ኢብኑ ሸይኽ አህመድ ሙነወር

Description
አጫጭር ምክር ሰጪ ፁሁፎች የሚለቀቅበት ቻናል ነው::

ለአስተያየት ወይ ጥያቄ
@Ibbn_Sheikh_Ahmed_Munawerbot
Advertising
We recommend to visit

Welcome To Amharic films

Best Place To find Amharic Movies

አዳዲስ እና የድሮ አማርኛ ፊልሞችን እና አማርኛ ተከታታይ ድራማዎችን ለማግኝት ቻናላችንን Join ይበሉ ።
Share:- @Amharic_Films

ለማስታወቂያ - @Abusheymc & @Alpha6249

Buy ads: https://telega.io/c/Amharic_films

Last updated 1 year, 5 months ago

ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም

- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት

ለማስታወቂያ ስራ  --> @MKHI7

Last updated 4 days, 15 hours ago

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

#ኢትዮጵያ

ያግኙን +251913134524

Last updated 1 week, 5 days ago

3 days, 11 hours ago
ወንድሜ ሆይ እራስህን ሁን!!!

ወንድሜ ሆይ እራስህን ሁን!!!

እራስን እንደመሆን ትልቅ ነገር የለም በዚህ ጊዜ ብዙ ሰው እንደ ታዋቂ ሰው እሆናለሁ እያለ እራሱን እያጣ ነው:: ብዙ ትዳሮች ሚዲያ ላይ እንዳሉ ባለትዳሮች ካልሆንን እያሉ ብዙ ትዳር እየተናጋ እና እየፈረሰ ነው:: ሚዲያ ላይ የምናያቸው ከእውነቱ ውሸቱ ይበዛል ሚዲያ ማለት ልክ እንደ አፕል ዛፊ ነው:: የአፕሉ ዛፍ የሚጣፊጠውንም የሚጎመዝዘውንም ነው የያዘው እኛ ግን የቱ ጣፍጭ የቱ ጎምዛዛ እንደሆነ እንደማናቀው ሁሉ ሚዲያ ላይ ያሉ ነገሮችም ልክ እንደዛ ናቸው ስለዚህ ሰውን ሳይሆን ዲንን እንምሰል ለኛ ነብዩ ﷺ ናቸው አረአያ አነዛ ደጋግ ሰሀቦች እነ አቡ በክር ኡመር እነ አኢሻ ኸዲጃ እንጂ የማንም ሞኝ አይደለም የኛ አረአያ ሰለዚህ መምሰል ከፈለግ ደጉን ትውልድ ምሰል::

https://t.me/Ibbn_Sheikh_Ahmed_Munawer

5 days, 10 hours ago

ثناء العلماء عليه
قد أثنى على شيخنا جماعة من أهل العلم منهم:

👈العلامة شيخ أحمد النجمي رحمه الله.

👈العلامة شيخ ابن باز رحمه الله.

👈شيخ محمد ولى الولوي رحمه الله.

👈شيخ يحيى نوري الولوي حفظه الله

👈شيخ محمد غروا الولوي حفظه الله.

👈 العلامة زيد المدخلي.
أثنى على شيخنا ثناء عطرا .

وكذلك الشيخ مقبل رحمه الله أثنى عليه وزكاه.
وللشيخ إجازات من أهل العلم في علوم مختلفة

6 days, 3 hours ago
ሞት የማይቀር ከመሆኑ ጋር ሰዎች ከሱ …

ሞት የማይቀር ከመሆኑ ጋር ሰዎች ከሱ መዘንጋታቸዉ የሚገርም ነዉ!ይሄንንም ያመጣዉ ምኞትን ማስረዘም ነዉ!

✍️ኢብኑ ረጀብ ረህመቱሏሂ አለይሂ

https://t.me/bin_muzemil_reshid

6 days, 10 hours ago
***⭐️***قال بسر الحافى زاهد العصر في …

⭐️قال بسر الحافى زاهد العصر في سجوده

اللهم إنك تعلم فوق عرشك أن الذل أحب إلي من الشرف، اللهم إنك تعلم فوق عرشك أن الفقر أحب إلي من الغنى، اللهم إنك تعلم فوق عرشك أني لا [ ص: 173 ] أوثر على حبك شيئا، فلما سمعته أخذني الشهيق والبكاء، فلما سمعني قال: أنت تعلم أني لو أعلم أن هذا هاهنا، لم أتكلم".

[إثبات صفة العلو ابن قدامة]

💐አላህ ሆይ እኔ ዘንድ ከክብር ይልቅ መተናነስ የተወደደ እንደሆነ በርግጥም አንተ ከአርሽህ በላይ ሆነህ ታውቃለህ:: አላህ ሆይ እኔ ዘንድ ከሀብት ይልቅ ድህነት የተወደደ እንደሆነ በርግጥም አንተ ከአርሽህ በላይ ሆነህ ታውቃለህ:: አላህ ሆይ እኔ አንተን ከመውደድ በላይ ምንም እንደማላስቀድም በርግጥም አንተ ከአርሽህ በላይ ሆነህ ታውቃለህ:: ይህን ሲል ስሰማው እንባ ተናነቀኝ አለቀስኩ:: ሲሰማኝ እንዲህ አለ ይሄ ሰው እዚህ መኖሩን ባውቅ ኖሮ እንደሚልናር ታውቃለህ አለ::

ወንድሜ ሆይ አስተውል ወላሂ ከዚህ ትልቅ ትምህርት ልነውስድ ይገባናል ቀደምት ትውልዶች ለኢባዳ ያላቸው ቦታ ከሁሉም ነገር በላይ ትልቅ ትኩረት ይሰጡ ነበር:: እንደዛም ሆኖ በኢባዳቸው ላይ ይስሙልኝ እንዳይገባ የሚያደርጉት ጥረት እኔ እና አንተ የት ነን የሆነ ስራ ስንሰራ የሰውን ፊት ስንጠብቅ እና የሰውን ፊት ፈልገን ስራችንን ስናሳምር አላህ ይጠብቀን::

📱ابن شيخ أحمد منور

https://t.me/Ibbn_Sheikh_Ahmed_Munawer

1 week ago

የሆነ ችግር ባለሰብክበት ሲገጥምክ የምትደበቅበት ትፈልጋለህ:: ነገር ግን ያን ነገር ተጋፈጠው ከአላህ እርዳታ ጋር ታልፈዋለህ:: ሁል ጊዜ ሂወት አንተ ባሰብከው መንገድ አይደለም የሚሄደው ሰለዚህ ችግሩን ደስታውንም መልበድ አለብክ::

https://t.me/Ibbn_Sheikh_Ahmed_Munawer/4952

1 week ago
አንዳንድ ጊዜ ብቻህን ትሆን እና ታስባለህ …

አንዳንድ ጊዜ ብቻህን ትሆን እና ታስባለህ ሁሉንም ነገር ማረግ የምችል ይመስለሀል:: ነገር ግን የሰው ልጅ ነህ ብዙ ቀዳዳ እና ጎደሎ አለብህ ያነገር ማድረግ ሳችል ስቀር በጣም ታዝናለህ ልብህ ይሰበራል ነገር ግን አስታውስ አላህ ለአንተ ኸይር የሆነውን ነገር ብቻ ነው የሚመርጥልህ:: ነብዩላህ አዩብ አለይሂ ሰላም 18 አመት ሲታመሙ ሰብርን ተምረዋል ስለዚህ ያ ነገር ኸይር ሆኖ ወደ አንተ እስኪመጣ ድረስ ሰብር አድርግ ሰብር የሙእሚን ትልቁ ጋሻ ነው::

📱ابن شيخ أحمد منور

https://t.me/Ibbn_Sheikh_Ahmed_Munawer

1 week, 1 day ago
1 week, 2 days ago
1 week, 2 days ago
اتيت القبور فناديتها فاين المعظم والمحتقر …

اتيت القبور فناديتها فاين المعظم والمحتقر واين المذل بسلطانه واين المزكى إذا ما افتخر تفانوا جميعا فما مخبر وماتوا جمعا ومات الخبر تروح وتغدو بنات الثرى فتمحو محاسن تلك الصور فيا سائلى عن اناس مضوا اما لك فيما مضى معتبر فيا سائلى عن اناس مضوا اما لك فيما مضى معتبر

https://t.me/Ibbn_Sheikh_Ahmed_Munawer

1 week, 2 days ago
***💥***`አደራህን እውቀትን በመፈለግ ላይ ወንድሜ ሆይ!!

💥`አደራህን እውቀትን በመፈለግ ላይ ወንድሜ ሆይ!!

ምክንያቱም እውቀት የጀነት መግቢያህ ነው:: ነገር ግን አስተውል እውቀትን ስትፈልግ የምትማርበትን ኡስታዝ እና አደብ ላይ በደንብ አስተውል::`

https://t.me/Ibbn_Sheikh_Ahmed_Munawer

We recommend to visit

Welcome To Amharic films

Best Place To find Amharic Movies

አዳዲስ እና የድሮ አማርኛ ፊልሞችን እና አማርኛ ተከታታይ ድራማዎችን ለማግኝት ቻናላችንን Join ይበሉ ።
Share:- @Amharic_Films

ለማስታወቂያ - @Abusheymc & @Alpha6249

Buy ads: https://telega.io/c/Amharic_films

Last updated 1 year, 5 months ago

ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም

- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት

ለማስታወቂያ ስራ  --> @MKHI7

Last updated 4 days, 15 hours ago

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

#ኢትዮጵያ

ያግኙን +251913134524

Last updated 1 week, 5 days ago