Welcome To Amharic films
Best Place To find Amharic Movies
አዳዲስ እና የድሮ አማርኛ ፊልሞችን እና አማርኛ ተከታታይ ድራማዎችን ለማግኝት ቻናላችንን Join ይበሉ ።
Share:- @Amharic_Films
ለማስታወቂያ - @Abusheymc & @Alpha6249
Buy ads: https://telega.io/c/Amharic_films
Last updated 1 year, 5 months ago
ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም
- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት
ለማስታወቂያ ስራ --> @MKHI7
Last updated 4 days, 15 hours ago
ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።
#ኢትዮጵያ
ያግኙን +251913134524
Last updated 1 week, 5 days ago
በኦሮሚያ ክልል ቦሰት ወረዳ ወለንጪቲ ከተማ ከሞተ ሁለት ሳምንት የሆነውን የሁለት ወር ህፃን "ከሞት እንዳስነሳ ራዕይ ታይቶኛል" በማለት መቃብር ያስቆፈረችው 'ፓስተር' በማጭበርበር ወንጀል ተቀጣች
የናንተ ተአምር መድረክ ላይ ብቻ ነው እንዴ ሚሰራው? ??
እስልምናን የተቀበለው ታዋቂው የራግቢ ተጫዋች ሶኒ ቢል ዊልያምስ ከቢቢሲ ጋር ያደረገው ውይይት የሚማርክ ነበር። ከዚህ በፊት ሴቶች ጋ አላስፈላጊ ግንኙነት መኖሩ፣ መጠጥ መጠጣቱ ሁሉም ነገሮች ደስታን ሊያመጡለት ቀርቶ ጭራሽ ባዶ እንዳደረጉት ገልፆል። አሁን ግን እስልምናን ከተቀበለ በኃላ ሁሉንም እርግፍ አድርጎ የተወ ሲሆን እስልምናም ምሉዕ ደስታን እንደሰጠው ገልጿል..! አላህ ﷻ ለሱም ለኛም እስቲቃማውን ይስጠን
ሀሩን ቲዩብ ጋር ያደረግኩትን ቆይታ የመጀመሪያ ክፍል ልጋብዛችሁ ..!
ልዩ ዝግጅት || ቆይታ ከየሕያ ኢብኑ ኑህ ጋር || ወደ ንፅፅር ህይወት እንዴት ልትገባ ቻልክ? || ክፍል -1
"እስልምናን ትቸ ጌታን ተቀብያለሁ" ያለውና ስሙ "ሸይኽ" ሙባረክ እንደሆነ የገለፀው የሞጆው ሰው ያስተላለፈውን ፕሮግራም በተመለከተ ነጥብ በነጥብ ቅኝት አድርጌበታለሁ። ግለሰቡና ያነሳቸው ሀሳቦች በስፋት ተዳሰዋል..! ይከታተሉት..! ሼር ያድርጉት
አንዳንድ ኢዲተር ግፈኛ ነው ? አሁን እኔ ይህንን ሰውየ እመስላለሁ? ለማንኛውም ይህንን ቪዲዬ እየተዝናናችሁ ተመልከቱት...!
Welcome To Amharic films
Best Place To find Amharic Movies
አዳዲስ እና የድሮ አማርኛ ፊልሞችን እና አማርኛ ተከታታይ ድራማዎችን ለማግኝት ቻናላችንን Join ይበሉ ።
Share:- @Amharic_Films
ለማስታወቂያ - @Abusheymc & @Alpha6249
Buy ads: https://telega.io/c/Amharic_films
Last updated 1 year, 5 months ago
ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም
- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት
ለማስታወቂያ ስራ --> @MKHI7
Last updated 4 days, 15 hours ago
ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።
#ኢትዮጵያ
ያግኙን +251913134524
Last updated 1 week, 5 days ago