Infinite Entertainment, Zero Cost: Get Your Free Books, Music, and Videos Today!

ETHIOSAT ኢትዮሳት ዲሽ መረጃ📡

Description
ℹ እንደምን ሰነበቱ channelJoin ስላረጉ እናመሰግናለን!!
በየጊዜው አዳዲስና የተለያዩ አሪፍ አሪፍ
የ Dish info 📡📰
❖ Software 📤📦📥
❖ 👥👥 እና ለጥያቄዎ ምላሾች 🗣 ማግኘት ይችላሉ።
🔰ማወቅ መልካም ነው፡ ያወቁትን ማሳወቅ በጎነት ነው!!!
ሀሳብ እና አስተያየት ካሎት admin
ደውለው ያናግሩን #+251919494125
@desuulv HAWASSA
We recommend to visit

ከእሁድ እስከ እሁድ ፈጣን የመረጃ ምንጭ!

➮የሃገር ቤት ትኩስ ትኩስ መረጃዎች
➮የአፍሪካ መረጃዎችን በሙሉ
➮የአውሮፓ ታላላቅ ሊጎች ሙሉ መረጃ
➮ቁጥራዊ መረጃዎች እና ዳሰሳዎች
➮ጨዋታዎችን በቀጥታ ከየስታዲየሙ

➮በስልክ ጥሪ ምንም አይንት የማስታወቂያ ስራ አንቀበልም!

ለማስታወቂያ ስራ @Promotion_4_3_3_Bot

Cʀᴇᴀᴛᴏʀ @Simera10

⓸-⓷-⓷ስፖርት በኢትዮጵያ| 2016

Last updated 1 month ago

ሙሌ ስፖርት ስፖርታዊ መረጃዎችን ከእሁድ እስከ እሁድ ያገኙበታል

የሃገር ቤት መረጃ
የአውሮፓ ሊግ መረጃ
ቀጥታ ስርጭት
የዝውውር ዜና

ለማስታወቂያ ስራ @Mulesporta
@Teme_Ayu

ስልክ ቁጥር +251911857852

Last updated 4 days, 23 hours ago

–The Best Arsenal Football Club Telegram Channel in Ethiopia.

–በኢትዮጵያ ትልቁ የአርሰናል ቴሌግራም ቻናል ነው። ስለ አርሰናል አዳዲስና ትኩስ መረጃዎች የዝውውር ፣ ዜናዎች ፣ኃይላይቶች፣ቪዲዬች፣ ትንታኔ በቀጥታ ያገኛሉ። ____________________

📥 For advert : @Mex_classic

Last updated 1 month ago

4 years, 3 months ago
WOW Nahoo HD ON NILESAT

WOW Nahoo HD ON NILESAT
TP 11134 H 27500

4 years, 3 months ago

የቪትዝ ቁልፍ በሚወረወርበት ዘመን ሎሚ ወርውረክ የኢትፍሩት ሰራተኛ መሆንክን እንዳታስፎግር ነብሴ 😆😂

መልካም በአል💚💛❤️

4 years, 3 months ago

እለተ ቅዳሜ TRT SPORT ላይ የሚተላለፍ ጨዋታዎች

🕒12:00 ሰአት ላይ
ARSENAL Vs SHEFFIELD UTD

Join @ETdishinfo
📩Contact as @desuulv
📱+251919494125
📱+251989474702

https://t.me/joinchat/AAAAAFjVjwDsFyEk5-YY9Q

Telegram

ETHIOSAT ኢትዮሳት ዲሽ መረጃ📡

***ℹ*** እንደምን ሰነበቱ channelJoin ስላረጉ እናመሰግናለን!! በየጊዜው አዳዲስና የተለያዩ አሪፍ አሪፍ የ Dish info ***📡******📰*** ❖ Software ***📤******📦******📥*** ❖ ***👥******👥*** እና ለጥያቄዎ ምላሾች ***🗣*** ማግኘት ይችላሉ። ***🔰***ማወቅ መልካም ነው፡ ያወቁትን ማሳወቅ በጎነት ነው!!! ሀሳብ እና አስተያየት ካሎት admin ደውለው ያናግሩን #+251919494125 @desuulv HAWASSA

እለተ ቅዳሜ TRT SPORT ላይ የሚተላለፍ ጨዋታዎች
4 years, 3 months ago

እለተ ቅዳሜ Syrian Sports ላይ የሚተላለፍ ጨዋታዎች

🕘9:30 ሰአት ላይ
WATFORD Vs TOTTENHAM

🕛12 ሰአት ላይ
REAL MADRID Vs SEVILLA

🕒2:30 ሰአት ላይ
NEWCASTLE Vs CHELSEA

🕒5:00 ሰአት ላይ
EIBAR Vs ATL. MADRID

Join @ETdishinfo
📩Contact as @desuulv

📱+251919494125
📱+251989474702

https://t.me/joinchat/AAAAAFjVjwDsFyEk5-YY9Q

Telegram

ETHIOSAT ኢትዮሳት ዲሽ መረጃ📡

***ℹ*** እንደምን ሰነበቱ channelJoin ስላረጉ እናመሰግናለን!! በየጊዜው አዳዲስና የተለያዩ አሪፍ አሪፍ የ Dish info ***📡******📰*** ❖ Software ***📤******📦******📥*** ❖ ***👥******👥*** እና ለጥያቄዎ ምላሾች ***🗣*** ማግኘት ይችላሉ። ***🔰***ማወቅ መልካም ነው፡ ያወቁትን ማሳወቅ በጎነት ነው!!! ሀሳብ እና አስተያየት ካሎት admin ደውለው ያናግሩን #+251919494125 @desuulv HAWASSA

እለተ ቅዳሜ Syrian Sports ላይ የሚተላለፍ ጨዋታዎች
4 years, 3 months ago
​​NHK WORLD ቴሌቪዥን በኢትዮሳት!

​​NHK WORLD ቴሌቪዥን በኢትዮሳት!

NHK WORLD ኦሪጂናል እና በይዘታቸው ለይት ያሉ የቴሌቪዥን ፕሮግራሞችን ከቶኪዮ ጃፓን በቀጥታ የሚያስተላልፍ የቴሌቪዥን ጣቢያ ሲሆን፤ በNHK WORLD ቴሌቪዥን በየሰዓቱ አለማቀፍ የዜና እወጃ እንዲሁም በማህበራዊ ህይወት፣ ባህል፣ ምግብ፣ ጉዞ፣ ቴክኖሎጂ፣ ሳይንስ አና ታሪክ ላይ ያተኮሩ ፕሮግራሞች ይቀርባሉ።
መልካም መዝናኛ!

ቴክኒካዊ መረጃ ለጠየቃቹኝ
ሳተላይት: NSS-12
57-ዲግሪ ምስራቅ
ፍሪኩየንሲ:-11105
ፖላራይዜሽን:- ሆሪዞንታል
ሲምቦል ሬት:- 45000

በኢዮሳት የሚተላለፉ ቻናሎችን ለማግኘት መጀመሪያ ዲሽዎን ወደ NSS12 ሳተላይት ምስራቅ አቅጣጫ 57ዲግሪ ላይ በማዞርና ከላይ የተዘረዘሩትን ቴክኒካዊ መረጃዎች ዲኮደርዎ ላይ በማስተካከል በከፍተኛ የምስል ጥራት ሁልጊዜም በነጻ ይታደሙ።

@ETdishinfo
@ETdishinfo
በየቀኑ አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርሶ
share share share ይደረግ!!!

4 years, 3 months ago

የሁሉም LIFESTAR ረሲቨሮች Biss Key አገባብ
1. LIFESTAR 9090
መጀመርያ መክፈት የምንፈልገው ቻናል ላይ ማድረግ ከዛ ሪሞቱ F1 መንካት ከዛ ወዲያው 333 መንካት እና Biss Key መሙላት።
2. LIFESTAR 8585
መጀመርያ መክፈት የምንፈልገው ቻናል ላይ ማድረግ ከዛ ሪሞቱ F1 መንካት ከዛ ወዲያው 333 መንካት እና Biss Key መሙላት።
3. LIFESTAR 6060 እና 8080
መጀመርያ መክፈት የምንፈልገው ቻናል ላይ ማድረግ ከዛ ሪሞቱ F1 መንካት ከዛ ወዲያው 333 መንካት እና Biss Key መሙላት።
4. LIFESTAR 1000++
መጀመርያ መክፈት የምንፈልገው ቻናል ላይ ማድረግ ከዛ ሪሞቱ F1 መንካት ከዛ ወዲያው 333 መንካት እና Biss Key መሙላት ወይም ሪሞቱ ላይ አረንጓዴውን በተን መጫን እና Biss Key መሙላት።
5. LIFESTAR 1000HD, 2000HD, 3000HD, 4000HD, 9200HD, 9300HD
መጀመርያ መክፈት የምንፈልግበት ቻናል ላይ ማድረግ ሪሞቱ ላይ አረንጓዴውን በተን መጫን እና Biss Key መሙላት።
6. LIFESTAR 2350HD, 2425HD, 2020HD, 3030HD, 4040HD, 9200HD, 9300HD, 18HD
መጀመርያ መክደት የምንፈልገው ቻናል ላይ ማድረግ ከዛ ሪሞቱ ላይ Goto የሚለውን መጫን እና Biss Key መሙላት።
7. LIFESTAR LS6, 7, 8, 9
መጀመርያ መክፈት የምንፈልግበት ቻናል ላይ ማድረግ ሪሞቱ ላይ አረንጓዴውን በተን መጫን እና Biss Key መሙላት።
8. LIFESTAR SD
መጀመርያ መክፈት የምንፈልገው ቻናል ላይ ማድረግ ከዛ ሪሞቱ ላይ info ተጭናችሁ 1234 መንካት እና Biss Key መሙላት።

4 years, 3 months ago

ዛሬ ተጠባቂ ጨዋታ

ማታ 4:45
❤️ማንችስተር ዩናይትድ 🆚 ዎልቭስ

LIVE ON▶️VARZESH TV FARSI አዲሱ/
LIVE ON▶️ #TV_VARZISH_HD /የድሮ

4 years, 3 months ago

AzerSpace 2 ላይ ከ Yahsat ጋር በአንድ ሰሀን ይሰራል
AzerSpace 2 / Intelsat 38 @ 45.1° East
12692 H 6500
ከቆየልን በጣም አሪፍ አማራጭ ነው የሚሆንልን

4 years, 3 months ago

IDMAN TV እና CBC SPORT ስርጭት ዛሬ ጀምረዋል!

•እስካሁን ድረስ ግን የTurkey ቻናል ሆነው እንዴት የአፍሪካ Coverage ብቻ ያለው Beam ላይ ሊገቡ እንደቻሉ ሊገባኝ አልቻለም!
ይቆያሉ የሚል ሃሳብ እኔ በግሌ የለኝም!

4 years, 3 months ago
አዲሱ የ TV Varzish Biss Key

አዲሱ የ TV Varzish Biss Key
📡YAH.SAT 52.5
📺TV VARZISH HD NEW BISS Key
🔑BISS.2020ABEBCD0103D1
📶11785.H.27500

We recommend to visit

ከእሁድ እስከ እሁድ ፈጣን የመረጃ ምንጭ!

➮የሃገር ቤት ትኩስ ትኩስ መረጃዎች
➮የአፍሪካ መረጃዎችን በሙሉ
➮የአውሮፓ ታላላቅ ሊጎች ሙሉ መረጃ
➮ቁጥራዊ መረጃዎች እና ዳሰሳዎች
➮ጨዋታዎችን በቀጥታ ከየስታዲየሙ

➮በስልክ ጥሪ ምንም አይንት የማስታወቂያ ስራ አንቀበልም!

ለማስታወቂያ ስራ @Promotion_4_3_3_Bot

Cʀᴇᴀᴛᴏʀ @Simera10

⓸-⓷-⓷ስፖርት በኢትዮጵያ| 2016

Last updated 1 month ago

ሙሌ ስፖርት ስፖርታዊ መረጃዎችን ከእሁድ እስከ እሁድ ያገኙበታል

የሃገር ቤት መረጃ
የአውሮፓ ሊግ መረጃ
ቀጥታ ስርጭት
የዝውውር ዜና

ለማስታወቂያ ስራ @Mulesporta
@Teme_Ayu

ስልክ ቁጥር +251911857852

Last updated 4 days, 23 hours ago

–The Best Arsenal Football Club Telegram Channel in Ethiopia.

–በኢትዮጵያ ትልቁ የአርሰናል ቴሌግራም ቻናል ነው። ስለ አርሰናል አዳዲስና ትኩስ መረጃዎች የዝውውር ፣ ዜናዎች ፣ኃይላይቶች፣ቪዲዬች፣ ትንታኔ በቀጥታ ያገኛሉ። ____________________

📥 For advert : @Mex_classic

Last updated 1 month ago