A place to learn English easily.
Owner - @Samson_G
Buy ads: https://telega.io/c/English_Ethiopian
Last updated 4 weeks, 1 day ago
NGO, የመንግስት እና የግል ድርጅቶች የስራ ማስታወቂያ እና ነፃ የትምህርት እድሎችን ያገኛሉ ቤተሰበ ይሁኑ ሌሎችንም ይጋብዙ
ለማስታወቂያ @Human133 ላይ አናግሩን
We need promoters
Website: www.abayjobs.com
Facebook: https://www.facebook.com/abayjobs12
Last updated 4 months, 4 weeks ago
React to the correct ✅ answer: 💡 40 በ እንግሊዘኛ ❤️ Forty 👍 Fourty 😍 Both ❤️ @English_Ethiopian ✅ 🌐 Follow Us
ሀሳብ ለመጨመር የምንጠቀምባቸው
Furthermore - ከዚህ ላይ ፣ ከዚህ በተጨማሪ
In addition to - ከ __ በተጨማሪ
For instance - ለአብነት
For example - ለምሳሌ
Similarly - በተመሳሳይ
As well as - እንዲሁም
Moreover - ከዚህ በተጨማሪ
Additionally - በተጨማሪ
❤️ @English_Ethiopian ✅
🌐 Follow Us
📚 Idiom of the day
⭐️ Through thick and thin
በደግም በክፉም ጊዜ ታማኝ እና አጋዥ ሆነህ አብረህ መቆየት።
✔️ Eg: They have been friends through thick and thin for over 20 years.
ለ ከ20 ዓመታት በላይ በደጉም በክፉውም ጊዜ ጓደኛሞች ናቸው።
❤️ @English_Ethiopian ✅
🌐 Follow Us
"ግድ የለም" በእንግሊዘኛ ??
Take Off • ተይክ ኦፍ
➡️ ማውለቅ (ልብስ)
✔️ He took off his jacket because it was hot.
➡️ ከምድር መነሳት ለአውሮፕላን ፣ ወፎች
✔️ The plane took off at 8 PM.
➡️ በፍጥነት ስኬታማ ወይም ታዋቂ መሆን
✔️ Her career took off after she made her first film.
➡️ በድንገት መሄድ
✔️ He tookof without saying goodbye.
➡️ የዋጋ ቅናሽ ማድረግ
✔️ The store took off 20% from the total price.
❤️ @English_Ethiopian ✅
🌐 Follow Us
🐱 Tip of the day
🔉 Speaking Tip
Eg:
✔️ Did you enjoy the trip?
✔️ Have you studied for the test?
✔️ How long did you stay?
✔️ Have you tried sushi before?
እነዚን ጥያቄዎች ስንጠይቅ የምንጠይቃቸው ሰዎች አጭር መልስ ነው ሊሰጡን የሚችሉት።
መጠየቅ ያለብን Open-ended የሆኑ ጥያቄዎችን ነው
Eg:
✔️ What was your favorite part of the trip?
✔️ What strategies do you use to prepare for tests?
✔️ What places would you recommend visiting there?
✔️ How did you first discover your love for sushi?
እንደነዚህ አይነት ጥያቄዎች ስንጠይቅ ንግግሩ እኛ ላይ ብቻ አይወሰንም ለምናወራቸው ሰዎችም የ ፖሊስ ጥያቄ አይመስልም 😁
React ማድረግ ደሞ አትርሱ ❤️
❤️ @English_Ethiopian ✅
🌐 Follow Us
📚 Idiom of the day
⭐️ The ball is in your court
ቀጣዩን እርምጃ የመውሰድ ወይም ውሳኔው የመወሰን ሀላፊነት ያንተ ነው ለማለት እንጠቀምበታለን።
✔️ Eg: I've given you all the information; now the ball is in your court.
ሁሉንም መረጃ ሰጥቼሃለሁ አሁን ውሳኔው ያንተ ነው።
❤️ @English_Ethiopian ✅
🌐 Follow Us
Other ways to say ➡️ Welldone
✔️ Great job!
✔️ Outstanding
✔️ Terrific
✔️ You nailed it.
✔️ Way to go!
✔️ Superb
✔️ Kudos to you!
✔️ You rock!
✔️ Bravo!
✔️ Excellent work!
❤️ @English_Ethiopian ✅
🌐 Follow Us
A place to learn English easily.
Owner - @Samson_G
Buy ads: https://telega.io/c/English_Ethiopian
Last updated 4 weeks, 1 day ago
NGO, የመንግስት እና የግል ድርጅቶች የስራ ማስታወቂያ እና ነፃ የትምህርት እድሎችን ያገኛሉ ቤተሰበ ይሁኑ ሌሎችንም ይጋብዙ
ለማስታወቂያ @Human133 ላይ አናግሩን
We need promoters
Website: www.abayjobs.com
Facebook: https://www.facebook.com/abayjobs12
Last updated 4 months, 4 weeks ago