Welcome To Amharic films
Best Place To find Amharic Movies
አዳዲስ እና የድሮ አማርኛ ፊልሞችን እና አማርኛ ተከታታይ ድራማዎችን ለማግኝት ቻናላችንን Join ይበሉ ።
Share:- @Amharic_Films
ለማስታወቂያ - @Abusheymc & @Alpha6249
Buy ads: https://telega.io/c/Amharic_films
Last updated 1 year, 5 months ago
ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም
- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት
ለማስታወቂያ ስራ --> @Aymu_xo
Last updated 2 weeks, 1 day ago
╔╦╦═╦╔╦═╦═╦═╗
║ እንኳን ደህና መጡ | |
╚══╩═╩═╩╩╩╩═╝
➟ እንኳን ወደ ትልቁ የሊቨርፑል ( መርሲሳይድ) ቻናል በደህና መጡ ።
◉ ስለ ሊቨርፑል ◉
🔴 ዝውውሮች
🔴 ውጤቶች
🔴 የጨዋታ ፕሮግራሞች
🔴 እንዲሁም የተጨዋቾች ግለ ታሪክ
🔴 ጨዋታዎችን በቀጥታ ወደናንተ የምናደርስ ይሆናል።
Owner:- @hackersolo0⭐️
Last updated 3 days, 20 hours ago
Appreciation Post.
በብዙዎቻችን እምነት ያጣው ጃኮብ ኪቪዮር ወሳኝ ጨዋታ ላይ እራሱን አውጥቶ ጥሩ አቋም በማሳየት በውድድር ዓመቱ ለቡድኑ ስኬት የራሱን ሚና መጫወት እንደሚችል አሳይትዋል።
KIwi🥝👏
ካሊፊዮሪ እና ማጋሌሽ አልተጎዱም ጨዋታውን መጫወት ይችሉ ነበር ነገር ግን አርቴታ ለጥንቃቄ ሲባል ከጨዋታው ውጪ አድርጓቸዋል። አርቴታ ጨዋታው እጅግ በጣም ከባድ ነው ብሎ አስቦ ቢሆን ኖሮ ሁለቱንም ያሰልፋቸው ነበር ነገር ግን አርቴታ ጨዋታው ከባድ ነው ብሎ ባለማሰቡ ሁለቱንም ለጥንቃቄ ሲባል ከጨዋታው ውጪ አድርጓቸዋል።
ከስድስት አመት በፊት በ 2018 ከሄል ኢንድ የወጣ አንድ ተስፈኛ ታዳጊ ለአርሰናል ዋናው ቡድን ለመጀመሪያ ግዜ ተሰልፎ ከ ቮርስክላ ፖልታቫ ጋር ተጫወተ።
አሁን በ 2024 ያ ተጨዋች የፕሪሚየር ሊግ እና በአጠቃላይ የእግር ኳስ መገለጫ ሆኗል።ይህ ተጨዋች ቡካዮ ሳካ ነው።
Star Boy back then,but Now he is the main man
የቡካዮን 6 አመታት እንዴት ተዩታላቹ??
🚨 ዮኮሬሽ የማንቸስተር ዩናይትድን ጥያቄ ለአርሰናል ሲል ውድቅ እንዲያደርግ ተመክሯል !
📰 MirrorFootball 📰
Welcome To Amharic films
Best Place To find Amharic Movies
አዳዲስ እና የድሮ አማርኛ ፊልሞችን እና አማርኛ ተከታታይ ድራማዎችን ለማግኝት ቻናላችንን Join ይበሉ ።
Share:- @Amharic_Films
ለማስታወቂያ - @Abusheymc & @Alpha6249
Buy ads: https://telega.io/c/Amharic_films
Last updated 1 year, 5 months ago
ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም
- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት
ለማስታወቂያ ስራ --> @Aymu_xo
Last updated 2 weeks, 1 day ago
╔╦╦═╦╔╦═╦═╦═╗
║ እንኳን ደህና መጡ | |
╚══╩═╩═╩╩╩╩═╝
➟ እንኳን ወደ ትልቁ የሊቨርፑል ( መርሲሳይድ) ቻናል በደህና መጡ ።
◉ ስለ ሊቨርፑል ◉
🔴 ዝውውሮች
🔴 ውጤቶች
🔴 የጨዋታ ፕሮግራሞች
🔴 እንዲሁም የተጨዋቾች ግለ ታሪክ
🔴 ጨዋታዎችን በቀጥታ ወደናንተ የምናደርስ ይሆናል።
Owner:- @hackersolo0⭐️
Last updated 3 days, 20 hours ago