Welcome To Amharic films
Best Place To find Amharic Movies
አዳዲስ እና የድሮ አማርኛ ፊልሞችን እና አማርኛ ተከታታይ ድራማዎችን ለማግኝት ቻናላችንን Join ይበሉ ።
Share:- @Amharic_Films
ለማስታወቂያ - @Abusheymc & @Alpha6249
Buy ads: https://telega.io/c/Amharic_films
Last updated 1 year, 5 months ago
ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም
- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት
ለማስታወቂያ ስራ --> @MKHI7
Last updated 4 days, 15 hours ago
ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።
#ኢትዮጵያ
ያግኙን +251913134524
Last updated 1 week, 5 days ago
አሰለሙአለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ::
እስቲ ዛሬ በፈገግታ ጀምሩት።
የሆነ ሰው አንድ አካባቢ ከሚስቱ ጋር ተጣልቶ ሚስቱን በዱላ ይቀጣል።
ሲቀጣ ያየው ሰው ዬ. አንተ የማትረባ ጎበዝ ከሆንክ ሚስትን በሚስት አተቀጣትም ይለዋለል።
ከርቀት ነበር እሱ አልሰማውም እና ምን አልከኝ ሲል።
ሚስት ቀድማ ሰምታው ነበር እና ኧረ ተውው ይህንን ሞኝ ዝም ብለህ ምታኝ አለችው ይባላል።
ኒካሕና ቃዲ ~ እንደሚታወቀው በኢስላም የትኛዋም ሴት ያለ ወሊይ ፈፅሞ ልታገባ አይፈቅድላትም። ነብዩ ﷺ እንዲህ ብለዋል:– أَيُّمَا امْرَأَةٍ نُكِحَتْ بِغَيْرِ إِذْنِ وَلِيِّهَا فَنِكَاحُهَا بَاطِلٌ، فَنِكَاحُهَا بَاطِلٌ، فَنِكَاحُهَا بَاطِلٌ "ያለ ወሊዩዋ ይሁንታ የተገባች የትኛዋም ሴት ጋብቻዋ ውድቅ ነው! ጋብቻዋ ውድቅ ነው!…
اَلسَلامُ عَلَيْكُم وَرَحْمَةُ اَللهِ وَبَرَكاتُهُ
ፍላጎተው ከሆነ የተወሰኑትን እንጋብዘዎት ↓
[የሚያጓጓ ትዳር
ለሚወዱት ውድ ጓደኛዎ የሚሰጥ(ሼር) የሚደረግ ምርጥ ስጦታ
ከ ____________
ለ________________
ምስጋና
ምስጋና ለአላህ ሱበሀነ ወተዓላ ነው።አሏሁ ሱበሀነ ወተዓላ እስልምናን ከመስጠት ጀምሮ እጅግ በርካታ ስፍር ቁጥር የማይደረስባቸው ውለታዎችን
ለዋለልኝ ውለታሁሉ አመሰግነዋለሁ፣ ።
የሚያጓጓ ትዳር
ክፍል አንድ
"بِسْمِ ٱللَّهِ ٱلرَّحْمَٰنِ ٱلرَّحِيمِ
በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩኅሩህ በጣም አዛኝ በኾነው፡፡" በአላህ አዘወጀል ስም
ፁሁፌን አሀድ ብዬ እጀምራለሁ።
መግቢያ
ጋብቻ እንደሚታወቀው ሀይማኖታውይ ስረዓት ከመሆኑ ባሻገር የሰው ልጅ ከተፈጠረበት ጊዜ አንስቶ ያለ ህግና የህይወት ዑደት ነው። ወንድ ሴትን ሴትም ወንድን መፈለጉና መፈላለጉ ተፈጥሮአዊ ባህሪያችን ሆኖ ሳለ አብዘሀኛው የአለማችን ማህበረሰብ ይህን የመሰለ ሀይማኖታውይና ተፈጥሮአዊ የሰው ልጆች ስረአትን ሲጠቀሙበት አይታይም፣ እንዳውም ሲያራክሱት ሲንቁት ይታያሉ። በተለይ ወጣቱ ክፍል አላህ ያዘነለት ብቻ ሲቀር ይህን ምርጥ የህይወት መድረክ በመራቅ አላህ ባይፈቅደው መጥፎ ተግባር ህይወቱን በከንቱ ሲያሳልፍ ይስታወላል።
ትዳርን ከመመስረት ይልቅ በስሜታዊ የሸይጧን ፍቅር ውስጥ በመግባት የጋብቻን ክብርና ታላቅነት ዘንግተው በደመነፍሳቸው በመጓዝ ጋብቻ ውስጥ ያለውን በእዝነት፣ በርህራሄ፣ በልጅ፣ እንድሁም በውዴታ የታጀበውን እውነተኛ ፍቅር አጥተው በመንከራተት ላይ ይገኛሉ።
የጋብቻ ህይወትን ለመቅሰም የታደሉት ጥቂቶች ደግሞ በጋብቻ አለም ሊገኝ የሚችለውን ደስታና እርካታ እንድሁም የመንፈስ እርጋታ አጥተው እውነተኛ የፍቅር ህይወትን ባለማወቅና ባለማግኘት በትዳር ህይወታቸው ደስታን አጥተው የመከራ ህይወት ፣የተንዛዛ ወዝ የሌለውን አሰልቺ ህይወት ሲገፉ ውስጥ ይነካል።
እንድህ አይነቱን ህይወት በመምራት ላይ የሚገኙ በርካታ ባለትዳሮች ሊኖሩ እንደሚችሉ በመገመት ለዚህ የሰፋ ችግር ሁነኛ መፍትሄ ለማስቀመጥ የተለያዩ የመፍትሄ ሀሳቦችን ለማቅረብ እንሞክራለን።
በአጠቃላይ ከስሙ እንደምትረዱት "የሚያጓጓ ትዳር" በሚል ፕሮግራም በክፍል በክፍል አድርገን እየከፋፈልን ሰፋ ያለ ጊዜ ሰጥተ ነው የምንማማር መሆኑን ለማሳሰብ እወዳለሁ
ከፍል ሁለት ይቀጥላል
ኢንሻአላህ](https://t.me/addlist/bzr29FsogykzNWY0)
✍አቡ ተቅይ ቃዒድ
http://t.me/LoveOfMarriage
Telegram
ተውሒድ እና ሱና
You’ve been invited to add the folder “ተውሒድ እና ሱና”, which includes 30 chats.
[➡️የባል ደረጃ በኢስላም?
አንዲት ሴት ከነብዩ ሶለ፞ላ፞ሁ ዐለይሂ ወሰለ፞ም ዘንድ መጣች። ጉዳዩዋን ስታጠናቅቅ
"ባል አለሽ ወይ?" ብለው ጠየቋት።
"አዎ" አለች።
"እንዴት ነሽ ለሱ?"
"የሚያቅተኝን ካልሆነ በስተቀር ምንም አላጓድልበትም" አለች።
በዚህም ጊዜ እንዲህ አሏት:–
"فانظري أين أنت منه فإنما هو جنتك ونارك"
"ከሱ አንፃር የት እንደሆንሽ ተመልከቺ። ምክንያቱም እርሱ ጀነትሽም እሳትሽም ነውና!!"
አልባኒ "ሶሒሕ" ብለውታል። [ሶሒሑ ተ፞ርጊብ ወተ፞ርሂብ፡ 1933]](https://t.me/addlist/bzr29FsogykzNWY0)
Telegram
ተውሒድ እና ሱና
You’ve been invited to add the folder “ተውሒድ እና ሱና”, which includes 30 chats.
? ? ?
???
???? ? አበባውን
????? በመንካት
?????? ብቻ
?????? የሚመጣውን
?????? ?
????? ልዩ ስጦታ?
??? Add?
? ???
?? ?
? ??
? ???
? ? ???
? ? ???
? ????
????
?
?
?
?
?
?
+Add የተለያዩ ቻናሎችን የሚያመጣውን ሊንክ በመጫን የዘወትር ተጠቃሚ ይሁኑ።
እንድህ አይነት ፍቅር ይስጣችሁ!
|
~የቀይስና የሉብና ፍቅር ግን ዐጂብ ነው።
ከስንት ትግልና መስዋትነት በኋላ ቀይስ ሉብናን አግብቶ ፍቅሩን እያጣጣመ በደስታ ይኖር ነበር። መውለድ ባለመቻሏ ምክንያት የኋላ ኋላ ሀብታሞቹ የቀይስ ቤተሰቦች ከፍተኛ ተፅእኖ አደረጉበት። ከሉብና ጋር ላለመለያየት ብዙ ታገለ። ግን እናትም አባትም በፈጠሩበት ወደር አልባ ጫና የሚያፈቅራትንና የምታፈቅረውን የልቡን ንግስት ፈታት።
የቀይስ የህይወቱ ብልሽት ከዚሁ ሀ ብሎ ጀመረ።ሉብና ሳትወድም ቢሆን ሌላ አገባች። ቀይስ ግን አግብታም ልቡ ሉብና ጋር እንደተጣመረ ነው። ከሉብና ውጭ ሴት የምትባል አትታየውም።ኋላ ላይ ሉብና ከዚህኛው ባሏም ጋር ተፋታች።ቀይስና የቀይስን ከሰውነት ውጭ መሆን የተመለከቱት ወላጆቹ የሉብናን ዒዳ መጠናቀቅ ይጠብቁ ጀመር። ዳግም ለማጋባት። ሉብና ግን ዒዳዋን ሳታጠናቅቅ ሞተች።
ይህን ከባድ ዜና የሰማው ቀይስ…እኔና ሉብና ከመፈጠራችን በፊት ሩሃችንም፣ በዱንያ አካላችንም የተጣመሩ ናቸው። ሉብና ከሞተች እኔም ሞቼ አብሪያት ልኑር እያለ እየገጣጠመ እሷ በሞተች በሶስተኛው ቀን እሱም ሞተ።
ماتَت لُبَينى فَمَوتُها مَوتي
هَل تَنفَعَن حَسرَةٌ عَلى الفَوتِ
وَسَوفَ أَبكي بُكاءَ مُكتَإِبٍ
قَضى حَياةً وَجداً عَلى مَيتِ
=t.me/AbuSufiyan_Albenan
የምር ግን አንዳንድ ላጤዎች ካገቡ ቡሃላ፡ወጥ መስራት አልችልበትም፤ልብስ አስተጣጠብም አላውቅበትም፡…የሚሏት ነገር¡ የምር ግን ያቺ ድብን እያደረጋችሁ የምትሰሯት ወጥ'ሳ! ልብስ አስተጣጠባችሁስ ቢሆን…! ደግሞ ሚስጥራችንን አገለጥክ ብላችሁ ክሰሱኝ አሏችሁ! ምን ችግር አለው መረዳዳትስ የመልእክተኛው አለይሂ ሶላቱ ወስ'ሰላም ፈልግ አይደል ለምን ታፍራላችሁ?
ለነገሩ አንዳንዶቻቸው የሆነች ስጋት አለችባቸው ይመስለኛል… ደግሞ ይሄንም ተናገር በሉኝ አሏችሁ!
አቡ ዑበይዳ
t.me/AbuOubeida
Welcome To Amharic films
Best Place To find Amharic Movies
አዳዲስ እና የድሮ አማርኛ ፊልሞችን እና አማርኛ ተከታታይ ድራማዎችን ለማግኝት ቻናላችንን Join ይበሉ ።
Share:- @Amharic_Films
ለማስታወቂያ - @Abusheymc & @Alpha6249
Buy ads: https://telega.io/c/Amharic_films
Last updated 1 year, 5 months ago
ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም
- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት
ለማስታወቂያ ስራ --> @MKHI7
Last updated 4 days, 15 hours ago
ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።
#ኢትዮጵያ
ያግኙን +251913134524
Last updated 1 week, 5 days ago