Infinite Entertainment, Zero Cost: Get Your Free Books, Music, and Videos Today!

ኢትዮ ሊቨርፑል™

Description
➟ እንኳን ወደ ትልቁ የሊቨርፑል ቻናል በደህና መጡ።

➠ በቻናላችን ስለ ሊቨርፑል:-

🔴|| ዝውውሮች

🔴|| ውጤቶች

🔴|| የጨዋታ ፕሮግራሞች

🔴|| የጨዋታ ቅድመ ዳሰሳዎችና

🔴|| ጨዋታዎችን በቀጥታ ወደናንተ የምናደርስ ይሆናል።

ለማስታወቂያ ስራ 👇

➟ @NATI_YNWA
➟ @atsbaha12
Advertising
We recommend to visit

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ ነው። ሰውነትን አስቀድመው ግለሰብን፣ ህዝብና ሀገርን የሚያከብሩ፣ ሚዛናዊ አመለካከትን ያዳበሩ፣ ከጥላቻ አመለካከት የነፁ ኢትዮጵያውያን ቤት ነው።

ያግኙን +251913134524

Last updated 1 месяц назад

ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም

- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት

ለማስታወቂያ ስራ  --> @MKHI7

Last updated 1 месяц назад

BoA Social media links
@ https://www.facebook.com/BoAeth
@ https://www.instagram.com/abyssinia_bank
@ https://www.linkedin.com/company/bankofabyssinia/
@ https://twitter.com/abyssiniabank
@BOA_ATM_bot

Last updated 2 недели, 1 день назад

1 day, 23 hours ago
ቦስ ሲመራም መሳቅን ያውቅበታል ***😁******❤***

ቦስ ሲመራም መሳቅን ያውቅበታል 😁

@Ethioliverpool143
@Ethioliverpool143

1 day, 23 hours ago
ኢትዮ ሊቨርፑል™
1 day, 23 hours ago
በዛሬው እለት 3የሊቨርፑል ተጫዋቾች 1ጎል እና …

በዛሬው እለት 3የሊቨርፑል ተጫዋቾች 1ጎል እና 1አሲስት ማስመዝገብ ችለዋል።ሀርቬይ ኢልዮት ፣ ኮዲ ጋክፖ እና ሞሀመድ ሳላህ🔥

@EthioLiverpool143
@EthioLiverpool143

1 week, 1 day ago
ቀኑን ሙሉ አብራችሁን ስለነበራቹ ከልብ እናመሰግናል

ቀኑን ሙሉ አብራችሁን ስለነበራቹ ከልብ እናመሰግናል
ነገ በአዳዲስ መረጃዎች እስክንገናኝ ደረስ ሰላም እደሩልን❤️🙏🏻

@Ethioliverpool143
@Ethioliverpool143

1 week, 1 day ago
ኮነር ብራድሊ :-

ኮነር ብራድሊ :-

- £0M ተገዛ
- 22 ጨዋታዎች
- 7 የጎል ተሳትፎ

😴🔥🔥

@Ethioliverpool143
@Ethioliverpool143

1 week, 1 day ago
***🔻***|የስፔኑ ታማኝ የመረጃ ምንጭ **[Mundo Deportivo]** …

🔻|የስፔኑ ታማኝ የመረጃ ምንጭ [Mundo Deportivo] እንዳወጣው ዘግባ ከሆነ ''ባርሴሎናዎች ሊቨርፑል ከሉዊስ ዲያዝ ጋር ያለውን ግንኙነት ለማቋረጥ ዝግጁ ሊሆን ይችላል የሚል እምነት እንዳላቸው እና ያ ከሆነ ደግሞ ኮሎብያዊውን ለማስፈረም ዝግጁ ናቸው።'' ሲል አሰንብቧል።

@Ethioliverpool143
@Ethioliverpool143

2 weeks, 2 days ago
***🔻*** I ሊቨርፑል በሊግ ዉስጥ ለመጨረሻ …

🔻 I ሊቨርፑል በሊግ ዉስጥ ለመጨረሻ ጊዜ ወደ ክራቨን ኮቴጅ ሄዶ ፉልሀምን ማሸነፍ የቻለዉ በ2019 ላይ ሲሆን ጨዋታዉም በሳድዮ ማኔ እና በጄምስ ሚልነር ግብ አማካኝነት 1-2 ነበረ ጨዋታዉ የተጠናቀቀዉ። ቀዮቹ ከአምስት በኋላ ክራቨን ኮቴጅ ላይ ዛሬ ድል ይቀዳጁ ይሆን?

@Ethioliverpool143
@Ethioliverpool143

2 weeks, 2 days ago
***🎙*** I ትሬንት አሌክሳንደር አርኖልድ የዬርገን …

🎙 I ትሬንት አሌክሳንደር አርኖልድ የዬርገን ክሎፕን ዘመን በዚህ መልኩ መጨረስ ላይ፦

🗣 I "ይህ እንደማያስማማ እና ለእሱ ይህ እንደማይገባዉ እናዉቃለን። እንደ ቡድን ከስታፎች እና ከቦስ ጋር የመጨረሻ የዋንጫ ፉክክራችን ይሆናል። ይህ የመጨረሻችን ነዉ ስለዚህ እንደምንም ብለን መግፋት አለብን እና ሁሉንም ነገር መስጠት እንፈልጋለን። ክረምት ላይ ትልቅ ለዉጥ ሳይፈጠር በፊት የመጨረሻችን መስጠት እንፈልጋለን።"

@Ethioliverpool143
@Ethioliverpool143

2 weeks, 2 days ago
***🎙*** I ትሬንት አሌክሳንደር አርኖልድ፦

🎙 I ትሬንት አሌክሳንደር አርኖልድ፦

🗣 I "ስድስት ጨዋታዎች ይቀራሉ በጣም ትንሽ ነዉ። ጨዋታዎች ከበድ እና ፈጠን እያሉ ይመጣሉ። አላማችን የቀሩትን ጨዋታዎች ለማሸነፍ መሞከር ነዉ ፣ ከባድ ሊሆን ይችላል ነገር ግን በፕሪሚየር ሊግ ዉስጥ ምንም ነገር ሊፈጠር ይችላል ሆኖም ግን ማንችስተር ሲቲ አይበላዉም ብሎ ማሰብ ከባድ ይሆናል።"

@Ethioliverpool143
@Ethioliverpool143

2 months, 2 weeks ago
***🔻***| ኮኖር ብራድሌይ የፕሮፌሽናል ተጫዋቾች ማህበር፤ …

🔻| ኮኖር ብራድሌይ የፕሮፌሽናል ተጫዋቾች ማህበር፤ [ PFA ] የወሩ ምርጥ ሽልማትን በይፋ ተቀብሏል።

@Ethioliverpool143
@Ethioliverpool143

We recommend to visit

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ ነው። ሰውነትን አስቀድመው ግለሰብን፣ ህዝብና ሀገርን የሚያከብሩ፣ ሚዛናዊ አመለካከትን ያዳበሩ፣ ከጥላቻ አመለካከት የነፁ ኢትዮጵያውያን ቤት ነው።

ያግኙን +251913134524

Last updated 1 месяц назад

ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም

- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት

ለማስታወቂያ ስራ  --> @MKHI7

Last updated 1 месяц назад

BoA Social media links
@ https://www.facebook.com/BoAeth
@ https://www.instagram.com/abyssinia_bank
@ https://www.linkedin.com/company/bankofabyssinia/
@ https://twitter.com/abyssiniabank
@BOA_ATM_bot

Last updated 2 недели, 1 день назад