አቡ ዒክሪማ أبو عكرمة

Description
ይህ ቻናል የተለያዩ አስተማሪ የሆኑ ትምህርቶችን፣
ሙሃደራዎችን፣ የቀደምት አኢማዎችን ንግግሮች እንዲሁም የተለያዩ በጊዜያችን ያሉትን የሱና ዑለማዎች ፈትዋና ንግግር የምናቀርብበት ቻናል ነው።
Advertising
We recommend to visit

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ ነው። ሰውነትን አስቀድመው ግለሰብን፣ ህዝብና ሀገርን የሚያከብሩ፣ ሚዛናዊ አመለካከትን ያዳበሩ፣ ከጥላቻ አመለካከት የነፁ ኢትዮጵያውያን ቤት ነው።

ያግኙን +251913134524

Last updated 1 month, 2 weeks ago

ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም

- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት

ለማስታወቂያ ስራ  --> @MKHI7

Last updated 1 month, 2 weeks ago

BoA Social media links
@ https://www.facebook.com/BoAeth
@ https://www.instagram.com/abyssinia_bank
@ https://www.linkedin.com/company/bankofabyssinia/
@ https://twitter.com/abyssiniabank
@BOA_ATM_bot

Last updated 3 weeks, 5 days ago

2 days, 1 hour ago
2 days, 7 hours ago
2 days, 10 hours ago

በቴሌ ግራምም ይሁን በሌሎች የሚዲያ ማሰራጫዎች ላይ በምትልካቸው ነገራቶች አላህ ዘንድ ተጠያቂ መሆንክን አትርሳ❗️

https://t.me/AbuEkrima

2 months ago
2 months ago

💥 የረመዷን 5ኛው ቀን ነሲሀ!

📮በ ዱዓ መበርታት ያለው ጥቅም📮

📌 በሚል ርዕስ የተዘጋጀ መደመጥ ያለበት ገሳጭ እና መካሪ የሆነ ሙሓደራ።

🎙️ በኡስታዝ አብድረዛቅ ግርግቦ
አላህ ይጠብቀው።

📅 አርብ 05/07/2016E.C 📅

https://t.me/selefya
https://t.me/AbuEkrima

2 months ago

👆ይህ **መልእክት ሰዎች ዘንድ ይደርስ ዘንድ ሼር አድርጉት እኔ እንኳን በቅርበት በማውቀው ሁለት ሰዎች ተወስዶባቸው አይቻለው።

እንዲህ አይነት እውቀት የሌላቸው በጣም ብዙ ሰዎች ሊኖሩ ስለሚችሉ መልእክቱን እናሰራጨው❗️❗️*❗️*

2 months, 1 week ago

(( إنما هي ايام معدودات ))💥💥💥💥💥

⭐️روى ابن أبي الدنيا، عن الزهري قال:*

⭐️(( تسبيحة في رمضانَ أفضل من ألف تسبيحة في غيره ))
😴 فضائل رمضان: (ص/51).

➡️ኢብኑ አቢ ዱንያ በዘገቡት ኢማሙ ዙህሪ እንዲህ ይላል፦
በረመዳን የሚደረግ አንድ ተስቢሕ ከሌላ ጊዜ አንድ ሺህ ተስቢህ ይበልጣል።

😴 (( وقال النخعي رحمه الله:))🔴

*🌙صوم يوم من رمضان أفضل من ألف يوم، 🌙 وتسبيحة فيه أفضل من ألف تسبيحة،🌙 وركعة فيه أفضل من ألف ركعة".*

🌙 لطائف المعارف، لابن رجب: (151)

ኢማሙ ነኸዒ እንዲህ ይላል፦
ከረመዳን አንድ ቀን መፆም ከአንድ ሺ ቀን ይበልጣላ፣ በረመዳን ተስቢህ ማድረግ ከአንድ ሺህ ተስቢህ ይበልጣል፣ በረመዳን አንድ  ረከዓ ከአንድ ሺህ ረከዓ ይበልጣል።
👇👇👇
https://t.me/AbuEkrima

2 months, 1 week ago

🌙🌿የረመዳን 1445
ሙሓደራ 1⃣

⚡️በኡስታዝ አቡ ዒክሪማ አብድረዛቅ ቢን ግርግቦ  حفظه الله

📆 ረመዳን  1445 ሂጅሪ

👉በመስጂደል ፈላሕ حرسها الله

https://t.me/selefya

https://t.me/AbuEkrima

2 months, 1 week ago
2 months, 1 week ago

ኢብን ዑሰይሚን አላህ ይዘንላቸው እንዲህ ብለዋል፡-

👉አንድ ሰው ሁል ጊዜ ሞትን ማስታወስ አለበት ከሚወዷቸው እና ከሚያውቁት ሰው መለየትን ብቻ ግን አይደለም❗️እሱ አጭር እይታ ነው።

👉ነገር ግን ከመልካም ስራ ጋር መለያየት እና ለቀጣዩ ህይወት መስራትን መሰረት አድርጎ በዚህ መልክ ከተመለከተ ለአኼራ ይዘጋጃል ከመልካም ስራም ይጨምራል።

https://t.me/AbuEkrima

We recommend to visit

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ ነው። ሰውነትን አስቀድመው ግለሰብን፣ ህዝብና ሀገርን የሚያከብሩ፣ ሚዛናዊ አመለካከትን ያዳበሩ፣ ከጥላቻ አመለካከት የነፁ ኢትዮጵያውያን ቤት ነው።

ያግኙን +251913134524

Last updated 1 month, 2 weeks ago

ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም

- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት

ለማስታወቂያ ስራ  --> @MKHI7

Last updated 1 month, 2 weeks ago

BoA Social media links
@ https://www.facebook.com/BoAeth
@ https://www.instagram.com/abyssinia_bank
@ https://www.linkedin.com/company/bankofabyssinia/
@ https://twitter.com/abyssiniabank
@BOA_ATM_bot

Last updated 3 weeks, 5 days ago