Welcome To Amharic films Best Place To find Amharic Movies
አዳዲስ እና የድሮ አማርኛ ፊልሞችን እና አማርኛ ተከታታይ ድራማዎችን ለማግኝት ቻናላችንን Join ይበሉ ።
Share:- @Amharic_Films
ለማስታወቂያ - @Abusheymc & @Alpha6249
Buy ads: https://telega.io/c/Amharic_films
Last updated 1 year, 8 months ago
ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም
- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት
ለማስታወቂያ ስራ --> @Aymu_xo
Last updated 3 weeks, 1 day ago
╔╦╦═╦╔╦═╦═╦═╗
║ እንኳን ደህና መጡ | |
╚══╩═╩═╩╩╩╩═╝
➟ እንኳን ወደ ትልቁ የሊቨርፑል ( መርሲሳይድ) ቻናል በደህና መጡ ።
◉ ስለ ሊቨርፑል ◉
? ዝውውሮች
? ውጤቶች
? የጨዋታ ፕሮግራሞች
? እንዲሁም የተጨዋቾች ግለ ታሪክ
? ጨዋታዎችን በቀጥታ ወደናንተ የምናደርስ ይሆናል።
Owner:- @hackersolo0⭐️
Last updated 2 months, 2 weeks ago
ልጆችን በማሳደግ ረገድ ጠቃሚ ምክሮች
ለልጆቻችሁ የሚፈልጉት ነገር ስታሟሉላቸው እግረ መንገዳችሁን አመስጋኝ እንዲሆኑ አስተምሯቸው።
ፍፁም እንዲሆኑ አትጠብቁ፤ ሁሉም የአደም ልጅ ተሳሳች ነውና ስህተት ሲሠሩ ከስህተታቸው እንዲማር ፍቀዱላቸው።
ፍላጎታቸውን መቆጣጠር እንዲማሩ አንዳንድ ጊዜ የጠየቁትን ነገር "አይሆንም" በሏቸው
በገፍ ሲቀርላቸው ተራ ነገር እንዳይሆንባቸውና እጃቸው ላይ ያለውን ነገር ዋጋ በአግባቡ ይረዱ ዘንድ የጠየቁትን መጠን ብቻ ያሟሉላቸው
የሕይወት ጉዟችሁን ተርኩላቸው፤ ያሳለፋችሁትን ውጣ ውረድ ንገሯቸው እንዲሁም ልምዳችሁን ለእነርሱ በሚመጥን መልኩ አካፍሏቸው።
📮 የመጪው ትውልድ ሃላፊነት የጋራችን ነው!
መልዕክቱን ሼር በማድረግ ለብዙዎች እናድርስ!
ተግባራዊ ትምህርት…
ውድ አባት ሆይ! ለልጅህ ምርጥ አባትና መልካም አርዓያ መሆን ከፈለግክ፤ ለልጅህ ይህን አድርግ ይህንን አታድርግ የሚሉ ትዕዛዛትን ብቻ ከማስተላለፍ ይልቅ በተግባራዊ ምሳሌ ለማስረዳት ሞክር።
ለምሳሌ የመተባበርን ጥቅም ልታስተምረው ከፈለግክ በቤት ውስጥ አንዳንድ ስራዎችን አንተ መሥራት ጀምርና ልጅህ እንዲረዳህ ጠይቀው። ባለቤትህ እገዛህን ፈልጋ ትብብር ስትጠይቅህ ቀና ምላሽ በመስጠት እድሜ ልኩን የማይረሳውን ትምህርት ስጠው።
ምርጥ አባት I #ለአባቶች I
? በልጆች ላይ ያንዣበበ ከባድ አደጋ! ⛔️
ያለንበት ዘመን ልጆች በእጃቸው ላይ ባሉ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፤ ሌት ተቀን በሚመለከቷቸው የቴሌቪዥን ቻናሎች፤ በግልፅና ስውር መርዛቸውን በሚያሰራጩ ካርቶን ፊልሞች ምክንያት ስነምግባራቸውና እምነታቸው በአደገኛ ሁኔታ ተጽእኖ ውስጥ እየወደቀ ያለበት ነው።
ታዲያ ለዚህ ሁሉ ተጠያቂው ማነው?
በፍፁም ታማኝነትና በሐቀኝነት ወደ ራሳችን መመለስ ይገባናል! ይህን ጥያቄ ሁላችንም ራሳችንን መጠየቅ ግድ ይለናል!
ተጠያቂው እኔ! አንተ! አንቺ! እኛ ሁላችንም! ካልሆን ማን ሊሆን ነው???
ባለንበት ተጨባጭ ነገራቶች በፍጥነት እየተለዋወጡ፣ ብልሹነትና ጥፋት እንደ ሰደድ እሳት ከአፅናፍ አፅናፍ እየተስፋፋ ፤ ሸይጣንና ጋሻ ጃግሬዎቹ የአላህ አደራ የሆኑ ልጆቻችንን የጥፋት ማጥ ውስጥ ለመጨመር ባለ በሌለ ኃይላቸው እየተጋጋጡ የሚገኙበት ነው። ይህንን አደጋ ልብ ብለን ልናስተውል፤ ዓይናችንን ከፈት አድርገን ልንመለከት ይገባል።
ሁላችንም ኃላፊነታችንን ለመወጣት ጥረት ልናደርግ ይገባል። እኛ ግዴታችንን መወጣት ካልቻልን ግን ዓይናችን እያየ የሰውና የጂን ሸይጣናት ልጆቻችንን ከእጃችን ይነጥቁናል። ለሚፈልጉት የጥፋት አላማ ይመለምሉልናል።
አላህ ልጆቻችንን ይጠብቅልን!
I ሂዳያ ተርቢያ I #ተግሳፅ I
ከአዲሱ"የሙስሊም ልጆች ጋሻ" መጽሐፍ የውስጥ ገጾች በጥቂቱ!
Welcome To Amharic films Best Place To find Amharic Movies
አዳዲስ እና የድሮ አማርኛ ፊልሞችን እና አማርኛ ተከታታይ ድራማዎችን ለማግኝት ቻናላችንን Join ይበሉ ።
Share:- @Amharic_Films
ለማስታወቂያ - @Abusheymc & @Alpha6249
Buy ads: https://telega.io/c/Amharic_films
Last updated 1 year, 8 months ago
ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም
- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት
ለማስታወቂያ ስራ --> @Aymu_xo
Last updated 3 weeks, 1 day ago
╔╦╦═╦╔╦═╦═╦═╗
║ እንኳን ደህና መጡ | |
╚══╩═╩═╩╩╩╩═╝
➟ እንኳን ወደ ትልቁ የሊቨርፑል ( መርሲሳይድ) ቻናል በደህና መጡ ።
◉ ስለ ሊቨርፑል ◉
? ዝውውሮች
? ውጤቶች
? የጨዋታ ፕሮግራሞች
? እንዲሁም የተጨዋቾች ግለ ታሪክ
? ጨዋታዎችን በቀጥታ ወደናንተ የምናደርስ ይሆናል።
Owner:- @hackersolo0⭐️
Last updated 2 months, 2 weeks ago