Welcome To Amharic films
Best Place To find Amharic Movies
አዳዲስ እና የድሮ አማርኛ ፊልሞችን እና አማርኛ ተከታታይ ድራማዎችን ለማግኝት ቻናላችንን Join ይበሉ ።
Share:- @Amharic_Films
ለማስታወቂያ - @Abusheymc & @Alpha6249
Buy ads: https://telega.io/c/Amharic_films
Last updated 1 год, 6 месяцев назад
ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም
- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት
ለማስታወቂያ ስራ --> @Aymu_xo
Last updated 1 месяц назад
╔╦╦═╦╔╦═╦═╦═╗
║ እንኳን ደህና መጡ | |
╚══╩═╩═╩╩╩╩═╝
➟ እንኳን ወደ ትልቁ የሊቨርፑል ( መርሲሳይድ) ቻናል በደህና መጡ ።
◉ ስለ ሊቨርፑል ◉
🔴 ዝውውሮች
🔴 ውጤቶች
🔴 የጨዋታ ፕሮግራሞች
🔴 እንዲሁም የተጨዋቾች ግለ ታሪክ
🔴 ጨዋታዎችን በቀጥታ ወደናንተ የምናደርስ ይሆናል።
Owner:- @hackersolo0⭐️
Last updated 2 недели, 1 день назад
🔖ይህ ትዉልድ
!
🎙Usetaz muhammed sirage
=
t.me/Muhammedsirage
➷➷አይንን መስበር በተመለከተ ኢብኑል ቀይም “አልጀዋቡልካፊ” በሚባለው ኪታባቸው ገፅ 129-130 ላይ እንዲህ ይላሉ፦
“እይታ የስሜት መሪ እና ተላላኪዋ ነው። ከማየት መቆጠብ ብልትን ከሐራም ለመጠበቅ መነሻ ነው። አይኑ እንደፈለገች የሚመለከት ሰው እራሱን ወደ ጥፋት ወንዝ እያወረደ ነው። ለዚህም ነብዩ ﷺ ለዐልይ እንዲህ አሏቸው፦
{ يا علي، لا تتبع النظرة النظرة فإنما لك الأولى } أحمد (1/159) ، الدارمي الرقاق (2709)
➪“እይታህን እይታ አታስከትላት የአንተ የመጀመሪያዋ ብቻ ናት” በዚህም የተፈለገው መጀመሪያ በድንገት የተመለከትከው ወንጀል የለውም፤ያንን ተከትለህ (በዚያው ቀጥለህ) አትመልከት ማለት ነው።
ሙስነድ ውስጥ በተጠቀሰው ነብዩ ﷺ እንዲህ አሉ፦
{ النظر سهم مسموم من سهام إبليس }
“እይታ(መመልከት) ከሸይጧን ጦሮች መካከል በመርዝ የተሞላችዋ ናት።
” ምልከታ የአብዛኛዎቹ ሰውን የሚጎዱ ነገሮች መነሻ ነው። ምልከታ ትውስታን ትፈጥራለች፤ ትውስታ ማሰብን ትፈጥራለች፤ ማሰብ ስሜትን ትፈጥራለች፤ ስሜት ፍላጎትን ትፈጥራለች፤ከዚያም ይህ ተጠናክሮ ቁርጥ ውሳኔ ላይ ይደረሳል። በመጨረሻም ስራው ይፈፀማል። ከልካይ እስካልከለከለው ድረስ ከመፈፀም የሚያስቀረው ነገር የለም።
ለዚህም ሲባል አይንን በመስበር ትግስት ማድረግ ተመልክቶ በውስጡ ህመም ከተፈጠረ በኋላ ትግስት ከማድረግ ቀላል ነው።
ሙስሊም እህቴ ሆይ! ያልተፈቀደ ወንድን ከማየት አይንሽን እንድትከለክይ አደራ እልሻለሁ።
እንደዚሁም በአንዳንድ መጽሔቶች፣ በቴሌቪዥን እስክሪኖች እና በቪዲዮ ላይ የሚመጡ ፈታኝ ምስሎችን እና ፊልሞችን ከማየት አደራ እልሻለሁ። ከእነዚህ ነገሮች ከተጠበቅሽ መጨረሻሽ መጥፎ ከመሆን ትድኛለሽ። ባለቤታቸውን ለክስረት የዳረጉ ምልከታዎች ብዙ ናቸው። እሳት የሚፈጠረው ከትንንሽ ቃንቄዎች ነውና።
✍️ ከተንቢሃት የተወሰደ...
🔖ሪሳለቱ አል ሒጃብ ኪታብ ደርስ
•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•
◤ክፍል 08◥
√ የኪታብ 𝑷𝐝𝑭 ⇣⇣⇣⇣
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/13950
🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
هل تعلم معنى تحية التشهد في الصلاة؟
- للشيخ عبد الرزاق البدر حفظه الله تعالى.
🔖ሪሳለቱ አል ሒጃብ ኪታብ ደርስ
•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•
◤ክፍል 07◥
√ የኪታብ 𝑷𝐝𝑭 ⇣⇣⇣⇣
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/13950
🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
➪ ከፊል ሰለፎች ራቅ ላሉ ወንድሞቻቸው እንዲህ ብለው ይፅፉ ነበር።
ከዚህም በቀጠል ➛ አላህን የፈራ በርቅጥም ነፍስያውን ይጠብቃል።
➲ የሏህን ፍራቻ የተወ በእርቅጥም ነፍሱንም ትቷታል ...... አሏህ ከሱ የተጥራራ ነው ..... አሏህን ቢፈራም ለነፍሱ ነው ባይፈራም ለነፍሱ ነው።
አሁን ይህን ሰው ምን እንበለው በረቢ ግራ ገባን እኮ እዩኝ እዩኝ ደብቁኝን ያመጣል አሉ
ደግሞ ሴቶችዬ የፈለገ ብትወዱ ወንዶችን ሄዳችሁ አትጠይቁ ሀቂቃ ይብስ እራስን ማዋረድ ነው በተለይ ልክ አንደዚህ ከንቱ ከገጠመሽማ አስቢው አሏሁል ሙስተዓን
"**እገሌ ይሰድብሃል" አሉት ለአንድ ደግ ሰው ሰዎች ።
" ሁሉም ሰው የየራሱ የሥራ መዝገብ አለው። ደስ ባለው ነገር ቢሞላ ምን ገዶኝ።" አላቸው ።**
እያንዳዷዋ የመንናገራት ከአፋችን የምትወጣ ቃል በሂሳብ መዝገባችን ላይ ትሰፍራለች ስለዚህ አፋችንን ልንጠበቅ ያስፈልጋል!
አንድ አንዴ...... እራሴን በጥረትና ፍላጎት ውስጥ አገኘዋለሁኝ
አንድ አንዴ ....ደግሞ ጥረቱም ፍላጎቱም ጠፍቶ ወደራሴ ስመለከት ለካ ስራሴ እኔ እራሱ እማላቅ ሆኜ አገኛለሁ! .......ጭራሽ ምን እንደምፈልግም አለማውቅ
ታዳ እንደው ይህ ነገር የጤና ነው ትላላቺሁ?
Welcome To Amharic films
Best Place To find Amharic Movies
አዳዲስ እና የድሮ አማርኛ ፊልሞችን እና አማርኛ ተከታታይ ድራማዎችን ለማግኝት ቻናላችንን Join ይበሉ ።
Share:- @Amharic_Films
ለማስታወቂያ - @Abusheymc & @Alpha6249
Buy ads: https://telega.io/c/Amharic_films
Last updated 1 год, 6 месяцев назад
ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም
- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት
ለማስታወቂያ ስራ --> @Aymu_xo
Last updated 1 месяц назад
╔╦╦═╦╔╦═╦═╦═╗
║ እንኳን ደህና መጡ | |
╚══╩═╩═╩╩╩╩═╝
➟ እንኳን ወደ ትልቁ የሊቨርፑል ( መርሲሳይድ) ቻናል በደህና መጡ ።
◉ ስለ ሊቨርፑል ◉
🔴 ዝውውሮች
🔴 ውጤቶች
🔴 የጨዋታ ፕሮግራሞች
🔴 እንዲሁም የተጨዋቾች ግለ ታሪክ
🔴 ጨዋታዎችን በቀጥታ ወደናንተ የምናደርስ ይሆናል።
Owner:- @hackersolo0⭐️
Last updated 2 недели, 1 день назад