Adama Jobs

Description
በአዳማ ከተማ በማንኛውም ዘርፍ የሚወጡ የስራ ማስታወቅያዎች የሚለጠፉበት ቻናል።

የስራ ቅጥር ማስታወቅያዎትን ይላኩልን።
Contact us: @mik_ket

@Adama_jobs_AfaanOromoo
@super_adama
We recommend to visit

Welcome To Amharic films Best Place To find Amharic Movies

አዳዲስ እና የድሮ አማርኛ ፊልሞችን እና አማርኛ ተከታታይ ድራማዎችን ለማግኝት ቻናላችንን Join ይበሉ ።
Share:- @Amharic_Films

ለማስታወቂያ - @Abusheymc & @Alpha6249

Buy ads: https://telega.io/c/Amharic_films

Last updated 1 year, 7 months ago

ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም

- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት

ለማስታወቂያ ስራ  --> @Aymu_xo

Last updated 2 months ago

╔╦╦═╦╔╦═╦═╦═╗
║ እንኳን ደህና መጡ | |
╚══╩═╩═╩╩╩╩═╝
➟ እንኳን ወደ ትልቁ የሊቨርፑል ( መርሲሳይድ) ቻናል በደህና መጡ ።
◉ ስለ ሊቨርፑል ◉
? ዝውውሮች

? ውጤቶች

? የጨዋታ ፕሮግራሞች

? እንዲሁም የተጨዋቾች ግለ ታሪክ

? ጨዋታዎችን በቀጥታ ወደናንተ የምናደርስ ይሆናል።

Owner:- @hackersolo0⭐️

Last updated 1 month, 1 week ago

1 day ago

💫 ስካይ ሲቲ ሆቴል ፡ ከታች በተዘረዘሩት ዘርፎች ሰራተኞችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡

🕔ማብቅያ ቀን፡ 02-06-2017

📍አድራሻ፡ አዳማ ዩኒቨርሲቲ ፊትለፊት ስካይ ሲቲ ሆቴል

📱0903969798

# አመልካቾች በአካል በመቅረብ ወይም በቴሌግራም 0903969798 ላይ የስራ መደቡን በመግለፅ ማመልከት ትችላላችሁ።
# ከስራ ሰዓት ውጪ መደወል አይቻልም።
# በሁሉም ስራ መደብ ላይ በቂ ዋስ ማቅረብ የምትችል/የሚችል።
———————————————-

1) ባሬስታ ትኩስ ነገሮችን በደምብ መስራት የሚችል

🚻ፆታ: ሁለቱም

🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 2

🥇ልምድ፡ ያለው/ ያላት

# የት/ት ደረጃ፡ ከ10(አስረኛ) ክፍል በላይ።
———————————————-

2) አስተናጋጅ

🚻ፆታ: ሴት

🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 4

🥇ልምድ፡ 1 ዓመት

# የት/ት ደረጃ፡ ከ10(አስረኛ) ክፍል በላይ።
———————————————-

3) ቡና የምታፈላ

🚻ፆታ: ሴት

🥇ልምድ፡ ያላት

🔢 የተፈላጊ ብዛት፡ 2

# የትምህርት ደረጃ፡ ከ10(አስረኛ) ክፍል በላይ።
———————————————-

4) ፅዳት

🚻ፆታ: ሴት

🥇ልምድ፡ 1 ዓመት

🔢 የተፈላጊ ብዛት፡ 2

# የት/ት ደረጃ፡ ከ10(አስረኛ) ክፍል በላይ።
———————————————-

5) ቤት አያያዝ

🚻ፆታ: ሴት

🥇ልምድ፡ 1 ዓመት

🔢 የተፈላጊ ብዛት፡ 2

# የት/ት ደረጃ፡ ከ10(አስረኛ) ክፍል በላይ።

@adama_jobs

1 day, 14 hours ago

🧰ሙያ፡ ሲም ካርድ ሽያጭ

🏭የድርጅት ስም፡  ምደርን-ቴክ ኃ/የተ/የግል ማህበር (የሳፋሪኮም ሲም ካርድ ሽያጭ)

🕔ማብቅያ ቀን፡ 5/06/2017

📍አድራሻ ፡  ወንጂ ገፈርሳ አዲሱ መነሀሪያ

🚻ፆታ: ሁለቱም

🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 10

📱0711616262/ 0945827869

💰ደሞዝ: ኮሚሽን በተጨማሪም በወር በታርጌት ደሞዝ እንዲሁም በየወሩ የሚከፈል revenue share

# የትምህርት ደረጃ፦ ከ8ተኛ ክፍል በላይ.
# ወንጂ ከተማ እና መልካኢዳ ነዋሪ የሆነ ብቻ

@adama_jobs

1 day, 15 hours ago

🧰ሙያ፡ ፅዳት

🏭የድርጅት ስም፡ ፒጄ አዳማ የሕፃናት መዝናኛ

🕔ማብቅያ ቀን፡ 30-05-2017

📍አድራሻ፡ ቦሌ ከዋንጋሪ አለፍ ብሎ

🥇ልምድ፡ 0 ዓመት

🚻ፆታ: ሴት

🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 3

📱0911492495/ 0973067474

@adama_Jobs

2 months, 3 weeks ago

?ሙያ፡ ዋና ርዕሰ መምህር

?የድርጅት ስም፡ ደስታ አፀደ ህፃናት ትምህርት ቤት

?ማብቅያ ቀን፡ 11-03-2017

?አድራሻ ፡ ገንደ ሃራ፤ የመኮቢሊ ትምህርት ቤት አዲሱ ህንፃ ፊትለፊት ባለው ኮብል ገባ ብሎ

?ልምድ፡ 1 ዓመት

?ፆታ: ሴት

?የተፈላጊ ብዛት፡ 3

?0911491677/ 0962101513/ 0902777999

# የትምህርት ደረጃ፡ ዲፕሎማ እና ከዚያ በላይ።

@adama_Jobs

2 months, 3 weeks ago

?ሙያ፡ ምግብ አብሳይ

?የድርጅት ስም፡ ሀፒ ወተት

?ማብቅያ ቀን፡ 07-03-2017

?አድራሻ ፡ ፍራንኮ ላየን አዳማ ላውንጅ ፊት ለፊት

?ልምድ፡ ያላት

?ፆታ: ሴት

?የተፈላጊ ብዛት፡ 1

?0962046121

@adama_jobs

2 months, 3 weeks ago

?ሙያ፡ ፀሐፊ/ ግራፊክስ ዲዛይነር

?የድርጅት ስም፡ ሼር ቴክ ኢንተርኔት ካፌ

?ማብቅያ ቀን፡ 12-03-2017

?አድራሻ፡ አዳማ አዳማ ራስ ሆቴል አጠገብ ቲም የገበያ ማእከል 26 ቁጥር

?ልምድ፡ ያላት

?ፆታ: ሴት

?የተፈላጊ ብዛት፡ 2

?0911030931/ 0910269036

# የኮምፒተር ችሎታ (መጻፍ፣መጠረዝ፣ኮፒ፣ላሚኔት) እና የህትመት ስራ ችሎታ ያላት።

@adama_jobs

2 months, 4 weeks ago

?ሙያ፡ አስተናጋጅ

?የድርጅት ስም፡ ሮያል በርገር

?ማብቅያ ቀን፡ 07-03-2017

?አድራሻ ፡ወንጂ ማዞሪያ ናፍሌት ሳይደርስ ቡና ባንክ ያለበት ህንፃ ላይ

?ፆታ: ሴት

?የተፈላጊ ብዛት፡ 2

?0912131601/ 0916492452

@adama_Jobs

2 months, 4 weeks ago

?ሙያ፡ ካሸሪ

?የድርጅት ስም፡ ሮያል በርገር

?ማብቅያ ቀን፡ 07-03-2017

?አድራሻ ፡ወንጂ ማዞሪያ ናፍሌት ሳይደርስ ቡና ባንክ ያለበት ህንፃ ላይ

?ፆታ: ሴት

?የተፈላጊ ብዛት፡ 1

?0912131601/ 0916492452

@adama_Jobs

3 months ago

?ሙያ፡ የሽያጭ ሰራተኛ (sales )

?የድርጅት ስም፡ ደስታ የደህንነት ካሜራ ሽያጭና አከፋፋይ

?ማብቅያ ቀን፡ 05/03/2017

?አድራሻ ፡ አዳማ ከተማ መብራት ሀይል,ምንጭገበያ 1ኛ ፎቅ,ቢሮ ቁጥር 12B

?ፆታ: ሴት

?ልምድ፡ 1 ዓመት

?የተፈላጊ ብዛት፡ 1

? 0914824187

# ማህበራዊ ሚዲያ ላይ የመጠቀም ልምድ ያላት
# የኮምፒውተር ልምድ ያላት
# እንግሊዝኛ መረዳት የምትችል
# የትምህርት ደረጃ፡ በ IT and marketing
# በዚህ የቢሮ አድራሻ በአካል በመገኘት ሲቪያችሁን አስገቡ

@adama_jobs

3 months ago

?ሙያ፡ ጁስ መስራት የምትችል

?የድርጅት ስም፡ አሜን ምግብ እና ጁስ

?ማብቅያ ቀን፡ 28-02-2017

?አድራሻ ፡ 04 ሙሴ አጠቃላይ ሆስፒታል ፊትለፊት

?ፆታ: ሴት

?የተፈላጊ ብዛት፡ 2

?0949807002

@adama_jobs

We recommend to visit

Welcome To Amharic films Best Place To find Amharic Movies

አዳዲስ እና የድሮ አማርኛ ፊልሞችን እና አማርኛ ተከታታይ ድራማዎችን ለማግኝት ቻናላችንን Join ይበሉ ።
Share:- @Amharic_Films

ለማስታወቂያ - @Abusheymc & @Alpha6249

Buy ads: https://telega.io/c/Amharic_films

Last updated 1 year, 7 months ago

ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም

- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት

ለማስታወቂያ ስራ  --> @Aymu_xo

Last updated 2 months ago

╔╦╦═╦╔╦═╦═╦═╗
║ እንኳን ደህና መጡ | |
╚══╩═╩═╩╩╩╩═╝
➟ እንኳን ወደ ትልቁ የሊቨርፑል ( መርሲሳይድ) ቻናል በደህና መጡ ።
◉ ስለ ሊቨርፑል ◉
? ዝውውሮች

? ውጤቶች

? የጨዋታ ፕሮግራሞች

? እንዲሁም የተጨዋቾች ግለ ታሪክ

? ጨዋታዎችን በቀጥታ ወደናንተ የምናደርስ ይሆናል።

Owner:- @hackersolo0⭐️

Last updated 1 month, 1 week ago