Dive into the Ultimate Free Library: Your One-Stop Hub for Entertainment!

ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ሙስሊም ተማሪዎች ጀመዓ🌹 HawassauniversityMuslimstudents Jemaah

Description
የዚህ Channel አላማ በሀዋሳ ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች ጀመዓ ላይ(Main Compus)
① የሚቀሩ ቂርዓቶችን
② የሚደረጉ ሙሀደራዎችን ማዳረስ ፡፡
③ እንድሁም ሌሎች ድናዊ ምክሮች ይላኩበታል
ሀሳብ ካለዎት መልዕክትዎን በዚህ ይላኩልን!
አ 👇
ስ 👉 @HUMSJ_bot 👈

ያ የ ት 👆
Advertising
We recommend to visit

A place to learn English easily.

Owner - @Samson_G

Buy ads: https://telega.io/c/English_Ethiopian

Last updated 1 month ago

#ADDIS_ABABA : ETHIOPIA
ለመልዕክት 👇🏻
@mujaabot

For Advertisement👇🏿
@atcads

Last updated 1 week, 1 day ago

💫💫💫NGOjobs💫💫💫
🆕ማንኛውንም ስራ ከ 0 አመት ጀምሮ በየቀኑ እና በየሰአቱ
🆓 ነፃ የትምህርት እድሎች
✔️ስልጠናዎች
🌏 ለማስታወቂያ ወይንም ስራ ለማስነገር @promoter14 ላይ ያናግሩን !
Promotion የምትሰሩ አናግሩን @promoter14
Website: www.abayjobs.com
Facebook: https://www.facebook.com/abayjobs12

Last updated 6 days, 17 hours ago

1 неделя, 2 дня назад

የሙስሊሞች ስቃይ በታጣቂው ፋኖ

ከ3 አመት አከባቢ ወዲህ በጦርነቱ ሰበብ ተወልዶ የሚቀሳቀሰው ቡድን የሚሰራው ስራ

Part 2➹ማጋለጥ
👉አላህንም በደለኞች ከሚሠሩት ግፍ ዘንጊ አድርገህ አታስብ፡፡ የሚያቆያቸው ዓይኖች በእርሱ እስከሚፈጡበት ቀን ድረስ ብቻ ነው፡፡ ibrahim:42

➹1ኛ, **ሞጣ ላይ 3 ፋኖወች ከነሚስቱ ሊገሉት የነበሰው ጀግና ሙስሊም

➹2ኛ ባህዳር ላይ የሞቱት ሙስሊሞች ብር አምጡ ተብለው ሰጥተው በድጋሜ ተጠይቀው አልሰጥም በማለታቸው ከተራዌህ ሲመለሱ..

➹4ኛ, ብር ተቀብለው ቆራርጠው የጣሉት ሙስሊም ወንድማችን አላህ በጀነት ያበስረው ጌታችን, ዘግናኝ ነው

➹5ኛ ገድለው ከአስክሬናቸው ላይ አይናቸውን ያወጧቸው አሉ ተመልከቱ አረ ጉድ ተመልከቱ አላህ የስራቸውን ይስጣቸውና :- ጉድድድድ ሰቆቃ
➹6ኛ እየታገቱ ገንዘብ የሚበዘበዘው ማን ነው ❗️**
የሞጣ ሙስሊሞች...

*🔴ልዩነቱ ምንድነው ዮሀንስ ቦሩሜዳ 35ሺ ሙስሊም ከአስር እስከ መግሪብ ሲጨፈጭፍ ነበር ዛሬም በእኛ ዘመን የተለየ የነለውም እየተጨፈጨፍን ነው።*

👇
*🟦በተለይ ሙስሊሞች በኦሮሚያ በወለጋ አማራ ናችሁ ተብለው በጅምላ በዘራቸው ይረሸናሉ።
🟦በአማራ ክልል ደግም በሙስሊምነቻታቸው እስላም ናችሁ ተቤለው በጅምላ በሰቆቃ ይጨፈጨፋሉ።
🟦ከዚያም ሙስሊሞች ገዳይና ጨፍጫፊ አሸባሪ ናቸው ተብለው ይጠራሉ*።

ተመለከት የበደል ና የግፍ ጥግግ ከንቱ የአረብ ሀገር የዋሆች #ሙስሊም #ፋኖ እያላቹ ምታላዝኑ ሙስሊምች የአጅሩ ተካፋይ ናቹ የሙስሊሞች ደም ነገ አላህ ፊት ከንቱ ሆኖ አይቀርም እንደናንተ ከንቱነት።
ሸርርርር ከድርጉ አጋልጡጡጡጡ።

#massacre #of #fano
#Terrorist #fano
#massacre #of #muslims #by #fano

1 неделя, 3 дня назад

❗️ባረከላሁ ፊኩም አላህ ባወጣችሁች ወጭ ነገ በአኸራ እጥፍ ድርብ ምንዳ ያድርግላችሁ።

🟦ኢንሻ አላህ ጥሩ ንያ ተደርጓል መጀመሪያም ቀን በመሆኑም በሌላ ጊዜ ቀጠሮ ይዘን እስከሚሞላ ድረስ የወንድማችንን ጉዳይ ኢንሻ አላህ ከረዳን እንፈታለን በሌሎች ታላላቅ ግሩፖችም ጭምር ለማሳወቅ እንሞክራለን
ለወንድማችን የሚያስፈልገው 160,000 "ብር ነበር ዛሬ ማቴ ወንድም እህቶች  ከ17,100 በላይ ነይተዋል አላህ ይቀበላቸው ስለዚህ  አሁን 144,000  ያክል ይቀረናል እንሙላለትና ቤተሰቦቹ ከተፈናቀሉበት ወደ ቤታቸው እንመልሳቸው።
👇👇👇
ይህን ጉዳይ አድስ ያላያችሁ በሚከተለው ሊንክ በማንበብ እንተባበረው 👇
t.me/HawassaUniversityMuslimStudents/2591

1 неделя, 4 дня назад

በዚህ ማስፈንጠሪያ በመግባት የቀረበውን ሀሳብ አንብባችሁ ለወንድማችን ያላችሁን ዛሬ/ማክሰኞ/ ማታ በመነየት ችግሩን ቀለል እናርግለት መነየት ለሚችሉ ኸይር ፈላጊወች ሸር አርጉላቸው ባረከላሁ ፊኩም። በኮሜንት ሴክሺን ንያችሁን ለአላህ ብላችሁ አስተዋፅኦ አድርጉ
➹➹👇 2:40 p.m. local time
https://t.me/yemeredajagroup/72

2 месяца, 1 неделя назад

**በፍፁም

የሀዋሳ ሰለፍዮች ኡስታዞችና ማህበረሰቦች እንቁወች ናቸው
መስለሀን ቀድመው አይተው አስተውለው ነው የሚራመዱት ቀድመውኑ ዳዕዋ በፍፁም አቋሙ ሰለፍይ ከሆነ ማንም አይከለክልም ብለው ከአንደም ሁለተየ ተወያይተው ለመወያየት ዝግጁ ከሆኑ በራችን ክፍት ነው ብለው ቀረብ ተባብሎ ለመነጋገር ተወስኗል እንደማይከለከሉ። ተከለከልን ብለው መንጋ ማንጋጋት ነው የሚሆነው ብለው ቀድመው ስላሰቡ አልሀምዱሊላህ አንድትም እርምጃ በዚ ላይ አልሄዱም ዳዕዋ ለማስከልከል, የማይወያዩ ከሆነ ግን ለመበጥበጥና መንጋ ለመገተት ከሆነ በዚህ ፍቃደኛ አይሆኑም በፍፁም ።
ሸምሱ ጉልታ የተባለው ወንድም በኢኽዋን ዘመን ያልተከለከለ ሌት ከቀን በሚወተውቱት የተቀጥላ ስም በሙመይኦች ተከለከለ እያለ መዋሸቱን ስናይ ወላሂ ታዝበናቸዋል ሰው ሲሰበሰብ ስሜትን ገታ ማድረግ ጥሩ ነበረ ከመዋሸት (አሁንም በዚች ሰዓት ለመወያየት ዝግጁ ከሆኑ ማንኛውም ሙስሊም ሙስሊማት በቦት መጠየቅ ይችላል አየር ላይ ምላሽ ይሰጣል) ።
(الحجرات), : 11
يَٰٓأَيُّهَا ٱلَّذِينَ ءَامَنُوا۟ لَا يَسْخَرْ قَوْمٌ مِّن قَوْمٍ عَسَىٰٓ أَن يَكُونُوا۟ خَيْرًا مِّنْهُمْ وَلَا نِسَآءٌ مِّن نِّسَآءٍ عَسَىٰٓ أَن يَكُنَّ خَيْرًا مِّنْهُنَّ وَلَا تَلْمِزُوٓا۟ أَنفُسَكُمْ وَلَا تَنَابَزُوا۟ بِٱلْأَلْقَٰبِ بِئْسَ ٱلِٱسْمُ ٱلْفُسُوقُ بَعْدَ ٱلْإِيمَٰنِ وَمَن لَّمْ يَتُبْ فَأُو۟لَٰٓئِكَ هُمُ ٱلظَّٰلِمُونَ

እናንተ ያመናችሁ ሆይ! ወንዶች ከወንዶች አይቀልዱ፡፡ ከእነርሱ የበለጡ ሊኾኑ ይከጀላልና፡፡ ሴቶችም ከሴቶች (አይሳለቁ)፡፡ ከእነርሱ የበለጡ ሊኾኑ ይከጀላልና፡፡ ነፍሶቻችሁንም አታነውሩ፡፡ በመጥፎ ስሞችም አትጠራሩ፡፡ ከእምነት በኋላ የማመጽ ስም ከፋ፡፡ ያልተጸጸተም ሰው እነዚያ እነርሱ በዳዮቹ ናቸው፡፡**

2 месяца, 1 неделя назад

ወንድማችን 👉 ሙሀመድ አድሱ
VS
አህታችን
👉** ሰሚራ ሁሴን

ሁለቱም በጀመዓችን ላይ ልዩ ቦታ ያላቸው የኛው ጀመዓ እንቁወች

★على الخير والبركاة وعلى خير طائر.
🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

★ بارك الله لك وبارك عليك وجمع بينكما بخير.

🤲اللهم بارك عليهما وثبتهما على صراط المستقيم وعلى المنهج القويم

🤲ﺍﻟﻠﻬﻢ ﺃﻟﻒ ﺑﻴﻦ ﻗﻠﻮبهما ، ﻭ ﺃﺳﻌﺪ ﺣﻴﺎتهما ، ﻭ ﺍﺟﻌﻞ بينهما ﻣﻮﺩﺓ ﻭ ﺭﺣﻤﺔ .

🤲ﺍﻟﻠﻬﻢ ﺍﻣﻠﺊ بيتهما ﺑﺮﻛﺔ.

🤲ﻭﺣﻴﺎتهما ﺳﻌﺎﺩﺓ.

🤲وﺃﻳﺎمهما ﻓﺮﺣﺎ ﻭ ﺳﺮﻭﺭﺍ.

🌹بارك الله لكما
🌷 وبارك عليكما
🌷  وجمع بينكما
🌹في الخير**

2 месяца, 1 неделя назад

**አላህ ይጠብቀን በውጭ ከማጓራት ቀርቦ መመካከር ሀሳብን በማሸራሸር ጥፋትን ማሳየትና መምከር የሚችሉ ናቸው ሽማግሌም ናቸው ተብሎ ነበር በተደጋጋሚ እያተባበሉ ወደ መቀራረብ ወደ መነጋገር ቢጋበዙም እምቢ ብቻ! በትንሹ ከ5 ወይም 6 ጊዜ በላይ ግብዣ ተደርጎላቸዋል እንደምታዩት ነው ባህሪያቸው በአደባባይ ሁሉም የተገነዘበው ነው ።

እሺ ብለው ከተስማሙ በሗላ ለሚመለከተው ላናገራቸው ሰው ደውለው እንዳፈረሱ ተናግረዋል ።
የሚወራና የሚነዛ ነገር ካለ በመረጃ ሳንቀንስ ሳንጨምር እንፖስታለን**።

4 месяца, 2 недели назад

በርግጥም ተገኝቷል አንዳንድ ሴቶች በእነዚህ ኬሚካላዊ ንጥረ ነገሮች   ምክንያት ለከፍተኛ የቆዳ ኢንፌክሽን ይጋለጣሉ. የዑለማኦችን ምክር ባለመቀበላቸው ደስታዋ(ሰርጓ) ወደ ህመም እና ቁስል ይቀየራል።
አንዳንድ ሴቶች በእነዚህ ኬሚካሎች ምክንያት ወደ ቀዶ ጥገና እና የሆስፒታል ለመታከም ለመሄድ  ይፈልጋሉ።
እንዲሁም በፀጉር ሥራ መሸጫ(መስተካከያ) ሱቆች ውስጥ ሌሎች ሴቶች ባሉበት መሸፈኛ የለም:  ፎቶግራፊም ሆነ ሌላ ነገር ስለመኖሩ ምንም ዋስትና የለም, እና አላህ ነው ረዳቱ። .በዚህም ምክንያት ወደ እነዚህ ፀጉር ቤቶች መሄድ አይመከርም.
ሴትን ለማስዋብ ከፈለጉ, የምታስውብ ሴት ወደ ቤቷ ይጋብዛሉ ወይም ወደ ምታስውበው(ባለሙያ) ቤት ትሄዳለች,  ከእነዚህ ቦታዎች መራቅ አለበት.

እነዚህ የተከለከሉ ነገሮች የሌሉበት ቦታ ካለ ልንከለክል አንችልም ማለቴ በውስጡ ምንም መገላለጥ ከሌለ በውስጡም የተከለከሉ ነገሮች ከሌሉት ፎቶግራፊም ሆነ ሌላ ነገር ከሌለ : ነገር ግን ሴቶች እራሳቸውን በቤታቸው ውስጥ ቢያጌጡ ይሻላል።  ወይ ደግሞ በጫጉላ ቤቷ  ውስጥ የተሻለ ነው ወይም (በምታስውብ ባለሙያ) ቤት ውስጥ, ከገበያ መራቅ አለበት, በውስጡ ፈሳድ ከለበት , መዋብ ምክንያታዊ በሆነ መንገድ እና የተወሰነ ገንዘብ ወጭ በማድረግ ፣ ምንም ስህተት የለውም።

ከመጠን በላይ ማጋነን እና ማባከንን አይቻልም። የሴት ፀጉርን ማስዋብ ምንም ጉዳት የለውም,  ሴትን እንደ ሙሽሪት ማስጌጥ ሌሎችን ሴቶች ከማስዋብ የበለጠ ጥሩ ነው.

አኢሻ አላህ ይውደድላትና ከነብያችን ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም ጋር ባገባች ጊዜ እናቷ ጠርታ እንዲህ አለች፡- ያኔ ሴቶቹ አስተካክሉኝ(አስዋቡኝ) አለች...ወዘተ።

እንደዚሁም ነብዩ (ሶ.ዐ.ወ) ከሰፊያ ቢንት ሁያይ ጋር ባገቡ ጊዜ፡- ኡሙ ሳሊም በሌሊት አዘጋቸቻት.. ማስዋብና ማስጌጥ ጀመረች

በማዘጋጀት እና በማስዋብ የተወሰነ ጊዜ መውሰድ ምንም ችግር የለበትም።ነገር ግን ብዙ ገንዘብ ከወጣና ፉክክርና ትርኢት (የመሰለ) ካለበት ገንዘብ ማባከን ወይም ብዙ ጊዜ ማባከን አይቻልም። አንዳንድ ሴቶች ከጠዋት እስከ ከሰአት በኋላ ጀንበር እስክትጠልቅ ድረስ ቆይተው ፀጉሯን በራሳቸው ላይ ሲያስተካክሉ ይገርማል፤ የሚረዳውም አላህ ነው።

📎 https://t.me/ibnhezamam/1130

Telegram

የታላቁ ዓሊም ኢብኑ ሂዛም ፈታዋ

በርግጥም ተገኝቷል አንዳንድ ሴቶች በእነዚህ ኬሚካላዊ ንጥረ ነገሮች   ምክንያት ለከፍተኛ የቆዳ ኢንፌክሽን ይጋለጣሉ. የዑለማኦችን ምክር ባለመቀበላቸው ደስታዋ(ሰርጓ) ወደ ህመም እና ቁስል ይቀየራል። አንዳንድ ሴቶች በእነዚህ ኬሚካሎች ምክንያት ወደ ቀዶ ጥገና እና የሆስፒታል ለመታከም ለመሄድ  ይፈልጋሉ። እንዲሁም በፀጉር ሥራ መሸጫ(መስተካከያ) ሱቆች ውስጥ ሌሎች ሴቶች ባሉበት መሸፈኛ የለም:  ፎቶግራፊም…

4 месяца, 2 недели назад

بسم اللــــه الرحمـــــــــن الرحيم

📩 الســــــــــــــؤال :-

يقول السائل: ما نصيحتكم للنساء حول الذهاب إلى محلات الكوافير ؟

በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩኅሩህ በጣም አዛኝ በሆነው።

📩 ጥያቄ፡-

ጠያቂው፡- ወደ ፀጉር አስተካካዮች (Hairdresser) በመሄድ ዙሪያ ላይ ለሴቶች ምን ምክር አላቹ?

📝 الإجــــــــــــابة :-

حصل في هذه المحلات فساد كبير، ومخالفات شرعية، ففيها من التكشف والعراء الشيء الكثير، فتكشف المرأة عورتها أمام المرأة ولا يجوز ذلك، وربما كشفت بطنها وظهرها ولا يجوز للمرأة أن تكشف عورتها عند النساء.
وكذلك يحصل في هذه الكوافير وصل الشعر، سواء شعر الرأس أو شعر رموش العين يعني أهدابها، وكذلك العبث بالحواجب، والوصل من كبائر الذنوب قال النبي صلى الله عليه وسلم: "لعن الله الواصلة والمستوصلة". متفق عليه عن ابن عمر رضي الله عنهما.
والعبث بالرموش من تغيير خلق الله، وقد يدخل في النمص إذا أخذت الشعر وأزالته.
وقد قال النبي صلى الله عليه وسلم: "لعن الله النامصات والمتنمصات" متفق عليه عن ابن مسعود رضي الله عنه.
ويحصل أيضاً من ذلك الإسراف الكبير في ضياع الأموال الكثيرة من أجل إصلاح شعر الرأس، أو شيء من الخضاب أو نحو ذلك، وفيه إسراف وتبذير في الأموال، وفيه أيضاً ما جاء في الحديث "رؤوسهن كأسنمة البخت المائلة" فيعظمن شعر الرأس ويجعلنه مرفوعاً بإلحاق أدوات كثيرة فوق الرأس.
ويحصل كذلك استخدام مواد كيماوية مؤثرة على الجلد ومضرة ومحرمة فلا يجوز استخدامها، وقد وجد في كثير من الحالات أن بعض النساء يحصل لهن التهابات شديدة في الجلد بسبب هذه المواد الكيماوية فينقلب عرسها إلى آلام وأوجاع بسبب عدم أخذها بنصائح العلماء، بل بعض النساء ربما تحتاج بعد ذلك إلى عمليات وإلى إسعافات في المستشفيات بسبب هذه المواد الكيماوية.
ومن خفة عقول بعض النساء تقول ستفعل هذا الخضاب أو هذه المواد الكيماوية ثم تأخذ إبرة من الطبيب تُلغي الالتهابات !!!!.
وقد عرفت من نفسها أن فيها أمراضا وأنها تسبب لها الحساسية وأمراضا وانتفاخات في الجلد ومع ذلك من خفة عقلها تفعل هذا، وكم من نساء يتندمن بعد ذلك أشد الندم لعدم أخذها بنصائح أهل العلم ويبقى جلدها مشوهاً وجهها ويداها وقدماها متشوهة بسبب هذه المواد الكيماوية.
وأيضاً يحصل في محلات الكوافير عدم تستر مع وجود نساء أخريات ولا يؤمن أن يحصل تصوير أو غير ذلك والله المستعان، وعلى هذا فلا ينصح بالذهاب إلى هذه المحلات.
وإذا أرادوا أن يزينوا امرأة فيدعون المزينة إلى بيتها أو تذهب هي إلى بيت المزينة، فيُبتعد عن هذه الأماكن.
وإذا وجد محل خال من هذه الأمور المحرمة فلا نستطيع أن نحرمه، أعني:  ليس فيه تكشف وليس فيه أمور محرمة لا تصوير ولا غير ذلك، ولكن الأفضل أن يكون تزيين النساء في البيوت، إما في بيت العروس نفسها وهو أحسن، أو في بيت المزينة أما الأسواق فيجتنب ذلك ففيه فساد، ويكون التزيين بالمعروف وببذل شيء من المال بالمعروف فلا بأس.
أما المبالغات والاسرافات والتبذير فلا، ولا بأس بإصلاح شعر المرأة وتزيين المرأة العروس أعظم من إصلاح غيرها.
ولما زوجت عائشة رضي الله عنها بنبينا عليه الصلاة والسلام قالت  فدعتها أمها قالت: فإذا بالنساء فأصلحنني... إلخ.
وكذلك لما عرس النبي الله عليه وسلم بصفية بنت حيي قالت: فجهزتها أم سليم من الليل.. جعلت تجهزها وتزينها.
فلا بأس أن يحصل شيء من الانشغال بتجهيزها وتزيينها، وأما أن تذهب الأموال الطائلة في ذلك ويحصل التنافس والمباهاة فلا يجوز التبذير بالمال، وكذلك ضياع الأوقات الطويلة، فمن العجب بعض النساء تمكث من الصباح إلى العصر إلى المغرب، وهم يصلحون شعر رأسها، والله المستعان

📝 መልስ:-

በእነዚህ መደብሮች ውስጥ ብዙ ብልሽት እና ሸሪዓዊ ጥሰቶች ተገኝተዋል, ምክንያቱም በውስጣቸው ብዙ መገላለጥ እና እርቃንነት አለ, ስለዚህ አንዲት ሴት አውራዋን (ሀፍረተገላዋን) በሌላ ሴት ፊት ትገልጣለች ይህ ደግሞ አይፈቀድም,  ምናልባት አንድ ሴት ሆዷን ና ጀርባዋን ትገለጥ ይሆናል ለሴት ልጅ አፍረተገላዋን በሴቶች ፊት መገላለጥ አይፈቀድም.
እንደዚሁም በእነዚህ ፀጉር አስተካካዮች ላይ የፀጉር ማስረዘሚያ(ፀጉርን መቀጠል) አለ:- የራስ ላይ ፀጉርም ይሁን የዐይን ሽፋሽፍቱ ፀጉር ማለት ነው ሽፋሽፎቻቸው እንዲሁም ቅንድብን   ፀጉርን መቀጠል(በዊግ) ትልቅ ወንጀል ነው ።
ነቢዩ صلى الله عليه وسلم ፡- “ፀጉር የምትቀጥልንና ፀጉርን የምታስቀጥልን ሴት አላህ ይርገም ወይም ረገማት። ብለዋል
በ ኢብኑ ዑመር (ረዐ) ሙተፈቅ ዓለይሂ።

በዐይን ሽፋሽፍት መቀለድ(ማላገጥ በማበላሸት) የአላህን አፈጣጠር ከመቀየር ነው፣ ከፀጉሯ ከያዘች(ከቆረጠች) እና ካስወገደችው ከመቀንደብ ውስጥ ሊገባ ይችላል።
ነቢዩ ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም  ኢብኑ መስዑድ እንደዘገበው ፡- “አላህ ቀንዳቢዋን እና ተቀንዳቢዋን ረገመ/ይርገም። ብለዋል
በተጨማሪም የራስ ፀጉርን ለማስተካከል  ሲባል ወይም አንዳንድ ማቅለሚያ ወይም መሰል ነገራቶችን(በመግዛት) ብዙ የሆነ ገንዘብ ማባከን አለበት: ከመጠን በላይ ማባከን እና ገንዘብን ማውጣትም አለበት።
   እንዲሁም በዚህ ላይ ሐዲሥ የተገለጸውን ይጨምራል። "ጭንቅላታቸው እንደ ግመል ሻኛ  የተዘነበለ ነው”  ፀጉሩን ወደ ላይ  በማድረግ ብዙ ነገራቶችን በመጨመርና በማያያዝ ከፍ ያደርጉታል።
በተጨማሪም ቆዳ ላይ ጉዳት የሚያደርሱ, ጎጂ እና የተከለከሉ ኬሚካላዊ ንጥረነገሮች ጥቅም ላይ በማዋል መጠቀም አይፈቀድም.

👇ይቀጥላል👇

4 месяца, 2 недели назад

أسلام عليكم ورحمة الله وبركاته
ይሄ የሃዋሳ ሙስሊሞች ጤና ማህበር ነው::

እናም አሁን ያለንበት ጊዜ የወሩ መጨረሻ አልፎ ቀጣዩን ወር ታህሳስን  ከጀመርነ ሰንብተናል በመሆኑም የወርሃዊ መዋጮውን ያልከፈልን ካለን  ሁላችንም በቻልነው ልክ በትንሽ ገንዘብ ምክነያት ህክምና እያቋረጡ ላሉት፣  መድሃኒት መግዣ ላጡ፣ መታከመያ በማጣት ምክነያት ቆሻሻ ከሆኑት የአክፍሮት ሀይላት የተጋለጡት ወንድም እና እህቶች ከአላህ ቀጥሎ አለንላቹ እንበላቸው።

እንደሚታወቀው ይህን መልካም ስራ ተጠናክሮ እንዲቀጥል ገንዘብ አንዱና በጣም አስፈላጊ የሆነ ግባት ነው።

ለጌዜው ደሞ የአሶሴሽናችን ገቢ ከናንተ  የሚሰበሰበው ገንዘብ ነው።

🎉አለህ ኸይር ጀዛቹን ይክፈላቹ።   

የምትጠቀሙት  አካውንት
ZamZam bank= 0032777020101
CBE = 1000582135707.

በሀዋሳ ሪፈራል አከባቢ በአክፍሮት ሀይል ከተኙበት አልጋ ላይ በገንዘብና በጥቅማጥቅም ድክመታቸው በመምጣት ወደ ክህደት የሚከቷቸው ብዙ ናቸው በ100 ብር ብቻ እንኳ አስተዋፅኦ እናድርግ ።

4 месяца, 2 недели назад

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
ቁርኣንን መሀፈዝ የምትፈልጉ ወንድሞች በአድስ መልክ ስለሚጀር መስፈርት የምታሟሉ መመዝገብ ትችላላችሁ ።
መመዝገብ የምትፈልጉ ወንድሞች
አብዱረህማን 0963634352
ፈይሰል
አብዱልዋሲእ
አናግሩ።

We recommend to visit

A place to learn English easily.

Owner - @Samson_G

Buy ads: https://telega.io/c/English_Ethiopian

Last updated 1 month ago

#ADDIS_ABABA : ETHIOPIA
ለመልዕክት 👇🏻
@mujaabot

For Advertisement👇🏿
@atcads

Last updated 1 week, 1 day ago

💫💫💫NGOjobs💫💫💫
🆕ማንኛውንም ስራ ከ 0 አመት ጀምሮ በየቀኑ እና በየሰአቱ
🆓 ነፃ የትምህርት እድሎች
✔️ስልጠናዎች
🌏 ለማስታወቂያ ወይንም ስራ ለማስነገር @promoter14 ላይ ያናግሩን !
Promotion የምትሰሩ አናግሩን @promoter14
Website: www.abayjobs.com
Facebook: https://www.facebook.com/abayjobs12

Last updated 6 days, 17 hours ago