🎀ተምሳሌቶችሽ ሰለፎችን አስታውሽ🎀

Description
🎀እህቴ በጥብቅ እወቂ ኢስላም በትክክለኛ አቂዳ ላይ የታነፁ ተተኪዎች ይሻል::ይህ የሚረጋገጠው ግን ባንቺ ነው ይህን አውቀሽ ዱንያንና ሓጃዎቿን ወይም ከአላማሽ መሰናክል ሊሆኑ የሚችሉትን ሁሉ እርሺ: ሰለፎችን ተምሳሌቶችሽን ግን አስታውሺ!🎀
https://t.me/Selefiyochitemsaletochishi
Advertising
We recommend to visit

Welcome To Amharic films

Best Place To find Amharic Movies

አዳዲስ እና የድሮ አማርኛ ፊልሞችን እና አማርኛ ተከታታይ ድራማዎችን ለማግኝት ቻናላችንን Join ይበሉ ።
Share:- @Amharic_Films

ለማስታወቂያ - @Abusheymc & @Alpha6249

Buy ads: https://telega.io/c/Amharic_films

Last updated 1 год, 6 месяцев назад

ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም

- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት

ለማስታወቂያ ስራ  --> @Aymu_xo

Last updated 1 месяц назад

╔╦╦═╦╔╦═╦═╦═╗
║ እንኳን ደህና መጡ | |
╚══╩═╩═╩╩╩╩═╝
➟ እንኳን ወደ ትልቁ የሊቨርፑል ( መርሲሳይድ) ቻናል በደህና መጡ ።
◉ ስለ ሊቨርፑል ◉
🔴 ዝውውሮች

🔴 ውጤቶች

🔴 የጨዋታ ፕሮግራሞች

🔴 እንዲሁም የተጨዋቾች ግለ ታሪክ

🔴 ጨዋታዎችን በቀጥታ ወደናንተ የምናደርስ ይሆናል።

Owner:- @hackersolo0⭐️

Last updated 2 недели, 1 день назад

3 months, 2 weeks ago

「??አዲስ አፕ | ተለቀቀ ?」

╭┄┈┈⟢
│❏ አልቀዋዒዱል አርበዕ القواعد الأربع

╰─────────────────╯    
?የደርሱ አቅራቢ:-
├────⟢
? ኡስታዝ በአቡ ፊርደውስ  │አብዱሶመድ መሀመድ
╰──────────────
╭⧿⧿⛉
├⎙አሁኑኑ ዳውንሎድ በማድረግ
│ይጠቀሙ!

┝ለሌሎችም ሼር በማድረግ የአጅሩ
│          ?  ተካፍይ ይሁኑ!
│──────────
│    ? መሰል ቂራአት አና ሙሀደራወቸ │ለማሰራት 
│ሚከተልውን አድራሻ ይጠቀሙ 
│              ????
│     @selfy_app_developer
╰───────────
╭╼──────────────
┢⎘  ለመሰል ስራዎች ይቀላቀላሉን

?https://t.me/safya_app
╰╼────────────────╯

3 months, 2 weeks ago

*?አዲስ ወሳኝ  ሙሀድራ***

እለተ ጁመአ ረቢአል አወል 17/ 1446 በውላውላ  ሰለፍዮች  ግሩፕ  Onlineቀጥታ  ሥርጭት 
የተደረገ  ሙሀ
ድራ 
?****

*?በኡስታዝ ኢልያስ አወል ( አቡ ሷሊህ
አልኡሰይሚን) ሀፊዘሁ አሏህ
*

**?ርዕስ ሰለ አዲኑ ነሲሀ በሚል
ብዙ ምክሮች  ተወስቶበታል*?*

┈➤በአቋማችን /በአቂዳችን መፅናት
እዳለብን ለሰወች ውደታ እና ለዱኒያዊ
⤵️

┈➤ጥቅም ብለን በመስለሀ ስም ሀቅን መሸፉፉን የተንሸራተቱና የሟሙ ሰወች ባህሪ መሆኑ ሌላም ብዙ ጠቃሚ ነጥቦች ተወስቶበታል?**

?【ሼር ይደረግ➷➷➷**@YweIaweIa_Groups@YweIaweIa_Groups

ወደ ኡሰታዝ ቻናል ለመቀላቀል⤵️
https://t.me/AbuSalihAlosimine

3 months, 2 weeks ago

ስለ ሙመይአ
ስለ ሳዳት ከማል
ሰለ ኢብኑ ሙነወር
ሰለ ከድር ከሚሴ ወዘተ...........
ምን አይነት አቋም እንድነበራቸዉ
አሁን በምን አይነት አቋም እንዳሉ
የተብራራበት አዳምጡት፡፡
?**

በሽታ ያለባችሁ ልባችሁን ለሀቅ ክፈቱት ተጠቀሙበት ለአኼራችሁም
ለዱንያችሁም አህሠን ለኩም ወለና**

https://t.me/menhaj_Aselefiya ➤•════•••?*?•••═══➤•*

3 months, 3 weeks ago

***ወደ ዱኒያ ምንም ሳይኖረን ገባን.
በሁሉም ነገር ታገልን
ምንም ሳይኖረን ከእርሷ እንወጣለን

ስለሁሉም  ነገር  እንጠየቃለን !
በሰራነዉ   ስራ   እንመነዳለን

ኸይርም ይሁን ሽር  እናገኜዋለን
አላህ እንዳዝንልን እንለምነዋለን:::***

https://t.me/menhaj_Aselefiya ➤•════•••?*?•••═══➤•*

3 months, 3 weeks ago

**አስደሳች ዜና

ታላቅ የሙሓዶራ ፕሮግራም**

የፊታችን እሑድ በቀን 12/1/2017
ታላቅ የሙሓዶራ ፕሮግራም በአል- ወሰጢያህ መድረሳ  ከወትሮው ለየት ባለና ባማረ ሁኔታ ስለተዘጋጀ ይህ እድል እንዳያመልጠዎት ስንል እርሰዎን  ከወዳጅ ዘመድዎ ጋር  በአክብሮት ጋብዘንዎታል።

? ተጋባዥ እንግዶች

1️⃣1⃣ኛ.  ዶር. ሸይኽ ሑሰይን ሙሐመድ አስ-ሲልጢይ ሐፊዘሁሏህ

2️⃣2⃣ኛ.  ኡስታዝ አቡል ቡኻሪ ሙባረህ ኢብራሂም ሐፊዘሁሏህ

3⃣3⃣ኛ አቡ ኡበይዳ አብራር አወል ሐፊዘሁሏህ

ሁሉም ርዕሶች በሰዓቱ ይገለፃሉ!!!!
ልብ ይበሉ ⤵️

↪️ ሁላችሁም ተጋብዛችኋል!!!!
አድራሻ፡- አዲስ አበባ ስልጤ ሰፈር አል-ወሰጢያህ መድረሳ
እለተ፡-  እሑድ 12/1/2017
ሰዓት፡- ከጠዋቱ 3: 00 ጀምሮ
?ለሴቶችም በቂና ምቹ ቦታ ተዘጋጅቷል!!!!

ጥብቅ ማሳሰቢያ : –
? ይህንን በአይነቱ ልዩ የሆነ ፕሮግራም እንዳያመልጥዎ ፕሮግራሞትን ከወዲሁ በማመቻቸት ከቤተሰብዎ፣ ከጓደኛዎ፣ ከስራ ባልደረባዎ ጋር ለመታደም ቁጥር 1️⃣ ፕሮግራምዎ አድርገው ይያዙ።

? ጥሪን ማክበር ኢስላማዊ ስነ-ምግባር ነው!!!

✍️አዘጋጅ፡- አል- ወሰጢያህ መድረሳ

https://t.me/AbraribnAwal
https://t.me/AbraribnAwal

3 months, 3 weeks ago

**የአሏህ መልአክተኛ ረሱል ሰላለሁ አለይሂ
ወሰለም እንዲህ ብለዋል

አንድ ሰው እሰልምናው ማማሩ ምልክቱ ነው
የማይመልከተውን መተው ነው

እናም አንዳንድ ሰዎች በማይመልከታችሁ
ነገር ቢዚ አትሁኑ ለማለት ነው

ከቻላችሁ መልካም ተናገሩ
ከለዛ ዝም ማለቱ ጥሩ ነው*‼️
"በአላህና በመጨረሻው ቀን ያመነ ሰው፤
መልካም ይናገር ወይም ዝም ይበል፡፡"
?
?***ቡኻሪና ሙስሊም ዘግበውታል

https://t.me/menhaj_Aselefiya ➤•════•••?*?•••═══➤•*

6 months, 2 weeks ago

<የሷን ሂወት ትታ ለሰዎች የኖረች የንፋስ ላይ ሻማ ሆና ታበራለች
     እሷ ግን ሰው የላት ውለታ ሚውቅላት
   ፈተናዋ ብዙ ሁሉም ለርሷ ጠላት
ምንም የማይመስላት እሷ ጠንካራ ናት
ውለታዋ ብዙ ብዕር የማይገልፃት
አምሳያ የሌላት የአረብ ሀገር ሴት ናት

የማትታወቂ ድብቋ ጀግና ነሽ
   የችግር ምሰሶ ዱቄት አመድ ያረግሽ
መስጀድ አስገንብተሽ ለታመመ ደርሰ አዛኘ  ሩህሩህ ለሁሉም አልቅሰሽ
የጠላሽ ቢጠላሽ የገፋ ቢገፋሽ

በጀግንነት የቆምሽ እስካሁንም ያለሽ

አይዎ የኔ ንግስት ላንች ቃል የለኘም
   ስላንች ቢወራ አዋጅ ቢታወጀም
ፋፁም የሚሆንሽ አንድም ቃል የለኘም

ግን ምን ይደረጋል ማንስ ይረዳኛል
  ሁሉም በጀሽ በልቶ ይገፈትርሻል
በይ አሁንም በርች ወጥረሽ ጠንክሪ
ያወራ ቢያወራ ምንም እንዳትፈሪ

ግን ግን ይችን ጀግና እንዳትሉኘ ማናት
   አምሳያ የሌላት የአረብ ሀገሯ ናት
*? كتبت ከእህትሽ ኡሙ ኻሊድ
ከውላውላ ሰለፍዮች ግሩፕ የተዘጋጂ ግጥም*

➷➷➷➷➷➷➷➷➷https://t.me/YweIaweIa_Groups

6 months, 2 weeks ago

✒️ጀግናዬ !

ዱኒያ ወደ ትክክለኛው ሀገር መሸጋገሪያ
ድልድይ እንጂ ሌላ አይደለችምና
የዱኒያ
ጌጣጌጦቿ እንዳያታልልህ!!!

6 months, 2 weeks ago

*☑️ታማኝ ጓደኛ ልክ አንደመጋረጃ ነው

ብዙ ነገሮችን ይሸፍንልሀል?

ኢላሂ ታማኞችን አብዛልን?*

**ጎደኛ ከባድ የሆነ ተፅኖ እንዳለው አትዘንጊ

ነሲሀ የለለው ጎደኝነት ጉዳቱ ብዙ ነው*?*

6 months, 3 weeks ago

➩◉አንዳድ ሴቶች ባሏቻቸውን
ከመኻደም በጣም አጉድለዋል
‼️**

➩◉አሁን ላይ ቤቷም አትቀመጥ ቤት ውጭ ውላ ማታ ነው እምትገባው‼️

➩ቀደምት ሰለፍያ ሴቶች ባሎቻቸውን ይኻድሙ ነበር ቤት ላይ ሁሉንም ነገር ይሰሩ ነበር‼️

?▸◉አልሸይኽ ሳልህ አልፈውዛን ((ሀፊዘሁላህ))◉◂

➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘**https://t.me/menhaj_Aselefiya

We recommend to visit

Welcome To Amharic films

Best Place To find Amharic Movies

አዳዲስ እና የድሮ አማርኛ ፊልሞችን እና አማርኛ ተከታታይ ድራማዎችን ለማግኝት ቻናላችንን Join ይበሉ ።
Share:- @Amharic_Films

ለማስታወቂያ - @Abusheymc & @Alpha6249

Buy ads: https://telega.io/c/Amharic_films

Last updated 1 год, 6 месяцев назад

ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም

- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት

ለማስታወቂያ ስራ  --> @Aymu_xo

Last updated 1 месяц назад

╔╦╦═╦╔╦═╦═╦═╗
║ እንኳን ደህና መጡ | |
╚══╩═╩═╩╩╩╩═╝
➟ እንኳን ወደ ትልቁ የሊቨርፑል ( መርሲሳይድ) ቻናል በደህና መጡ ።
◉ ስለ ሊቨርፑል ◉
🔴 ዝውውሮች

🔴 ውጤቶች

🔴 የጨዋታ ፕሮግራሞች

🔴 እንዲሁም የተጨዋቾች ግለ ታሪክ

🔴 ጨዋታዎችን በቀጥታ ወደናንተ የምናደርስ ይሆናል።

Owner:- @hackersolo0⭐️

Last updated 2 недели, 1 день назад