Ethiopian Premier league Share company

Description
Advertising
We recommend to visit

Welcome To Amharic films

Best Place To find Amharic Movies

አዳዲስ እና የድሮ አማርኛ ፊልሞችን እና አማርኛ ተከታታይ ድራማዎችን ለማግኝት ቻናላችንን Join ይበሉ ።
Share:- @Amharic_Films

ለማስታወቂያ - @Abusheymc & @Alpha6249

Buy ads: https://telega.io/c/Amharic_films

Last updated 1 year, 5 months ago

ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም

- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት

ለማስታወቂያ ስራ  --> @MKHI7

Last updated 4 days, 15 hours ago

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

#ኢትዮጵያ

ያግኙን +251913134524

Last updated 1 week, 5 days ago

3 weeks, 1 day ago
3 weeks, 1 day ago
Ethiopian Premier league Share company
3 weeks, 1 day ago
የ2017 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ዲጂታል መፅሔት …

የ2017 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ዲጂታል መፅሔት - ቅፅ 4 ቁጥር 70

ቅፅ 4 ቁጥር 70 ሳምንታዊ ዲጂታል መፅሔት የ2017 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 7ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ስታቲክሳዊ መረጃዎች ይዞ መጥቷል። በመፅሔቱ ውስጥ የጨዋታ ሪፖርት እና ተጨማሪ መረጃዎች ተካተዋል። ከታች ባሉት ሊንኮች በሁለት ቋንቋ(በአማርኛ እና እንግሊዘኛ) ያገኙታል። በቴሌግራም ገፃችን በፒዲኤፍም ቀርቧል።

https://online.fliphtml5.com/gmtiv/comx/

https://online.fliphtml5.com/gmtiv/fysm/

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አ.ማ

3 weeks, 5 days ago
Ethiopian Premier league Share company
3 weeks, 5 days ago
Ethiopian Premier league Share company
3 weeks, 5 days ago
**የ2017 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ**

የ2017 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

የሰባተኛ ሳምንት የጨዋታ መግለጫ ኮሚዩኒኬ!
(*የተስተካከለ የጨዋታ ኮሚዩኒኬ)

4 months ago

የፋይናንስ አሰራር ተቆጣጣሪ ኮሚቴው የጥቆማ እና የማበረታቻ ስርዓት ሊዘረጋ ነው።

ለ2017 ዓ.ም የውድድር ዘመን የክለቦች የክፍያ ስርዓት አስተዳደር መመሪያን ተግባራዊ ለማድረግ በመመሪያ ሰነዱ አንቀፅ 4 እንደተጠቀሰው የሊጉ ተሳታፊ የሆኑ ክለቦችና በክለቦቹ ስር የተመዘገቡት የቡድን አባላት መመሪያን አክብረው እየሰሩ ስለመሆኑ የሚመረምርና ውሳኔ የሚሰጥ የውሳኔውንም ሪፖርት ለጽ/ቤቱ የሚያቀርብ ገለልተኛ የባለሙያዎች ቡድን የያዘ የፋይናንስ አሰራር ተቆጣጣሪ ኮሚቴ ይቋቋማል። ስድስት አባላት ያሉት ተቆጣጣሪ ኮሚቴው ከፌዴራል ፖሊስ፣ ከፌዴራል ጠበቆች ማህበር፣ ከፌዴራል የስነ ምግባርና ፀረ ሙስና ኮሚሽን፣ ከኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ዲሲፕሊን ኮሚቴ(ሰብሳቢው)፣ ከፌዴራል ሂሳብ ባለሙያዎች ማህበር እንዲሁም የአክሲዮን ማህበሩ ስራ አስኪያጅ ያለድምፅ ይሳተፋል። መመሪያው በጸደቀበት ወቅት አክሲዮን ማህበሩ ከተቋማቱ ጋር ባደረገው ውይይት ተወካያቻቸውን የላኩ ሲሆን ወደ ቀጣዩ ስራ ለመግባት የተጫዋቾች ዝውውር መከፈት ተያያዥ ስራዎች መጀመር ይጠብቁ ነበር።

ከኮሚቴው እንቅስቃሴ መጀመር ቀደም ብሎ የዳይሬክተሮች ቦርዱ አዝማሚያ የታየባቸውን ሁለት ክለቦች ጥሪ አድርጓል። ባሳለፍነው ረቡዕ ሐምሌ 24/2016 ዓ.ም በአክሲዮን ማህበሩ ፅ/ቤት አዳራሽ የፋይናንስ አሰራር ተቆጣጣሪ ኮሚቴው ከየተቋማቱ የተላኩ ተወካዮች ውይይት ተካሂዷል። የሕግ ጥሰቶች በመረጃ ሲረጋገጡ ከፍተኛ የገንዘብ ቅጣት፣ የነጥብ ቅነሳና ከሊጉ የመውረድ ቅጣቶች ተገባራዊ ይሆናሉ። በተዘጋጀው መተዳደሪያ ደንብ መሰረት በቀጣይ የስራ ቀናት ወደ ተግባር ምዕራፍ የሚገባው ኮሚቴው የተከለከሉ ተግባራትን የፈፀሙ አካላትን ለሚጠቁሙ ማበረታቻ የተዘጋጀ በመሆኑ የጥቆማ ስርዓቱን ዘርግቶ ይሰራል። ከዚህ በተጨማሪም አክሲዮን ማህበሩ ክለቦች በተጫዋች ዝውውር ካላቸው የክፍያ ጣሪያ  በላይ እንዳያስፈርሙ ያስጠነቀቀ ሲሆን ከመንግስት ከፍተኛ አመራሮች እና የባህልና ስፖርት ሚኒስቴር ጋር ለመነጋገር ቀጠሮ ይዟል።

We recommend to visit

Welcome To Amharic films

Best Place To find Amharic Movies

አዳዲስ እና የድሮ አማርኛ ፊልሞችን እና አማርኛ ተከታታይ ድራማዎችን ለማግኝት ቻናላችንን Join ይበሉ ።
Share:- @Amharic_Films

ለማስታወቂያ - @Abusheymc & @Alpha6249

Buy ads: https://telega.io/c/Amharic_films

Last updated 1 year, 5 months ago

ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም

- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት

ለማስታወቂያ ስራ  --> @MKHI7

Last updated 4 days, 15 hours ago

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

#ኢትዮጵያ

ያግኙን +251913134524

Last updated 1 week, 5 days ago