Books only!
This channel is created for books sharing To widen your mind and to get books easily We have more than 2000 amharic and english books !
Join and share @Books_worldd
አስተያየት @BooksWorlddd_bot !
@books_worlddd መወያያ ግሩፕ
#share
➡️ በቻናላችን የሚሰጡ የትምህርት አይነቶች
➲የአቂዳ ኪታቦች
➲የፊቅህ ግንዛቤዎች
➲የሱና ኡለማዎች ፈትዋ
➲ወቅታዊ ምክሮች
➲የቁርአን ቂርአትና ሌሎችም
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
Last updated 6 months, 4 weeks ago
💫"እውቀት የነብያት ውርስ ነው። ኡለሞች ደግሞ የነብያት ወራሾች ናቸው። እውቀትን እና የእውቀትን ባለቤቶች መውደድ የነብያትን ውርስ እና ወራሾችን መውደድ ነው።
🕌በደረጃ የሚለቀቁ
1:-ነህው
2:-ሶርፍ
3:-ተጅዊድ
4:-ተፍሲር
5:-ፍቅህ
6:-አቂዳ
7:-መንሀጅ
8:-ሀዲስ
9:-ሲራ
10:-ሙስጦለህ
11:-ቀዋኢደል ፍቅህ
12:-ኡስሉል ፊቅ
13:-አህላቅ ወል አዳብ
14፡-ስለሴቶቻችን
15:-ንፅፅር
Last updated 3 months, 3 weeks ago
? ታላቅ ብስረት ለወራቤና አከባቢዋ ሰለፊዮች በሙሉ!
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
✅ ዛሬ እለተ ማክሰኞ ቀን 27/02/16 ከአሱር ሰላት ጀምሮ ታላቅ የኮርስ ፕሮግራም ተዘጋጅቶ ይጠብቃቿል።
?የኮርሱ ኪታብ ሙፊድ አልሙስተፊድ ፊ ኩፍሪ ታሪኪ አተውሂድ አሸይኽ ሙሀመድ ኢብኑ ዐብዱልወሃብ አላህ ይዘንለት።
?مفيد المستفيد في كفر تارك التوحيد للشيخ محمد بن عبدالوهاب رحمه الله
?ተጋባዥ እንግዳችን:
➷➘➴➷
? አሸይኽ ዐብዱልሀሚድ ኢብኑ ያሲን አልለተሚይ አላህ ይጠብቃቸው።
?ቦታ ወራቤ ዳሩል ሂጅራ መስጅድ (ዘሞ ባቴ)
ሰዓት: አሱር ሰላት ዳሩል ሂጅራ እንሰገድ!
ኢንሻአላህ!!!
የኪታቡ pdf ⤵️ ⤵️
https://t.me/Werabeuniversitymuslimstudents/10568
Werabe university selefy muslim student official channel
? ➘➘➘
https://t.me/wru_selefy_official_chanel
Werabe university selefy muslim student official page
?⬇️⬇️⬇️
https://t.me/Werabeuniversitymuslimstudents
Telegram
Werabe university selefy muslim student official channel in Werabe university selefy muslim student official page
***🟢*** ታላቅ ብስረት ለወራቤና አከባቢዋ ሰለፊዮች በሙሉ! السلام عليكم ورحمة الله وبركاته ➴➘➷ ያንብቡ https://t.me/Werabeuniversitymuslimstudents/10569
**ቀለል ባለ መልኩ የ
عيسى عليه السلام في ميزان الإسلام
لفضيلة الشيخ حسين بن محمد السلطي
የሚለውን የኪታብ ቂርአት
በሼኽ አብድልሀሚድ ለማግኘት
ከክፍል አንድ እስከ መጨረሻ ድረስ
⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️
ክፍል አንድhttps://t.me/abuumuawiya/4092https://t.me/abuumuawiya/4092 ክፍል ሁለትhttps://t.me/abuumuawiya/4093https://t.me/abuumuawiya/4093 ክፍል ሶስትhttps://t.me/abuumuawiya/4094https://t.me/abuumuawiya/4094 ክፍል አራትhttps://t.me/abuumuawiya/4095https://t.me/abuumuawiya/4095 ክፍል አምስትhttps://t.me/abuumuawiya/4096https://t.me/abuumuawiya/4096 ክፍል ስድስትhttps://t.me/abuumuawiya/4097https://t.me/abuumuawiya/4097 ክፍል ሰባትhttps://t.me/abuumuawiya/4098https://t.me/abuumuawiya/4098 ክፍል ስምንትhttps://t.me/abuumuawiya/4099https://t.me/abuumuawiya/4099 ክፍል ዘጠኝhttps://t.me/abuumuawiya/4100https://t.me/abuumuawiya/4100 ክፍል አስርhttps://t.me/abuumuawiya/4101https://t.me/abuumuawiya/4101 ክፍል አስራ አንድhttps://t.me/abuumuawiya/4102https://t.me/abuumuawiya/4102 ክፍል አስራ ሁለትhttps://t.me/abuumuawiya/4103https://t.me/abuumuawiya/4103 የኪታቡን pdf ለማግኘት**https://t.me/abuumuawiya/4091https://t.me/abuumuawiya/4091
Telegram
Abu_Muawiya_As_Selefy (Channle)
ክፍል አንድ https://t.me/abuumuawiya/4092
አዲስ ከተጠናቀቁ ደርሶች እና ያለቁ የቁርኣን ምዕራፎች ተፍሲር
♻️*♻️*♻️♻️♻️**
1⃣ኛ *? *መትኑ ከሽፊ ሹቡሀት!
? متـن كشـف الشبهـات
➘➘➘➘ pdf
https://t.me/bahirutekadurus/451
ከክፍል ❶ እስከ ⓰
↪️ ➴➷➴➷
https://t.me/bahirutekadurus/452
2⃣ኛ *? መትን አል-ኡሱሉ-ሲታህ!
? متـن الأصول السّتة.*
➘➘➘➘ pdf
https://t.me/bahirutekadurus/468
ከክፍል ❶ እስከ ➑
↪️ ➴➷➴➷https://t.me/bahirutekadurus/469
3⃣ኛ ቁርአን ተፍሲር
? تَفْسِيرُ سُورَةِ آلفَاتِحَة.
? የሱረቱል ፋቲሃ ትርጉም
╭─••°─═•°•═─•••─╮
? ከክፍል ❶~❸ ?
╰─••°─═•°•═─•••─╯
?➘➘➘➘
https://t.me/bahirutekadurus/524
? تَفْسِيرُ سُورَةِ الْبَقَرَة.
? የሱረቱል በቀራህ ትርጉም
╭─••°─═•°•═─•••─╮
? ከክፍል ❶~➋➒ ?
╰─••°─═•°•═─•••─╯
?➘➘➘➘
https://t.me/bahirutekadurus/530
? تَفْسِيرُ سُورَة آل عِمْرَان
? የሱረቱል ኣል ዒምራን ትርጉም
╭─••°─═•°•═─•••─╮
? ከክፍል ❶~❶❺ ?
╰─••°─═•°•═─•••─╯
?➘➘➘➘
https://t.me/bahirutekadurus/560
•┈┈┈┈•⊰✿❁✿⊱•┈┈┈•
? ➘➴➷➘➴
https://t.me/bahruteka
https://t.me/bahruteka
https://t.me/bahruteka
Telegram
Bahiru teka durus
***↩️*** اسـم الكتـاب:- ***📝*** متـن كشـف الشبهـات. ***↪️*** የኪታቡ ስም፦ ***📝*** መትኑ ከሽፊ ሹቡሀት! ***📖*** لكاتبـه المجـدد الإمـام الشيـخ محمـد بـن عبـد الوهـاب بـن سليمـان التميمـي. ***✍*** ፀሀፊው፦ አሸይኽ ሙሀመድ ቢን አብዱልወሀብ ቢን ሱለይማን አተሚሚይ አላህ ይዘንላቸው! https://t.me/bahirutekadurus/450
? አራቱ መሰረታዊ መርሆች!
?የምንጀምረው ቀዋዒድ አልአርበዕ የሸይኽ ሙሀመድ ኢብኑ ዐብዱልወሃብ ኪታብ ማብራርያ ትምህርት ነው።
?ያብራሯት አሸይኽ ሳሊህ አል_ፈውዛን አላህ ይጠብቃቸው።
?شرح قواعد الأربع
لفضيلة الشيخ صالح بن فوزان بن عبد الله
الفوزان حفظه الله
?ሰኞ፣ ማክሰኞ
?እሮብ፣ሀሙስ
? ከአሱር ቡኃላ 11:00~11:30 ሰዓት ድረስ።
?አቡ አብዱረህማን
? ዛሬ ሰኞ ይጀመራል።
ኢን ሻእ አላህ❗️
የኪታቡን Pdf ለማግኘት ⤵️ ⤵️
https://t.me/Mustefatemam/2113
Telegram
🎤ሙስጠፋ (አቡ አብዱረህማን)✍
https://t.me/Mustefatemam/2113
?ለጥቁቆች መመሪያ
?ጀነት የተዘጋጀችው ለሙተቆች (ለጥንቁቆች) ነው። መንገዳቸውን ያልተከተለ ወየውለት !
?ሱረህ አልበቀረህ 1 _ 5
ከሸይኽ ዐብዱረህማን ኢብኑ ናሲር አሰዕዲይ ተፍሲር:
:? تيسير الكريم الرحمن في تفسير كلام المنان
አረበኛውን ከነፅሁፉ ለማግኘት⤵️
https://t.me/Alkuraan_Wasuneh/10451
*?ጥብቅ ማስታወሻ*
ሂዝቢዮች በዲኑ ላይ ከሚሰሯቸው ግፎች አንዱ ሀቅን መደበቅ እንደሆነ ይታወቃል።
አላህ ደግሞ በረህመቱ እነዚህን ሌቦች የሚያጋሉጡ ጀግኖች በየዘመኑ አሉት።
ዛሬ አንድ ደርስ ላይ አሸይኽ ዐሊይ አልሃሪሲይ (ሀፊዘሁላህ) ስለ ማተሚያ ቤቶች ተንኮል አንስተው ነበር።
በዚህም የአሸይኽ ሳሊህ ኢብኑ ኡሰይሚን ኪታቦች በብዛት የሚታተሙበት
مؤسسة بن عثيمين الخيرية
ሙአሰሰህ (ድርጅት) ኢብኑ ኡሰይሚን ስለ ሂዝቢዮች ያስጠነቀቁባቸውን ብዙ ንግግሮች እየቆረጠ እንደሚያስቀር አጋልጠዋል ። ድርጅቱን የሚያንቀሳቅሱት ሂዝቢዎች ስለነበሩ ነው። ሌሎች ኡለማዎችም ይህን ማጭበርበር አስተውለው እንዳስጠነቀቁ ጠቁመዋል። በደርሱ ላይ ከነበሩ ጡላቦችም የሚገርሙ ድርጅቱ የቆረጣቸው ነጥቦች በምሳሌ ተነስተዋል። በተለይም ሂዝቢዮችን የሚነኩ እና ሰለፊያን የሚደግፉ ያሏቸውን ጉዳዮች ይሰርዛሉ ተብሏልና በዚህ ጉዳይ ከሚከተለው ድርጅት በኩል የሚመጡ እትሞች ላይ ጥንቃቄ ይደረግባቸው።
❌:مؤسسة بن عثيمين الخيرية
https://binothaimeen.net/foundothemen/
በዚህ ዘርፍ (የሸይኹን ኪታብ በማተም) የግብፅ እትሞች በጣም የተሻሉ እንደሆነም ሸይኻችንም ሌሎችም ኡለማዎች ይጠቅሳሉ። በአብዛኛው ግብፆቹ ትኩረታቸው ንግድ ላይ ብቻ ስለሆነ ያለውን ድምፅ እንዳለ እንደሚያትሙት ተስተውሏል።
አላህ ከሂዝቢዮች ተንኮል ይጠብቀን።
ቢድዓ በድሮ በሳር ቤቷ መስጂድም ይሰራ በሚሊኒየም አዳራሽም ይሰራ ቢድዓ ቢድዓ ከመሆን አይወገድም ።
ቢድዓን ፂማቸውን የላጩ ሱሪያቸውን የሚጎትቱ ጫት የሚቅሙ ሱፍዮችም ይስሩት አልያ ሱሪውን ያሳጠረ ፂሙን ያስረዘመ ጫት የማይቅምም ይስራው ቢድዓ ቢድዓ ነው ልናወግዘው እና ልናስጠነቅቀው ግድ ይለናል
በአሁን ሰአት ዑማውን በቢድዓ እያጨማለቁ ካሉት ውስጥ ሚንበር ቲቪ እና የጎዳና ላይ ኢፍጣር ነው የድሮ ሱፊዮች ላይ የሚሸወደው ትውልድ በጣም ጥቂት ነው ምክንያቱም በግልጽ ፂምን በመላጭ ሱሪን በማስረዘም ጫትን በመብላት ሱናን ስለሚኻልፉ በእነሱ የሚሸወድባቸው አናሳ ነበር ይህን ሁሉም በአንድ አፍ ሲያወግዘው ይታይ ነበር በአሁን ሰአት ግን ሱሪያቸውን ያሳጠሩ ፂማቸውን ያስረዘሙ ... በየአመቱ አንዴ የጎዳና ላይ ኢፍጣር ሌላ ግዜ ምርኩዝና የከውኑ ሞገስ እያሉ ሱኒዮችን ተመሳስለው ቢድዓቸውን አሳምረው ይሃው ህዝቡን በቢደዓቸው እየጠመቁት ነው አላህ ከሸራቸው ይገላግለን ስለሆነም ውድ ሰለፊዮች " ይህቺ ባኤላ ካደረች አትቆረጠምም " ና ነው ነገሩ ከአሁኑ ሁላችንም ተባብረን እግሩ ሳይረዝም ቆርጠን ልናጠፋው ግዴታችን ነው ።
✍ አቡ ሙስዐብ
https://t.me/Jebrilsultan/3740
Telegram
አቡ ሙስዐብ & ሙሀመድ ሰልማን
ቢድዓ በድሮ በሳር ቤቷ መስጂድም ይሰራ በሚሊኒየም አዳራሽም ይሰራ ቢድዓ ቢድዓ ከመሆን አይወገድም ። ቢድዓን ፂማቸውን የላጩ ሱሪያቸውን የሚጎትቱ ጫት የሚቅሙ ሱፍዮችም ይስሩት አልያ ሱሪውን ያሳጠረ ፂሙን ያስረዘመ ጫት የማይቅምም ይስራው ቢድዓ ቢድዓ ነው ልናወግዘው እና ልናስጠነቅቀው ግድ ይለናል በአሁን ሰአት ዑማውን በቢድዓ እያጨማለቁ ካሉት ውስጥ ሚንበር ቲቪ እና የጎዳና ላይ ኢፍጣር ነው የድሮ…
*?*??#የመውሊድ አዲስ ፈጠራነት፣ እንዲሁም በመውሊዱ የሚከሰትበት ትልቁ ሺርክና የተወገዙ ተግባሮች! ቅንጭብ ድምጽ ሙሉውን በቅርቡ
?በኦሮሚያ** ክልል በአዳማ ከተማ በኢብኑ ተይሚያ መስጂድ የተደረገ ሙሐደራ።
?በኡስታዝ ሻኪር ቢን ሱልጣን (ሀፊዘውላህ)
?ሱረህ መርየም
? አላህ ለጀግና ወልዮቹ አዛኝ ነው
? ለመረጠው ሳሊህ ልጅ ይሰጣል
?አላህ ከክርስቲያኖች ቅጥፈት ሁሉ የጠራ ነው።
? ትልቁ ስኬትና ከባዱ ክስረት
??????
{إِنَّ هَٰذَا الْقُرْآنَ يَهْدِي لِلَّتِي هِيَ أَقْوَمُ وَيُبَشِّرُ الْمُؤْمِنِينَ الَّذِينَ يَعْمَلُونَ الصَّالِحَاتِ أَنَّ لَهُمْ أَجْرًا كَبِيرًا}
《ይህ ቁርኣን እኮ ለዚያች እርሷ ቀጥተኛ ለሆነችው መንገድ ይመራል》
Books only!
This channel is created for books sharing To widen your mind and to get books easily We have more than 2000 amharic and english books !
Join and share @Books_worldd
አስተያየት @BooksWorlddd_bot !
@books_worlddd መወያያ ግሩፕ
#share
➡️ በቻናላችን የሚሰጡ የትምህርት አይነቶች
➲የአቂዳ ኪታቦች
➲የፊቅህ ግንዛቤዎች
➲የሱና ኡለማዎች ፈትዋ
➲ወቅታዊ ምክሮች
➲የቁርአን ቂርአትና ሌሎችም
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
Last updated 6 months, 4 weeks ago
💫"እውቀት የነብያት ውርስ ነው። ኡለሞች ደግሞ የነብያት ወራሾች ናቸው። እውቀትን እና የእውቀትን ባለቤቶች መውደድ የነብያትን ውርስ እና ወራሾችን መውደድ ነው።
🕌በደረጃ የሚለቀቁ
1:-ነህው
2:-ሶርፍ
3:-ተጅዊድ
4:-ተፍሲር
5:-ፍቅህ
6:-አቂዳ
7:-መንሀጅ
8:-ሀዲስ
9:-ሲራ
10:-ሙስጦለህ
11:-ቀዋኢደል ፍቅህ
12:-ኡስሉል ፊቅ
13:-አህላቅ ወል አዳብ
14፡-ስለሴቶቻችን
15:-ንፅፅር
Last updated 3 months, 3 weeks ago