ከእሁድ እስከ እሁድ ፈጣን የመረጃ ምንጭ!
➮የሃገር ቤት ትኩስ ትኩስ መረጃዎች
➮የአፍሪካ መረጃዎችን በሙሉ
➮የአውሮፓ ታላላቅ ሊጎች ሙሉ መረጃ
➮ቁጥራዊ መረጃዎች እና ዳሰሳዎች
➮ጨዋታዎችን በቀጥታ ከየስታዲየሙ
ለማስታወቂያ ስራ @Promotion_4_3_3_Bot
⓸-⓷-⓷ስፖርት በኢትዮጵያ| 2017
Last updated 2 weeks, 5 days ago
ሙሌ ስፖርት ስፖርታዊ መረጃዎችን ከእሁድ እስከ እሁድ ያገኙበታል
የሃገር ቤት መረጃ
የአውሮፓ ሊግ መረጃ
ቀጥታ ስርጭት
የዝውውር ዜና
ለማስታወቂያ ስራ @Mulesporta
@Teme_Ayu
ስልክ ቁጥር +251911857852
Last updated 19 hours ago
–The Best Arsenal Football Club Telegram Channel in Ethiopia.
–በኢትዮጵያ ትልቁ የአርሰናል ቴሌግራም ቻናል ነው። ስለ አርሰናል አዳዲስና ትኩስ መረጃዎች የዝውውር ፣ ዜናዎች ፣ኃይላይቶች፣ቪዲዬች፣ ትንታኔ በቀጥታ ያገኛሉ። ____________________
📥 ለማስታወቂያ ስራ : @Mex_classic
https://telega.io/c/ETHIO_ARSENAL
Last updated 2 months ago
- በተከላካይ መስመር ፔፔ እና ሩበን ዲያስ ??
- በአማካይ ስፍራ በብሩኖ ፈርናንዴዝ፣ ጆዋኦ ፌሊክስ፣ ጆአዎ ካንሴሎ፣ በርናንዶ ሲልቫ፣... ??
- በአጥቂ ስፍራ አንድሬ ሲልቫ፣ ዲያጎ ጆታ፣.... ??
- And Of Course - The GOAT ክርስቲያኖ ሮናልዶ ??
ፖርቹጋል የአውሮፓ ዋንጫ አሸናፊነቷን አታስቀጥልም? ?
- join us ? @ethiosportet
ጄዳን ሳንቾ የቼልሲ ደጋፊ እንደነበር መካድ አልፈለገም!
" በልጅነቴ ቼልሲን እየደገፍኩ ነው ያደግኩት፤ አሁን ላይ መዋሸት አልፈልግም። በጊዜው ዲዲየር ድሮግባ እና ፍራንክ ላምፓርድ የምወዳቸው ተጫዋቾች ነበሩ። ፍራንክ ላምፓርድን በጣም እወደዋለሁ በተለይ ይጫወትበት የነበረበት መንገድ ይማርከኝ ነበር። " - ጄዳን ሳንቾ። [Via: talkSPORT]
- join us ? @ethiosportet
♨ RUMOURS: ዩናይትዶች ሁነኛ ተከላካይ እያሰሱ ይገኛል!
- ማንችስተር ዩናይትዶች በመሀል ተከላካይ ስፍራ ለሀሪ ማጓየር ሁነኛ አጣማሪ እየፈለጉ ይገኛል። በዚህም ቀያይ ሴጣኖቹ ሶስቱ ተከላካዮች ራፋኤል ቫራን፣ ጁሌስ ኩንዴ እና ፓው ቶሬስን በዋነኝነት እየተከታተሉ ይገኛል።
- ፈረንሳዊው ተከላካይ ራፋኤል ቫራን በሎስብላንኮዎቹ በአመት 9 ሚ.ዩ የሚያስገኝ አዲስ ኮንትራት ቢቀርብለትም እስካሁን ድረስ ለክለቡ ምንም አይነት ምላሽ አልሰጠም ዩናይትዶች ለተጫዋቹ በአመት 12 ሚ.ዩሮ የመክፈል ፍላጎት አላቸው። የቪያሪያሉ ተከላካይ ፓው ቶሬስ 50 ሚ.ፓውንድ የውል ማፍረሻ ተለጥፎበታል። [LaurieWhitwell]
- join us ? @ethiosportet
♨ ሰርጂዮ ራሞስ ከ ክርስቲያኖ ሮናልዶ እና ሊዮኔል ሜሲ ቀጥሎ የትውልዱ ሶስተኛው ምርጡ ተጫዋች ብንለው ማጋነን ይሆናል?
✅ 1× የአለም ዋንጫ አሸናፊ
✅ 2× የአውሮፓ ዋንጫ አሸናፊ
✅ 4× የአውሮፓ ቻምፒዮንስ ሊግ አሸናፊ
✅ 4× የአለም የክለቦች ዋንጫ አሸናፊ
✅ 4× የአለም ዋንጫ ተሳትፏል
✅ 3× የአውሮፓ ዋንጫ ተሳትፏል
✅ 5× የስፔን ላሊጋ አሸናፊ
✅ 1× የአመቱ ምርጥ ወጣት አሸናፊ
✅ 6× የአመቱ ምርጥ ተከላካይ አሸናፊ
✅ 2× የኮንፌዴሬሽን ካፕ ዋንጫ ተሳትፏል።
✅ 3× የዩኤፋ ሱፐር ካፕ ዋንጫ አሸናፊ
✅ 2× የስፓኒሽ ካፕ ዋንጫ አሸናፊ
✅ 4× የስፓኒሽ ሱፐር ካፕ ዋንጫ አሸናፊ
✅ 1× የአውሮፓ ከ19 አመት በታች ዋንጫ አሸናፊ
- join us ? @ethiosportet
♨ ተወዳጁ ካንቴ ?
- ወደ ኃላ ልመልሳችሁና በ 2018 ንጎሎ ካንቴ የፈረንሳይ ብሄራዊ ቡድን የልምምድ መዐከል አርፍዶ ቢመጣም በዛ ውብ ፈገግታው ? ከመቀጣት ድኗል። ከፈረንሳይ ብሄራዊ ቡድን አሰልጣኝ ዲዲየር ዴሻምፕ ጋር ያደረጉት ንግግር፦
✅ ዴሻምፕ: " ለምንድነው ያረፈድከው? "
✅ ካንቴ: " ይቅርታ! የምመጣበት ባቡር አርፍዶብኝ ነው። "
✅ ዴሻምፕ: " ለምን ዝም ብለህ አትሮጥም፤ አንተ ብትሮጥ ከባቡሩ በላይ ትፈጥናል። "
✅ ካንቴ: " ?? " [Via: AZR]
You Just can't Hate This Legend. ?❤️
? Join & Share ? @ethiofootball11
♨️ በባርሴሎናን መሰል ትልቅ ክለብ ሲጫወት የምናውቀው የቀድሞው የአፍሪካ ኩራት ሰይዶ ኬታ ማሊን ችላ በማለት ለስፔን ለመጫወት የወሰነውን አዳማ ትራውሬ ክፉኛ ወርፏል፦
" እኔ ሀገችን ማሊ የአዳማ ትራውሬን ግልጋሎት እንዳትጠይቅ ስናገር በማሊ ብዙ ትችቶች ቀርበውብኝ ነበር። ይሄንን ቀድሜ ተናግሬ የነበረበት ምክንያት አዳማ ትራውሬ ለማሊ መጫወት እንደማይፈልግ ግልፅ ስለነበር ነው። እኔ ለእግር ኳስ ፌዴሬሽኑ አዳማ ትራውሬ ያን ያህል በጣም ምርጥ የሚባል ተጫዋች አለመሆኑን ነግሬያቸው ነበር። እነሆ አሁን አቋሙ መውረዱን ተከትሎ እሱ ለመጫወት የመረጣት ሀገር እሱን አልመረጠችውም ምክንያቱም አውሮፓውያን ሀገራት እምነት ያላቸው ቋሚ ብቃት ላላቸው ተጫዋቾች ብቻ ነው፤ ተመልከቱ አሁን ከስፔን ብሄራዊ ቡድን ስብስብ ተቀንሷል፤ ተመራጭ መሆንም አልቻለም። በሚጫወትበት ክለብ ከ 20 በላይ ጨዋታዎች አድርጎ ምንም ጎል ሆነ አሲስት ማድረግ አልቻለም። 3 ሊትር ዘይት እጁ ላይ በመቀባት ባክኗል። እኔ ሁሌም ለማሊ የእግር ኳስ ቦርድ የምነግራቸው ነገር ለብሄራዊ ቡድን ተጫዋቾችን ስትጠሩ ለሀገሩ ፍቅር ያለው ተጫዋች እንጂ ስሙ የገነነ ተጫዋች ስለሆነ ብቻ እንዳይጠሩ ነው። "
? Join & Share ? @ethiofootball11
♨ ጀርመናዊው የቀድሞ የባየር ሙኒክ ሌጀንድ ባስቲያን ሽዋንስታይገር ስለ ክርስቲያኖ ሮናልዶ እና ሊዮኔል ሜሲ፦
" እኔ የትኛውንም ተጫዋች ከክርስቲያኖ ሮናልዶ እና ሊዮኔል ሜሲ ጋር እንዲነፃፀር አልፈልግም። እኔ በተጫዋችነት ዘመኔ ሜዳ ውስጥ በነበርኩበት ወቅት እነሱ የአለማችን ምርጥ ተጫዋቾች ነበሩ፤ እኔ እራሴን ከእግር ኳስ አግልዬ እንደ እግር ኳስ ተንተኛ በስቱዲዮዎች ውስጥ እግር ኳስን ስመለከት አሁንም ቢሆን ልክ እንደ ክርስቲያኖ እና ሜሲ ምርጥ የሆነ ተጫዋች አልተመለከትኩም። ሰኞ እለት ክርስቲያኖ ሀያልነቱን ሲያሳየን እሮብ ደግሞ ሜሲ በተራው አሳይቶናል። በቃ እነሱ ከማንም ጋር ሊነፃፀሩ እማይችሉ ተጫዋቾች ናቸው። "
? Join & Share ? @ethiosportet
♨ የቼልሲው አሰልጣኝ ቶማስ ቱሄል 2019 ላይ በፓርክ ደ ፕሪንስ በማንችስተር ዩናይትድ ስለ ደረሰባቸው ቅዠት የሚመስል የ3ለ1 ሽንፈት ተጠይቀው የሰጡት ምላሽ፦
" እውነት ለመናገር ከዛ ጨዋታ በኃላ ለሁለት ቀናት በጣም ጨለማ በሆነ ስፍራ ነው ያሳለፍኩት፤ ከማንም ጋር ስለ ምንም ጉዳይ ማውራት አልቻልኩም ወይም ስለ ምንም ነገር ማሰብ ተስኖኝ ነበር። "
? Join & Share ? @ethiosportet
♨ ሉዊስ ስዋሬዝ ባርሴሎናን በመልቀቅ አትሌቲኮን ስለ መቀላቀሉ፦
" ከባርሴሎና የተሰናበትኩበትን መንገድ ሳስታውስ ቢያንስ ከክለቡ የተወሰነ ክብር ሊቸረኝ እንደሚገባኝ አስባለሁ። ባርሴሎናዎች እኔን ያሰናበቱኝ ከእንግዲህ በኃላ እኔን እንደ ክለበ0 ተጫዋች እንደማይቆጥሩኝ በመንገር ስለነበረ አሁንም ቢሆን ምን ማድረግ እንደምችል ለማሳየት ነው ወደ አትሌቲኮ ለመሄድ የወሰንኩት፡፡ "
- ኡራጋዊው አጥቂ ልዊስ ሱዋሬዝ በአትሌቲኮ ማድሪድ 16 የስፔን ላሊጋ ጎሎችን በማስቆጠር ኮኮብ ግብ አግቢነቱ ከሊዮኔል ሜሲ ጋር በእኩል ጎል እየመራ ይገኛል። ??
? Join & Share ? @ethiosportet
ከእሁድ እስከ እሁድ ፈጣን የመረጃ ምንጭ!
➮የሃገር ቤት ትኩስ ትኩስ መረጃዎች
➮የአፍሪካ መረጃዎችን በሙሉ
➮የአውሮፓ ታላላቅ ሊጎች ሙሉ መረጃ
➮ቁጥራዊ መረጃዎች እና ዳሰሳዎች
➮ጨዋታዎችን በቀጥታ ከየስታዲየሙ
ለማስታወቂያ ስራ @Promotion_4_3_3_Bot
⓸-⓷-⓷ስፖርት በኢትዮጵያ| 2017
Last updated 2 weeks, 5 days ago
ሙሌ ስፖርት ስፖርታዊ መረጃዎችን ከእሁድ እስከ እሁድ ያገኙበታል
የሃገር ቤት መረጃ
የአውሮፓ ሊግ መረጃ
ቀጥታ ስርጭት
የዝውውር ዜና
ለማስታወቂያ ስራ @Mulesporta
@Teme_Ayu
ስልክ ቁጥር +251911857852
Last updated 19 hours ago
–The Best Arsenal Football Club Telegram Channel in Ethiopia.
–በኢትዮጵያ ትልቁ የአርሰናል ቴሌግራም ቻናል ነው። ስለ አርሰናል አዳዲስና ትኩስ መረጃዎች የዝውውር ፣ ዜናዎች ፣ኃይላይቶች፣ቪዲዬች፣ ትንታኔ በቀጥታ ያገኛሉ። ____________________
📥 ለማስታወቂያ ስራ : @Mex_classic
https://telega.io/c/ETHIO_ARSENAL
Last updated 2 months ago