Hikma Bedru

Description
من كان يؤمن بالله واليوم الآخر ، فليقل خيرا أو ليصمت
Advertising
We recommend to visit

A place to learn English easily.

Owner - @Samson_G

Buy ads: https://telega.io/c/English_Ethiopian

Last updated 1 day, 21 hours ago

#ADDIS_ABABA : ETHIOPIA
ለመልዕክት 👇🏻
@mujaabot

For Advertisement👇🏿
@atcads

Last updated 4 days, 11 hours ago

NGO, የመንግስት እና የግል ድርጅቶች የስራ ማስታወቂያ እና ነፃ የትምህርት እድሎችን ያገኛሉ ቤተሰበ ይሁኑ ሌሎችንም ይጋብዙ

ለማስታወቂያ @Human133 ላይ አናግሩን
We need promoters
Website: www.abayjobs.com
Facebook: https://www.facebook.com/abayjobs12

Last updated 3 months, 1 week ago

2 weeks, 3 days ago
Hikma Bedru
2 weeks, 5 days ago
Hikma Bedru
3 weeks, 2 days ago
Hikma Bedru
3 weeks, 2 days ago
Hikma Bedru
3 weeks, 2 days ago
Hikma Bedru
3 weeks, 4 days ago

አስተውል!
ጀነት ወንጀል ሠርተው ከልባቸው አልቅሰው ወደ አላህ በተመለሱ "መልላሳ" ባሮቹ የተሞላች ናት። ሞት መጥቶ ሩሕህ እስካልወጣችና ጸሐይ በመግቢያዋ እስካልወጣች ድረስ ወደ አላህ ተመለስ። አደራ! ሰይጣን ተስፋ እንዳያስቆርጥህ።

تذكر أن الجنة مليئة بالخطائين
الذين تابوا فتب إلى مادامت
الروح لم تغرغر والشمس لم
تطلع من المغرب!

1 month ago
1 month ago
Hikma Bedru
1 month ago
"ሒክማ በድሩ እባላለሁ። ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ …

"ሒክማ በድሩ እባላለሁ።  ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በህግ የመጀመሪያ ዲግሪ አግኝቻለሁ፡፡ ለመመረቅያ ጽሑፍ ያቀረብኩትን የህፃናትን መብት ከአለማዊ እና  ሸሪዓዊ  ሕግ  ጋር  ያለውን ምልከታ በመጻፍ መልክ ለአንባቢ በሚመች አቀራረብ  ለህትመት ማብቃቴ ይታወሳል። በህግ ሙያ ስራ ላይ ያገኘሁትን ልምድ  በማጠናቀር መጽሐፉ በዋናነት ሕጻናት ላይ ትኩረት ቢያደርግም ሴቶችን እና ወላጆችን የሚመለከቱ ጉዳዮችም በስፋት ተዳሰዋል።

ይህ  መጽሐፍ  የመጀመሪያ እትሙ ሙሉ ለሙሉ ያለቀ ሲሆን አሁን ላይ  በ PDF መልክ  ቢሆን እንኳ አዘጋጂልን በማለት ተደጋጋሚ ጥያቄ  በቀረበልኝ መሰረት ውብ በሆነ መንገድ እነሆ አዘጋጅቼዋለሁ።"                     

👉ከገቢው 25% የሚሆነው ወላጆቻቸውን በሞት ላጡ ህጻናት እና ጧሪ ቀባሪ ለሌላቸው አረጋዊያን የሚውል ነው። ጠቃሚ እውቀትን በመገብየት የመልካም ሥራ ተካፋይ እንድትሆኑ ተጋብዛችኋል::                                    
ይህን  ጠቃሚ የሆነ  እውቀት የያዘና ብዙ የተለፋበትን  መጽሐፍ ለማንበብ የወደዳችሁ 200 ብር  ከታች በተቀመጡት አካውንቶች በአንዱ ካስገቡ እና ደረሰኙን  ከላኩ መጽሐፉ ወዲያውኑ ይደርስዎታል። 
👇
ንግድ ባንክ    
1000483919984
ዘምዘም ባንክ
0002197320101
ሂጅራ ባንክ
1000631650001   
አቢሲኒያ ባንክ
47138418

https://t.me/hikmetbedru14

@hikbedr or @hikmetulahbedredin በሚል የቴሌ ግራም አካውንት  ወይንም በስልክ ቁጥር (0985430115/0913485309) ልታገኙኝ ትችላላችሁ።                     

We recommend to visit

A place to learn English easily.

Owner - @Samson_G

Buy ads: https://telega.io/c/English_Ethiopian

Last updated 1 day, 21 hours ago

#ADDIS_ABABA : ETHIOPIA
ለመልዕክት 👇🏻
@mujaabot

For Advertisement👇🏿
@atcads

Last updated 4 days, 11 hours ago

NGO, የመንግስት እና የግል ድርጅቶች የስራ ማስታወቂያ እና ነፃ የትምህርት እድሎችን ያገኛሉ ቤተሰበ ይሁኑ ሌሎችንም ይጋብዙ

ለማስታወቂያ @Human133 ላይ አናግሩን
We need promoters
Website: www.abayjobs.com
Facebook: https://www.facebook.com/abayjobs12

Last updated 3 months, 1 week ago