Welcome To Amharic films
Best Place To find Amharic Movies
አዳዲስ እና የድሮ አማርኛ ፊልሞችን እና አማርኛ ተከታታይ ድራማዎችን ለማግኝት ቻናላችንን Join ይበሉ ።
Share:- @Amharic_Films
ለማስታወቂያ - @Abusheymc & @Alpha6249
Buy ads: https://telega.io/c/Amharic_films
Last updated 1 год, 6 месяцев назад
ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም
- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት
ለማስታወቂያ ስራ --> @Aymu_xo
Last updated 1 месяц назад
╔╦╦═╦╔╦═╦═╦═╗
║ እንኳን ደህና መጡ | |
╚══╩═╩═╩╩╩╩═╝
➟ እንኳን ወደ ትልቁ የሊቨርፑል ( መርሲሳይድ) ቻናል በደህና መጡ ።
◉ ስለ ሊቨርፑል ◉
🔴 ዝውውሮች
🔴 ውጤቶች
🔴 የጨዋታ ፕሮግራሞች
🔴 እንዲሁም የተጨዋቾች ግለ ታሪክ
🔴 ጨዋታዎችን በቀጥታ ወደናንተ የምናደርስ ይሆናል።
Owner:- @hackersolo0⭐️
Last updated 2 недели, 1 день назад
.
በምን አይነት ሁኔታ ውስጥ እንዳለህ አላህ ብቻ ያውቃል❤️
. **ፈጅርን የሰገዱት በርግጥም ደስታን ተችረዉ ድብርትና ጭንቀትን አስወግደዋል
ፈጅር ተነሱ ስገዱ**
ከነገርከኝ ውሸቶች አንዱ እውነት ሁኖ ቢቀር ብዬ እመኝ ነበር
"ያላንቺ መኖር አልችልም "
ያልካት የውሸት ቃል እኔ ላይ እውነት ሁና ያላንተ መኖር አቅቶኛል 🥺😔💔
*🥀አንድ ሰው ካቅም በላይ ሲናፍቅህ ይጨንቃል
ናፍቆት በዝቶ ስቃይ ሲሆን ግን ያማል😒*🥹
ናፍቆት በሽታ ነው 😔**
ዩሱፍን ለመግደል ፈለጉ
ነገር ግን አልሞተም
.
.
ባርያም አድርገው ሸጡት
ግን ንጉስ ሆኖ አገኙት
የአላህ ውሳኔ ከሁሉም በላይ ነውና ልብህን አረጋጋ 😮💨❤️🩹
.
<እውነተኛው ሀኪም ሁሉን የፈጠረው ጌታሽ ነው::
ለድብቁም ለግልፁም ህመም እሱ አዋቂ ነው::
.💔
ህመም ሁል ጊዜ በእንባ ውስጥ
አይደለም አንዳንድ ጊዜ
በፈገግታዎች ውስጥም አለ።
ማይነካ ነኩ ኒቃብን እንደቀላል ሊያወልቁ ተላኩ
አቤት አቤቱ ጅህልና አቤት መንገድ መሳት
መሰተር ወንጀል ነዉ ሀራም በርን መዝጋት
የትኛዉ ነዉ ጥፋት የትኛዉስ ልማት
ቅድ ቀሚስ ፈቅዶ መሸፈንን መንሳት
ድሮም ... የለመደች ጦጣ አይደለ ተረቱ
ታላንት ዝም ብንል ተጠራርተዉ መጡ
ፍርሀት ቢመስላቸዉ ዳግም ዓይን አወጡ
ሰላም ብለን እንጂ ሀገር ብለን እንጂ ያኔም የታገስነዉ
ለጀግንነቱማ ነጃሽም የኛዉ ነዉ
ሁል ግዜ ከማንም በላይ ያስፈልጉናል ብለን ያሰብናቸው ሰዎች
ከአላህ ውጭ ማንም እንደማያስፈልገን ያስተምሩናል።
Welcome To Amharic films
Best Place To find Amharic Movies
አዳዲስ እና የድሮ አማርኛ ፊልሞችን እና አማርኛ ተከታታይ ድራማዎችን ለማግኝት ቻናላችንን Join ይበሉ ።
Share:- @Amharic_Films
ለማስታወቂያ - @Abusheymc & @Alpha6249
Buy ads: https://telega.io/c/Amharic_films
Last updated 1 год, 6 месяцев назад
ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም
- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት
ለማስታወቂያ ስራ --> @Aymu_xo
Last updated 1 месяц назад
╔╦╦═╦╔╦═╦═╦═╗
║ እንኳን ደህና መጡ | |
╚══╩═╩═╩╩╩╩═╝
➟ እንኳን ወደ ትልቁ የሊቨርፑል ( መርሲሳይድ) ቻናል በደህና መጡ ።
◉ ስለ ሊቨርፑል ◉
🔴 ዝውውሮች
🔴 ውጤቶች
🔴 የጨዋታ ፕሮግራሞች
🔴 እንዲሁም የተጨዋቾች ግለ ታሪክ
🔴 ጨዋታዎችን በቀጥታ ወደናንተ የምናደርስ ይሆናል።
Owner:- @hackersolo0⭐️
Last updated 2 недели, 1 день назад