ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ሙስሊም ተማሪዎች ጀመዓ? HawassauniversityMuslimstudents Jemaah

Description
የዚህ Channel አላማ በሀዋሳ ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች ጀመዓ ላይ(Main Compus)
① የሚቀሩ ቂርዓቶችን
② የሚደረጉ ሙሀደራዎችን ማዳረስ ፡፡
③ እንድሁም ሌሎች ድናዊ ምክሮች ይላኩበታል
ሀሳብ ካለዎት መልዕክትዎን በዚህ ይላኩልን!
አ ?
ስ ? @HUMSJ_bot ?

ያ የ ት ?
We recommend to visit

A place to learn English easily.

Owner - @Samson_G

Buy ads: https://telega.io/c/English_Ethiopian

Last updated 2 months, 2 weeks ago

#ADDIS_ABABA : ETHIOPIA
ለመልዕክት 👇🏻
@mujaabot

For Advertisement👇🏿
@atcads

Last updated 3 weeks, 4 days ago

NGO, የመንግስት እና የግል ድርጅቶች የስራ ማስታወቂያ እና ነፃ የትምህርት እድሎችን ያገኛሉ ቤተሰበ ይሁኑ ሌሎችንም ይጋብዙ

ለማስታወቂያ @Human133 ላይ አናግሩን
We need promoters
Website: www.abayjobs.com
Facebook: https://www.facebook.com/abayjobs12

Last updated 1 month ago

2 months, 2 weeks ago

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
ዛሬ

الأربعون النووية

ትምህርት affan orromo
ይቀጥላል ።

2 months, 2 weeks ago

? የደርስ ፕሮግራም ለውጥ ማስታወቂያ ?

የሚቀራው ደርስ :-
متن سفينة النجاة

የኪታቡ አዘጋጅ :-
الشيخ سالم بن عبد الله الحضرمي الشافعي- رحمه الله تعالى -

ትምህርቱ የሚሰጥበት ቦታ:-
ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች መስጂድ

? ትምህርት የሚሰጥበት ቀንና ሰዐት :-
ጁምዓ እና ቅዳሜ ከመغሪብ - ዒሻ

ትምህርቱ ለጀማሪዋች የተዘጋጀ የፊቅህ ኪታብ ነው

2 months, 2 weeks ago


ما لا يسع المسلم جهله
ኪታብ ፈተና
የተሰጠው 24 ሰዓት ነው
መጨረሻው ዛሬ ማክሰኞ ምሽት 3-00 ድረስ ነው እየተባለ ነው ።

Linkun ተጭናችሁ ግቡ

5 months ago

በመውሊድ ዙሪያ ለበድሩ ሑሴን አሳሳች ንግግር የተሰጠ እርምት
~
መስከረም 26/2017
=
የቴሌግራም ቻናል፡-
https://t.me/IbnuMunewor

5 months, 1 week ago

?اسم الكتاب = حَـقيَــقة شهادة أن محمدا رسول الله

?المألف= عبد العزيز بن عبد الله بن محمد ال الشيخ

6 months ago

አስደሳች ዜና ለወላጆች

እነሆ ➛ዳሩ ኢብኒ ረጀብ የቁርአን ሒፍዝ እና መሰረታዊ የሸሪዐ እዉቀቶች ማዕከል በአዳማ ከተማ ለ 2017 እና 2018 ዐ.ል የትምህርት ዘመን ከታች በተዘረዘሩት መስፈርቶች  ለመማር ማስተማር አመቺ በሆነ ቦታ በአዳሪ ተማሪዎችን ተቀብሎ ለማስተማር ምዝገባውን መጀመሩን ሲገልፅ በታላቅ ደስታ ነው ::

የመመዝገቢያ መስፈርቶች

  1. ፆታ -ወንድ
  2. እድሜ - 10 አመት እና ከዚያ በላይ
  3. የመርከዙን ህግና ደንብ ጠብቆ መማር የሚችል

?የሚሰጡ የት/ት አይነቶች

?ቃዒደቱ አን-ኑራኒያ (ለጀማሪዎች)
?ቁርአን በነዘር  
?ቁርአን በሒፍዝ (በሽምደዳ)    
?የዓቂዳ የሐዲስ የፊቅህ የሲራ እና የነሕዉ መሰረታዊ ኪታቦች

? አድራሻ  :- አዳማ ገንደጋራ ከኬላ ወደ  አሊ ቢራ አደባባይ መሄጃ  መንገድ ላይ ከሑሪያ(ፋሩቅ) መስጂድ ጀርባ

ካሉበት ቦታ ሁነዉ ልጅዎን ለማስመዝገብ ይህን ድረገፅ ይጠቀሙ

www.multeqa.com

ለበለጠ መረጃ

???

በቴሌግራም በዚህ ያናግሩን

http://t.me/MerkezibniRejebbot

በስልክ

? +251917168518
? +251713139843
? +251910787068

? ዳሩ ኢብኒ ረጀብ  የቁርአን ሒፍዝ እና የሸሪዓ እውቀቶች ማዕከል

6 months, 4 weeks ago

«ኒቃብ ለብሳ መጥፎ የምትሰራ አውቃለሁ» .........ካለህ
....
«ሙናፊቅ ሆኖ ከነብዩ ጀርባ ሶፈል አወል የሚሰግድ ሰው አውቃለሁ»  በለው ።

በሙናፊቁ ምክንያት ሶላትን እንደማንቃወመው ሁሉ በሴቷ ምክንያት ኒቃብን አንከለክልም። በህክምና ስም የሚያጭበረብር ዶክተር ካለ ዶክተሩን እናስወግዳለን እንጅ ህክምናና ሆስፒታልን አንዘጋም።

ጉድለት ያለው ሰዎቹ ጋር እንጂ ዲናችን ላይ አይደለም። የአላህ ዲን ሙሉ ነው።ሰዎች በሚሰሩት ጥፋት የሚወቀሱት ሰዎቹ እንጅ የተደበቁበት ውብ የዲን ድንጋጌ አይደለም።
#ኒቃብ #ኒቃብ #ያ #ሙስሊማት!

8 months ago

ይህችን አፕ

ያላወረደ ማን ነው የፈለጌችሁትን የኪታብ ድምፅ ሪከርድ በፈለጋችሁት ኡስታዝ/ሸይክ ማግኘት ትችላላችሁ ።

8 months ago
8 months, 4 weeks ago

**ዛሬ በአል ዋልን ነው ወይስ ጥናት ዋልን የሚባለው ለማንኛውም የትምርት ሚኒስተር ሴራ መቼም መግስት ቢቀያየር የማይለወጥ ተቋም ነው።

አብሽሩ ሙስሊም ተማሪወች ጧት(ሰኞ) የሚሰጠውን ፈተና በድል አጠናቁት ለትምርት ሚኒስተር ተብየው ታዓምር አድርጉ በሙሉ ኮፊደንስ ስሩሩሩ።
አላህ ከእናንተጋ ይሁን**

መልካም የአረፋ በዓል ለሁላችንም ይሁን።

We recommend to visit

A place to learn English easily.

Owner - @Samson_G

Buy ads: https://telega.io/c/English_Ethiopian

Last updated 2 months, 2 weeks ago

#ADDIS_ABABA : ETHIOPIA
ለመልዕክት 👇🏻
@mujaabot

For Advertisement👇🏿
@atcads

Last updated 3 weeks, 4 days ago

NGO, የመንግስት እና የግል ድርጅቶች የስራ ማስታወቂያ እና ነፃ የትምህርት እድሎችን ያገኛሉ ቤተሰበ ይሁኑ ሌሎችንም ይጋብዙ

ለማስታወቂያ @Human133 ላይ አናግሩን
We need promoters
Website: www.abayjobs.com
Facebook: https://www.facebook.com/abayjobs12

Last updated 1 month ago