Community chat: https://t.me/hamster_kombat_chat_2
Website: https://hamster.network
Twitter: x.com/hamster_kombat
YouTube: https://www.youtube.com/@HamsterKombat_Official
Bot: https://t.me/hamster_kombat_bot
Last updated 1 week, 1 day ago
Your easy, fun crypto trading app for buying and trading any crypto on the market.
📱 App: @Blum
🤖 Trading Bot: @BlumCryptoTradingBot
🆘 Help: @BlumSupport
💬 Chat: @BlumCrypto_Chat
Last updated 5 months, 3 weeks ago
Turn your endless taps into a financial tool.
Join @tapswap_bot
Collaboration - @taping_Guru
Last updated 3 weeks, 2 days ago
ዉድ በ30/05/17ዓ.ም ለመዉጫ ፈተና የምትቀመጡ የህ/ጤ/ሳ/ኮ ተማሪዎቻችን!
በነገው እለት በምትወስዱት መዉጫ ፈተና መልካም እድል እና የትጋታችሁ ዉጤት ፍሬያማ አንዲሆን እየተመኘሁ በፈተና ወቅት አለስፈላግ መረባበሽን ለመከላከልና ዉጤታመ ለመሆን ወደፈተና አደራሽ ስትመጡ የሚከተሉትን ጥንቃቄዎች እንድታደርጉ አሳስባለሁ።
1. ፈተና ከመጀመሩ 40 ደቂቃ ስቀር መፈተኛ አደራሽ አካባቢ መገኘት
2. መታወቅያችሁን፣ User name እና Password በጥንቃቄ ይዛችሁ እንድትመጡ
3.User name እና Password ለማንም ሰዉ በፍጹም እንዳትሰጡ/እንዳታሳዩ
4. ስልክ፣ ስዓት ፤ earphone እና የትኛውንም smart የሆነ መገልገያ በፍጹም በፍጹም ይዛችሁ እንዳትመጡ
5.ነጭ ወረቀት ከስፈለጋችሁ አስፈታኞችን እዲንድትጠይቁ እና የትኛውንም የፈተነዉን ደንብ እንድትጠብቁ እያሳሳብኩ በድጋሚ ልባዊ የሆነ መልካም ምኞቴን ተመኘሁላችሀ።
አሉላ ስዩም(ኮሌጅ ዲን)
Exit exam schedule
Dear Interns,
Fill your contact Information using the link below Asap.
✨ As many of you requested we would to announce that application for the the standing committee election 2024/25 has been extended untill Nov 29
✨Also as requested, action plan are no longer required but if you include action plan in your application it will increase your point
✨For those of you who already applied you can now edit your application
Available positions: Director and Vice Director of
?Standing Committee on Research Exchange (SCORE)
?Standing Committee on Professional Exchanges (SCOPE)
?Standing Committee on Medical Education (SCOME)
?Standing Committee on Human Rights and Peace (SCORP)
?Standing Committee on Public Health (SCOPH)
?Standing Committee on Sexual and Reproductive Health and Rights including HIV and AIDS (SCORA)
Requirements
?CV
?Motivational letter
?Action plan (optional)
Apply through ? this form
For any question ? ask here
EMSA Wachemo | More than a student
የመድኃኒት ደህንነት ማስጠንቀቂያ
የኢትዮጵያ የምግብና መድኃኒት ባለሥልጣን RELIEF የሚባል ሕገወጥ መድኃኒት (በውስጡ ዲክሎፌናክ፣ ፓራሲታሞል፣ ክሎረፊኒራሚን እና ማግኒዥየም ትራይሲሊኬት እንዳለው ይገመታል) በኢትዮጵያ ገበያ እየተዘዋወሩ መሆኑን ተደርሶበታል።
ይህ መድኃኒት በሕጋዊ መንገድ በባለስልጣን መስሪያ ቤታችን ያልተመዘገበ በመሆኑ ጥራቱ፣ ደህንነቱና ውጤታማነቱ አይታወቅም።በተጨማሪም ፣ የዚህ መድኃኒት የጎንዮሽ ጉዳቶች የምግብ ፍላጎት ማጣት ፣ ተቅማጥ ፣ የሆድ ህመም ፣ ማቅለሽለሽ ፣ ማስታወክ ፣ እንቅልፍ ማጣት ፣ ድካም፤ የእይታ መዛባት፤ መፍዘዝ ፣ ራስ ምታት ፣ የቆዳ ሽፍታ ፣ የጉበት ኢንዛይሞች መጨመርና ለረጅም ጊዜ ጥቅም ላይ ሲውል የኩላሊት ጉዳትን ያጠቃልላል። ጥናቶች እንደሚያሳዩት ይህንን መድኃኒት ለረጅም ጊዜ መጠቀም ከባድ የጉበት፣ የኩላሊት ጉዳት፣ የልብ ድካም እና ስትሮክ የመያዝ እድልን ከፍ ሊያደርግ ይችላል።
በመሆኑም ህብረተሰቡ ይህንን መድኃኒት ከመጠቀም እንዲቆጠብ እያሳሰብን መድኃኒቱን በአካባቢዎት ካገኙ በነጻ ስልክ ቁጥር 8482 ደውለው ለኢትዮጵያ የምግብና የመድኃኒት ባለስልጣን ወይም ለክልል ጤና ተቆጣጣሪ አካላት እንዲጠቁሙ በአክብሮት እንጠይቃለን።
⏰Tick-tack
Deadline is in a few hours
Do not over think the requirements,
Just hit ? apply
Community chat: https://t.me/hamster_kombat_chat_2
Website: https://hamster.network
Twitter: x.com/hamster_kombat
YouTube: https://www.youtube.com/@HamsterKombat_Official
Bot: https://t.me/hamster_kombat_bot
Last updated 1 week, 1 day ago
Your easy, fun crypto trading app for buying and trading any crypto on the market.
📱 App: @Blum
🤖 Trading Bot: @BlumCryptoTradingBot
🆘 Help: @BlumSupport
💬 Chat: @BlumCrypto_Chat
Last updated 5 months, 3 weeks ago
Turn your endless taps into a financial tool.
Join @tapswap_bot
Collaboration - @taping_Guru
Last updated 3 weeks, 2 days ago