ከመፅሀፍት| from Books💚💛❤️

Description
╔╦╦╦═╦╗╔═╦═╦══╦═╗
║║║║╩╣╚╣═╣║║║║║╩╣
╚══╩═╩═╩═╩═╩╩╩╩═╝

በቻናላችን ላይ

➠ አስገራሚ አስተማሪ እንዲሁም አዝናኝ ታሪኮችን
➠ የፍልስፍና ፅሁፎችን
➠ Motivation Quotes
➠ መፅሀፍትን በPDF
➠ ግጥም ያገኙበታል።
°
°
°
°
4 any comments and promotion (above 3k) @ktfi7
Advertising
We recommend to visit

Books only!

This channel is created for books sharing To widen your mind and to get books easily We have more than 2000 amharic and english books !

Join and share @Books_worldd

አስተያየት @BooksWorlddd_bot !

@books_worlddd መወያያ ግሩፕ

#share

➡️ በቻናላችን የሚሰጡ የትምህርት አይነቶች
➲የአቂዳ ኪታቦች
➲የፊቅህ ግንዛቤዎች
➲የሱና ኡለማዎች ፈትዋ
➲ወቅታዊ ምክሮች
➲የቁርአን ቂርአትና ሌሎችም
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru

Last updated 6 months, 4 weeks ago

💫"እውቀት የነብያት ውርስ ነው። ኡለሞች ደግሞ የነብያት ወራሾች ናቸው። እውቀትን እና የእውቀትን ባለቤቶች መውደድ የነብያትን ውርስ እና ወራሾችን መውደድ ነው።
🕌በደረጃ የሚለቀቁ
1:-ነህው
2:-ሶርፍ
3:-ተጅዊድ
4:-ተፍሲር
5:-ፍቅህ
6:-አቂዳ
7:-መንሀጅ
8:-ሀዲስ
9:-ሲራ
10:-ሙስጦለህ
11:-ቀዋኢደል ፍቅህ
12:-ኡስሉል ፊቅ
13:-አህላቅ ወል አዳብ
14፡-ስለሴቶቻችን
15:-ንፅፅር

Last updated 3 months, 3 weeks ago

4 months, 3 weeks ago

✍️ግጥም

✍️ወግ

✍️ማራኪ ጨዋታዎች

✍️እሳቤዎችና እይታዎች

✍️አዳዲስ ስራዎችን

ለማግኘት ወዳጅ ይሁኑ።

7 months ago

አንድ የታፕ ስዋፕ ኮይን ስንት ዶላር ይሆናል  ?
.........
እስካሁን ባለው መረጃ ፡ ሞባይልን በመነካካት የሚገኘው ኮይን ትክክለኛ ዋጋ ማወቅ ባይቻልም ፡ ከባለፉት ልምዶችና ከክሪፕቶከረንሲ የወቅቱ ምንዛሪ አንፃር ፡ አንድ ኮይን  0.0001 ዶላር  ማለትም አስር ሺህ ኮይን  አንድ ዶላር ከምናምን  ዋጋ ሊወጣለት እንደሚችል ይገመታል (  ይህ ዋጋ ከዚህ  ሊበልጥም ይችላል )
.......
ብዙዎች ከኖትኮይን ቀጥሎ በቴሌግራም የተለቀቀውን ታፕስዋፕ የተባለ ኮይን ማይኒንግ በስልካቸው ሲሰሩ የሚውሉት ኢትዮጵያ ውስጥ ብቻ ይመስለናል ፡ እንደውም በናይጄሪያ አይን ካየነው እኛ ሀገር ብዙ ሰው አይጫወተውም ማለት ይቻላል ። በናይጄሪያ ትልቅ ትንሽ ፡ ልጅ አዋቂ ሳይባል ሁለት ሶስት ስልኮችን ደርድረው ታብ ታብ ማድረግ የዚህ ሰሞን ልምድ ሆኗል ።
ብዙዎች ኖትኮይንን ችላ ብለው ሳይከፈላቸው በመቅረቱ ይህን ታብ ስዋብን ከምር እንዲይዙ አድርጓቸዋል ።
ሆኖም ግን ኖትኮይን ከፍሏል ማለት የታብስዋብን ከፋይነት መቶ በመቶ የሚያረጋግጥም አይደለም ።
......
የዚህ ማይኒንግ ፈጣሪ የሆነው ፡ የSolana ላብ መስራች Anatoly Yakovenko ይባላል ዩክሬናዊ ሲሆን   በልጅነቱ ወደ አሜሪካ የመጣና በዛው የተማረ የሶፍትዌር ኢንጂነር ነው ።

ሰሞኑን በክሪፕቶ ከረንሲ ኢንደስትሪ ውስጥ ትልቅ መነጋገሪያ የሆነውን  ታብስዋፕ  የተባለውን ኮይን ማይኒንግ ይፋ ከማድረጉ በፊት  ከ 2017 ጀምሮ በክሪፕቶ  ዙሪያ የተለያዩ ምርምሮችን ስራዎችን ሲሰራ ነበር ።

Anatoly Yakovenko እና ጓደኛው ይህንን ብሎክ ቼን በ2020 ላይ ይፋ አድርገው መስራት ከጀመሩ በኋላ  በብዙ ቻሌንጅ ውስጥ ውስጥ አልፈዋል ፡ በአንድ ወቅት የሶላና ዋሌት በሀከሮች ተጠልፎ ብዙ ኪሳራ ደርሶባቸው ነበር ።

በሌላ ወቅትም ያልተመዘገቡ የክሪፕቶ ኮይኖች ምንዛሪ ጋር በተያያዘ ፍርድ ቤት ተከሰዋል ።

ሆኖም በሶላና ታሪክ ትልቅ ክስረት ያጋጠመው በ2022 ነበር ፡ በዚህ ወቅት የሶላና አጠቃላይ የክሪፕቶ ገበያ ወደ 55 ቢሊየን ደርሶ የነበረ ቢሆንም በዚሁ አመት መጨረሻ ላይ በገበያ መዋዠቅ ምክንያት  የገበያው መጠን ወደ ሶስት ቢሊየን ዶላር  ወርዶ ነበር ።
....
በዚህ ሁሉ ውስጥም ሆኖ ሶላና ለህጋዊነት ትንሽ ቀረብ ያለ ይመስላል ። ይህ ማለት ታብ ታብ ስለተደረገ ይከፍላል ብሎ 100% መናገር የሚችል ማንም የለም ።
....
ይህ ነገር የትኛውም የክሪፕቶ ከረንሲ አዋቂም ሆነ ማንም ይህንን ጥያቄ ሊመልስ አይችልም ፡ የዚህ ጥያቄ መልስ የሶላና ሰወች ጋር ነው ። 

ሌሎች ይህንን ጥያቄ ሊመልሱት የሚችሉት ፡ በመላ ምትና ነገሮችን በመገመገጣጠም ብቻ ነው ፡ በዛ መልኩ ደግሞ እስካሁ  ን ያሉ ግምቶችና መላምቶች በሙሉ የሚያሳዩት Solana ኮይኖቹን ኖትኮይን እንዳደረገው  በዶላር ቀይሮ ታብ ታብ ባደረጉት ልክ ለሰወች ይከፍላል የሚለው ግምት ከፍ ያለ ነው ።
....
ሁሉም የሚስማማበት ነገር ታብስዋብ ስካም አለመሆኑን ነው ። ስለዚህ ታብ ታብ ብታደርግ የምታጣው ነገር የለም ።

መጥፎው ነገር 100% ይከፍላል ብሎ እያሰቡ ታብታብ ማድረጉ ነው ።  በዚህ የእርግጠኝነት ስሜት ኮይን ሲሰበስቡ ቆይቶ  ብሎክቼኑ ቀኑ ደርሶ ባይከፍል ለንዴት እና ለብስጭት መዳረግ ይመጣል ።  ቢከፍል  ደስ ይላል ፡ ባይከፍል ግን ብዙ የምናጣው ነገር የለም  ስለዚህ ዛሬ እሁድንና  ባሉት ቀሪ  ቀናት እንደጫወታ እያየን የተወሰነ ሚሊየን ኮይን  ማጠራቀም ይቻላል ።
ያልጀመራችሁ ካላችሁ እና መሞከር ካሰባችሁ እሁድን ታብ ስታደርጉ ለመዋል  ከስር ያለውን ሊንክ በመንካት ስታርት የሚለውን በመንካት መሞከር ትችላላችሁ 

https://t.me/tapswap_mirror_bot?start=r_624282917

Shares as a first-time gift

We recommend to visit

Books only!

This channel is created for books sharing To widen your mind and to get books easily We have more than 2000 amharic and english books !

Join and share @Books_worldd

አስተያየት @BooksWorlddd_bot !

@books_worlddd መወያያ ግሩፕ

#share

➡️ በቻናላችን የሚሰጡ የትምህርት አይነቶች
➲የአቂዳ ኪታቦች
➲የፊቅህ ግንዛቤዎች
➲የሱና ኡለማዎች ፈትዋ
➲ወቅታዊ ምክሮች
➲የቁርአን ቂርአትና ሌሎችም
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru

Last updated 6 months, 4 weeks ago

💫"እውቀት የነብያት ውርስ ነው። ኡለሞች ደግሞ የነብያት ወራሾች ናቸው። እውቀትን እና የእውቀትን ባለቤቶች መውደድ የነብያትን ውርስ እና ወራሾችን መውደድ ነው።
🕌በደረጃ የሚለቀቁ
1:-ነህው
2:-ሶርፍ
3:-ተጅዊድ
4:-ተፍሲር
5:-ፍቅህ
6:-አቂዳ
7:-መንሀጅ
8:-ሀዲስ
9:-ሲራ
10:-ሙስጦለህ
11:-ቀዋኢደል ፍቅህ
12:-ኡስሉል ፊቅ
13:-አህላቅ ወል አዳብ
14፡-ስለሴቶቻችን
15:-ንፅፅር

Last updated 3 months, 3 weeks ago