዕዋዎቹም በተለይ ተማሪዎች ከዚህ ከወጡ በኋላ ምን ማድረግ እንዳለባቸውን ከአካዳሚ ትምህርታቸው ጎን ለጎን ዲኑን መማር እንዳለባቸው እንዲሁም የቴክኖሎጂ አጠቃቀማቸውን ገደብ ማድረግ እንዳለባቸው በሰፊው ተነስቷል። በተጨማሪው ወላጆች ልጆቻቸውን በምን መልኩ ማሳደግ እንዳለባቸውና ከዲናቸው እንዳይርቁ ለማድረግ ጥረት ማድረግና ክትትልና ቁጥጥር ሊለያቸው እንደማይገባ ተመላክቷል።
? ከዚህ በተጨማሪ በተማሪዎች አማካኝነት
? የቁርአን ቲላዋ
? ሐዲስ ሒፍዝና ማብራሪያ
? የአቂዳ ጥያቄና መልስ በአረብኛ
? የፊቅሕ ጥያቄና መልስ በአረብኛ
? ኹጥባ በእንግሊዝኛ እና ሌሎችም ልዩ ልዩና ድንቅ ፕሮግራሞች ባማረና በሚያስደምም መልኩ ቀርበዋል።
በፕሮግራሙ ማጠቃለያም ላይ ተማሪዎቹ በክረምቱ ፕሮግራም ከተማሯቸው የተለያዩ የትምህርት ዘርፎች ላይ በወሰዷቸው የመመዘኛ መስፈርት መሰረት ጥሩ ውጤት በማምጣት ከ1 እስከ 3 ለወጡ ተማሪዎች እንዲሁም ከፍተኛ አስተዋፅኦ ላበረከቱ ኡስታዞች የሽልማት ፕሮግራም የተደረገ ሲሆን በቀጣይም በመርከዙ የሚጀመሩ የተለያዩ ፕሮግራሞች ላይ ማህበረሱ የነቃ ተሳትፎ እንዲያደርግ ጥሪ በማስተላለፍ ፕሮግራሙ ተጠናቋል።
አዘጋጅ : ወሎ ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር ደሴ ቅርንጫፍ

✨?የክረምት ኮርስ የመዝጊያ ፕሮግራም✨****
ወሎ ኢብኑ መስኡድ ኢስላሚክ ሴንተር ደሴ ቅርንጫፍ በክረምቱ ለታዳጊ ወንዶችና ሴቶች ሲሰጥ የቆየው የኮርስ ፕሮግራም መጠናቀቁን ምክኒያት በማድረግ የተዘጋጀ ልዩ የመዝጊያ ፕሮግራም:
በዕለቱም
✨ በተለያዩ ዳዒዎች የሙሐደራ ፕሮግራም
✨ በተማሪዎች የሚቀርቡ ልዩ ልዩ ፕሮግራሞች ይኖራሉ።
? እሁድ ጷጉሜ 03/2016
⏰ ከጠዋቱ 2:30-6:00
? ደሴ ቧንቧውሀ መምህር አካለወልድ ት/ቤት ፊትለፊት የመርከዙ ቅጥር ግቢ
ወሎ ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር ደሴ ቅርንጫፍ
? https://t.me/merkezunadessie