ᴍᴜꜱʟɪᴍ ꜱᴛᴜᴅᴇɴᴛ'ꜱ

Description
@muslimStudentsGroup1
Advertising
We recommend to visit

Welcome To Amharic films

Best Place To find Amharic Movies

አዳዲስ እና የድሮ አማርኛ ፊልሞችን እና አማርኛ ተከታታይ ድራማዎችን ለማግኝት ቻናላችንን Join ይበሉ ።
Share:- @Amharic_Films

ለማስታወቂያ - @Abusheymc & @Alpha6249

Buy ads: https://telega.io/c/Amharic_films

Last updated 1 year, 5 months ago

ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም

- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት

ለማስታወቂያ ስራ  --> @MKHI7

Last updated 4 days, 15 hours ago

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

#ኢትዮጵያ

ያግኙን +251913134524

Last updated 1 week, 5 days ago

1 week, 6 days ago

ቀላል እና አስተማሪ የሆነ ጥያቄ

**አባታችን አደም 『عليه السلام』 የተፈጠሩት በየትኛው ቀን ነው ******

🌱ከትክክለኛው መልሱ በስተጀርባ ጠቃሚ ሊንክ ይሰጣችኋልና🌱

Add🎁የሱና ቻናሎች📥 የሚለውን በመንካት ውሰዱ*🌹***

ሀ}  እሁድ 『الأحد 』

ለ}  ሐሙስ 『الخميس 』

ሐ}  ጁሙዓህ 『 الجمعة 』

መ}   ሰኞ  『الاثنين 』

⚠️መልስ ስትመልሱ ምንም ነገር ካልመጣ ትክክል አይደላቹም ማለት ነው⚠️

🔘🩵መልካም እድል🩵🔘

1 week, 6 days ago

የልብ ድርቀት ምክንያቶች፦ 1. ወሬ ማብዛት፣ 2. ሳቅ ማብዛት፣ 3. ምግባር ማብዛት፣ 4. የወንጀል ብዛት፣ 5. ከአላህ ጋር የተገባን ቃል ማፍረስ። @muslimstudents1 @muslimstudents1

1 week, 6 days ago

**የልብ ድርቀት ምክንያቶች፦

  1. ወሬ ማብዛት፣
  2. ሳቅ ማብዛት፣
  3. ምግባር ማብዛት፣
  4. የወንጀል ብዛት፣
  5. ከአላህ ጋር የተገባን ቃል ማፍረስ።**
    @muslimstudents1
    @muslimstudents1
2 weeks, 6 days ago
3 weeks, 1 day ago

ታመናል በጠና!

ውጫችን ተውቦ በሱና አሸብርቆ
የሚያስደምም ሆኖ ዟሂራችን ደምቆ

ቀልብ ካልረባማ ከተቆራመደ
የድብቅን ወንጀል ከተለማመደ

ከባድ አደጋ ነው ታመናል በጠና
ፈውሱን እንፈልገው ከቁርአን ከሱና

ጀግና መስለን ውለን በቀን በጠራራ
ሌቱን ከገፋንው ከኢብሊሱ ጋራ
ምኑን ተከተልንው የነብዩን ስራ?!
ልባችን ደካክሞ ባጋንነቶች ጭፍራ!

ይብቃን አረ ይብቃ እንዲህ መዳከሩ
በድብቅ ወንጀሎች ሌት ቀን መነከሩ
መንገዱን እንጀምር በዲን በመስመሩ!!

✏️ኡስታዝ ሙሐመድ ሲራጁ―
@muslimstudents1

3 weeks, 2 days ago
3 weeks, 5 days ago

[**📭*📿በቴሌግራም ምን አይነት እስላምክ
ቻናል ስፈልጉ ነበር፤ስለድናችን ሁሉን
አቃፍ የሆና ቻናል ይፈልጋሉ⁉️👇👇👇
▁▁▁▁▁▁▁▁▁▁▁▁▁▁▁▁
⫷እንደ ምርጫው መርጦ ይቀላቀሉ👇👇
--------------------------------------------------------
🌹ሀዲስ እና ቁርኣን ★✪JOIN 📮🄷ይንኩ
▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁
🌹የነብዩ (ሶ.ዐ.ወ) ታሪክ ★JOIN 📮🄳ይንኩ
━━━━━━━━━━━━━━━━━
🌹የሰሃቦች (ረ.ዐ) ታሪክ ★JOIN 📮🄷ይንኩ
━━━━━━━━━━━━━━━━━
🌹የ ደጋግ ሰለፎች ታሪክ ★JOIN 📮🅄ይንኩ
━━━━━━━━━━━━━━━━━
🌹 ኢስላማዊ ብይን ★ ★JOIN 📮🄳ይንኩ
━━━━━━━━━━━━━━━━━
🌹ጥያቄዎችእናመልሶች ★JOIN 📮🅆ይንኩ
━━━━━━━━━━━━━━━━━
🌹እስላማዊ ህይወት ★✪JOIN 📮🅅ይንኩ
━━━━━━━━━━━━━━━━━
🌹እስላማዊ አስተምህሮት★JOIN📮🄴ይንኩ
━━━━━━━━━━━━━━━━━━
🌹ሴቶች በ እስልምናን ★✪JOIN 📮🄰 ይንኩ
━━━━━━━━━━━━━━━━━━
🌹ማራክ ንግግሮች ★ ★ JOIN 📮🄳  ይንኩ
━━━━━━━━━━━━━━━━━
🎐እንደ ምርጫው መርጦ ይቀላቀሉ 🄳🎐

🟠𝐀𝐝𝐝 𝐘𝐨𝐮𝐫 𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥 🟠](https://t.me/addlist/i4V_-6ZT7WJhNDk0)
👇**👇*👇👇
🛰WAVE :-@HudHud_waver

3 weeks, 6 days ago
***📆***[#በሂጅራ](?q=%23%E1%89%A0%E1%88%82%E1%8C%85%E1%88%AB) የቀን መቁጠሪያ ማስታወሻ

📆#በሂጅራ የቀን መቁጠሪያ ማስታወሻ
#አልኽሚስ 0⃣5⃣ #ጁማደል ዑላ 1⃣4⃣4⃣6⃣

4 weeks ago
ሰብሀል ኸይር

ሰብሀል ኸይር

አልሀምዱሊላህ ጨለማዉን ገፍትሮ በብርሀን ለተካዉ ጌታችን አላህ ጥራት ይገባዉ

We recommend to visit

Welcome To Amharic films

Best Place To find Amharic Movies

አዳዲስ እና የድሮ አማርኛ ፊልሞችን እና አማርኛ ተከታታይ ድራማዎችን ለማግኝት ቻናላችንን Join ይበሉ ።
Share:- @Amharic_Films

ለማስታወቂያ - @Abusheymc & @Alpha6249

Buy ads: https://telega.io/c/Amharic_films

Last updated 1 year, 5 months ago

ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም

- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት

ለማስታወቂያ ስራ  --> @MKHI7

Last updated 4 days, 15 hours ago

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

#ኢትዮጵያ

ያግኙን +251913134524

Last updated 1 week, 5 days ago