✍ኢብኑ ጀሚል ?Ibnu jemil channel (أبو الدرداء)

Description
ሀቅ ከማንም ከመጣልህ ተቀበል!!
?በምትዘው አቃም ላይ መረጃ ይኑርህ!!
?ሰውን ተከትለህ መረጃ ሳይኖርህ አቃም አትመሰርት!!
?ወደ ሀቅ ጎዳና ከመጣክ አትወዛወዝ
?ይህ የአቡደርዳእ /ኢብኑ ጀሚል የተሌግራም ቻናል ነው።በአላህ እገዛ የተለያዩ ት/ቶች ይለቀቁበታል።

ጥቆማ
@Ibnujemil13
"""""""""""""""""""""
https://t.me/ibnujemilchannel
We recommend to visit

Welcome To Amharic films Best Place To find Amharic Movies

አዳዲስ እና የድሮ አማርኛ ፊልሞችን እና አማርኛ ተከታታይ ድራማዎችን ለማግኝት ቻናላችንን Join ይበሉ ።
Share:- @Amharic_Films

ለማስታወቂያ - @Abusheymc & @Alpha6249

Buy ads: https://telega.io/c/Amharic_films

Last updated 1 year, 8 months ago

ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም

- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት

ለማስታወቂያ ስራ  --> @Aymu_xo

Last updated 3 weeks, 1 day ago

╔╦╦═╦╔╦═╦═╦═╗
║ እንኳን ደህና መጡ | |
╚══╩═╩═╩╩╩╩═╝
➟ እንኳን ወደ ትልቁ የሊቨርፑል ( መርሲሳይድ) ቻናል በደህና መጡ ።
◉ ስለ ሊቨርፑል ◉
? ዝውውሮች

? ውጤቶች

? የጨዋታ ፕሮግራሞች

? እንዲሁም የተጨዋቾች ግለ ታሪክ

? ጨዋታዎችን በቀጥታ ወደናንተ የምናደርስ ይሆናል።

Owner:- @hackersolo0⭐️

Last updated 2 months, 2 weeks ago

1 month, 4 weeks ago
1 month, 4 weeks ago

ወደ ባጢል መመከልከትን ማብዛት ሀቅን በልብ ማወቅን ታስወግዳለች።
*ኢብራሂም ኢብኑ አድሀም

ሒልየቱል አውሊያእ*

?https://t.me/ibnujemilchannel

1 month, 4 weeks ago

ሸይኻች ሸይኽ ዐብዱል ሐሚድ አል_ለተሚይ!

ሀቁን በማብራራት ባጢሉን ሲንዱ
ዲንን ለማስተማር እስከ ጫፍ ሲሄዱ።
የሙብተዲዕን ሴራ ለኡማው ሲያስረዱ
የጥመት አንጃዎች ምቀኞች ነደዱ።
    ምን ቢጣጣሩ የቢድዓ አካላት
ለመንሐጀ ሰለፍ ጠባቂ እኮ አላት።

አንዱ ቢከረበት ሊሆን አበሳ
   ዲንና መንሐጁን ሊሸጥ ቢነሳሳ
   ተገልብጦ ቢሆን የሱና ነቀርሳ
የሰለፎችን ስም በመጥፎ ሚያነሳ
   ዑለሞች አሉን የዲን አንበሳ

በጭራሽ ማይፈሩ የወቃሽ ወቀሳ!!

ጥቅም ፈላጊው ቢያጠለሻቸው
ሼኻችን ሀቅን በመርዳት ላይ ናቸው።
ስማቸውን ለማርከስ አትድከም ይብቃህ
አንድም ከኛ የለም ባጢልህን ሚሰማህ!
ምን ቢፍጨረጨር ቢያነጋ ሳይተኛ
ዑለሞች ናቸው የሰለፍያ ዘበኛ!

ሀቅን ስለያዙ ምን ቢያጣጥሏቸው
  አንድ መሆናችን ቢያንጨረጭራቸው
በደዕወተ ሰለፍ ቢቀላም ፊታቸው
ሙቱ ቢغይዚኩም ነው የምንላቸው‼️

እኔ ስገረም በእውቀታቸው
ለካ የሼኽ ዑሰይሚን ደረሳ ናቸው።
  ያላታለላቸው ዱንያ ብልጭልጭ
ረድ ነቅድ አይተዉም ማንም ቢበሳጭ!
  ግዜያዊ ጥቅም ገንዘብ ያልበገራቸው
ለገጠር ከተማው ለተውሂድ ብርሃን ሰበብ ናቸው።
ደዕወተ ሰለፍን በማሰራጨት
ኡማውን አነቁት ከተኛበት። ስራችን እንዲሆን ለሸሪዓ ተስማሚ ለቢድዓ አካላት ሆነዋል ኮርኳሚ።

በጣም ደስ የሚለኝ ከንግግራቸው
"ጉድ እኮ ነው!" ይላሉ ነገር ሲገርማቸው።

እኔን ለማስከፋት ከሀቅ ለማስወጣት
ቢሉኝ "ለተሚይ"
ታዲያ ለምን ይክፋኝ ለተሞ እኮ ናቸው
ሱንይ ሰለፍይ።
አይደሉም ሙብተዲዕ ኢኽዋን ሱፍይ
ደግሞም ሀዳድይ።

እስኪ ነቃ እንበል እስኪ እናስተንትን
  እንጣል ተዐሱብን እንተው ቅጥፈትን።
ሀቅን እንፈልጋት ከውስጥ ከልባችን
አንሰማም እንበል አላዋቂዎችን።
አንተ ሙብተዲዕ ሆይ አትበል እርር
በሀቅ መፅናታቸው ምንኛ ሲያምር

ስማቸውን ማጥፋት ምንም አይጠቅምህም
ሀቅን ተቀበል ቢያጥወለውልህም!

ምንም ብትለፈልፍ እኛ አንሰማህም እሳቸውን ሚያስተች ማስረጃ የለህም!

አንተ አላዋቂ ሆይ አቸኩል ለወሬ ከጎናቸው ነበርክ ምን ተገኘ ዛሬ አሁን ተከረበትክ ምነው ሳዳትዬ?
ትላንት በአቋምህ ነበር ያፀደከው
ዛሬ ተገልብጠህ ለምን ውሸት አልከው?
እራስህን ከራስህ ለምን አጋጨኸው?

የሀቁንስ መንገድ እንደምን ጠላኸው?
ከነርሱ አልደመርም እንዳላልክ እዬዬ
  አሁን ተከረበትክ ምነው ሳዳትዬ?
ማንም የትም ቢሄድ ማን ቢሆንም ምንም
ሀቅ ግን ሀቅ ናት አትቀያየርም

ማንም ቢነቅፋቸው ማን ቢኻልፋቸው
አቡ ዐብዱል ሐሊም ለሀቅ ታጋይ ናቸው።
ዛሬ ተገልብጠህ ብትላቸው ጃሂል
አዋቂ ሼኽ ናቸው ያላሉ ውልውል!

ለዚህም ምስክር ከደረሶቻቸው
ሙሐመድ ኪርማኒይ ሻኪር ሱልጧን ናቸው
ሁሰይን ሙሳን ብትል...በጣም ብዙ ናቸው።

በጊዜ መሄድ ያልተቀያየሩ በሄዱበት ሁሉ ሀቅን ሚያስተምሩ ባለ ብዙ እውቀት ብርቅዬዎች ናቸው።
ተወዳጅ የሆኑ ከነ ሼኻቸው።      መንሀጀ ሰለፍ ያስከበራቸው!    እውነተኛ መሆን ሀቅ ያላቃቸው።      ኡማው ዘንድማ ያስወደዳቸው    በሀቋ ላይ ፍንክች አለማለታቸው    ቀጣፊ ውሸታም አለመሆናቸው***‼***    ይሄ ኬት መጣ ብለህ ብጠይቅ
አንተ ጃሂል ያልከው እንዳስተማራቸው ጠንቅቀህ እወቅ*
*እውቀትን ለማካፈል ስስታም ያልሆኑ
እኔን ብቻ ስሙኝ በጭራሽ ያላሉ።

በስተመጨረሻም ዱዐ ላርግላቸው
ከሙብተዲዕ ሴራ እንዲጠብቃቸው
   ያላዋቂን ወሬ ሊያርቅላቸው።የኛን ውድ ሼኽ እንዲያልቃቸው። የሀቋንም መንገድ ላያስለቅቃቸው። በመንሐጀ ሰለፍ እንዲያፀናቸው እድሜያቸውን ረጅም እንዲያደርግላቸው።
     እንዲያስተምሩ ለደረሶቻቸው
ድርብርብ እውቀትን ይጨማምርላቸው።
በሀቋም መንገድ ላይ ሁነው ይውሰዳቸ
ው!!
?የ'አብዱል ሐኪም ልጅ!

@Abdul_halim_ibnu_shayk

2 months ago
2 months ago
2 months ago

? የሰለፍያ ዳዕዋ ማለት
‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌➥➥➥➥➥➥➥?

? የተውሂድ አስፈላጊነት የሽርክ አፀያፊነት ተዳሷል።
? ትክክለኛው እስልምና አላህን በብቸኝነት ማምለክ እንደሆነ ተጠቅሷል

የውሸት አንድነት አይጠቅመንም
ከቀብር አምላኪዎች ጋር አንድ አይደለንም
ትክለኛ አንደነት የሚገኘው በተውሂድና በሱና ነው።

? የሰለፍያ ዳዕዋ ማለት ትክክለኛው የእስልምና አስተምህሮ እዲሁም የተውሂድ ጥሪ ስለመሆኑ ተብራርቷል።

? آلأُسْتَاذ بَحْرُو تَكَا أَبُو عٌبَيْدَة «حَفِظَهُ اللَّهُ»
? በኡስታዝ ባህሩ ተካ አቡ ዑበይዳህ አላህ ይጠብቀው!

? መስጅደ ፋሩቅ (ሃሮ)
*? ታህሳስ /ቀን/28/4/2017/እለተ/ሰኞ*

♻️ t.me/hussenhas

▵▮▱▰▱▰▱▰▱▰▱▰▯▴
? أَبُـــو عِـمْــرَان ❨??? ?????❩

? ••⇣⇣.  ?   ••⇣⇣ 
╰?????.   ╰?????

---------------⫷⫸-----------------
?️ በ ????????~???????
? ⇣⇣⇣?⇣⇣⇣? ⇣⇣⇣↙️
https://t.me/AbuImranAselefy
https://t.me/AbuImranAselefy
https://t.me/AbuImranAselefy
⫷⫸⫷~⫸⫷⫸⫷~⫸⫷⫸⫷~⫸

2 months ago

ባልና ሚስት አንዱ ለአንዱ ስሜቱን እስካልተወ ድረስ መቸም ቤታቸው ከጭቅጭቅ አይጠራም።

ልክ ነኝ ኣ…!?

መልሱን እግብተው ለተግባቡት ትቼዋለሁ።

?https://t.me/ibnujemilchannel

2 months ago
2 months ago
2 months ago

?የአላህ ባሮች ሆይ! ጠንክሩ ስንትና ስንት የማይመለስ ተጣሪ ኣለ?!

"يا عِبادَ اللهِ جِدُّوا
رُبَّ داعٍ لا يُردُّ".
?https://t.me/ibnujemilchannel

We recommend to visit

Welcome To Amharic films Best Place To find Amharic Movies

አዳዲስ እና የድሮ አማርኛ ፊልሞችን እና አማርኛ ተከታታይ ድራማዎችን ለማግኝት ቻናላችንን Join ይበሉ ።
Share:- @Amharic_Films

ለማስታወቂያ - @Abusheymc & @Alpha6249

Buy ads: https://telega.io/c/Amharic_films

Last updated 1 year, 8 months ago

ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም

- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት

ለማስታወቂያ ስራ  --> @Aymu_xo

Last updated 3 weeks, 1 day ago

╔╦╦═╦╔╦═╦═╦═╗
║ እንኳን ደህና መጡ | |
╚══╩═╩═╩╩╩╩═╝
➟ እንኳን ወደ ትልቁ የሊቨርፑል ( መርሲሳይድ) ቻናል በደህና መጡ ።
◉ ስለ ሊቨርፑል ◉
? ዝውውሮች

? ውጤቶች

? የጨዋታ ፕሮግራሞች

? እንዲሁም የተጨዋቾች ግለ ታሪክ

? ጨዋታዎችን በቀጥታ ወደናንተ የምናደርስ ይሆናል።

Owner:- @hackersolo0⭐️

Last updated 2 months, 2 weeks ago