Infinite Entertainment, Zero Cost: Get Your Free Books, Music, and Videos Today!

تعلم ثم تكلم

Description
የሴቶች መስተካከል የማህበረሰቡ መስተካከል ስበብ ነው የወሬ ሳይሆን የተግባር ሰው እንሁን በስሜት ሳይሆን። በሽሪአ እውቀት እንመራ!!!የሴትልጅ ውበቷ ሀያእዋነወ
Advertising
We recommend to visit

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ ነው። ሰውነትን አስቀድመው ግለሰብን፣ ህዝብና ሀገርን የሚያከብሩ፣ ሚዛናዊ አመለካከትን ያዳበሩ፣ ከጥላቻ አመለካከት የነፁ ኢትዮጵያውያን ቤት ነው።

ያግኙን +251913134524

Last updated 1 month, 2 weeks ago

ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም

- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት

ለማስታወቂያ ስራ  --> @MKHI7

Last updated 1 month, 2 weeks ago

BoA Social media links
@ https://www.facebook.com/BoAeth
@ https://www.instagram.com/abyssinia_bank
@ https://www.linkedin.com/company/bankofabyssinia/
@ https://twitter.com/abyssiniabank
@BOA_ATM_bot

Last updated 3 weeks, 5 days ago

2 days, 6 hours ago

በጥሩ ተስፋ ረጋ ብለሽ የምትጓዢዉ ጉዞ ቢረዝምም አንድ ቀን ያሰብሺዉ ይሳካል ብቻ ያሰብኩት የተመኘሁት መልካም ነገሮች ለምን ዘገዩ በሚል ሀሳብ ተስፋ አትቁረጭ!
ምን ጊዜም ከሶብር በኋላ ጥሩና #መልካም ነገሮች እንዳሉ ዉስጥሽን አሳምኚዉ።

ኢላሂ ርዝቃችን አስፋልን ሀቲማችንን አንተ አሳምርልን ሰብር ጥንካሬ ብርታት ወፍቀን ከዱኒያም ከአኼራ ፊትና ጠብቀን የአላህ

2 days, 7 hours ago

محمد_الفقيه سورة الكهف

•••━══❁✿❁══━•••
https://t.me/Quran_kerim_Channal

3 days, 4 hours ago

ዱኒያ!

የዱኒያ ፈተና  ቢበዛብህ ከቶ፣
ድብልቅልቅ ብትል የምትይዘዉ ጠፍቶ፣
ልብህን ቢያቆስለዉ የሰዉ እንቶፈንቶ፣
እርግፍ አርገህ ታወዉ  ይቀራል ፈትፍቶ፣
ለዱኒያ አትጨነቅ ለሚቀረዉ ጠፍቶ፣

አደራ ጀግናዬ  ለዲኒያ እጅ አትስጥ፣
ታገስና ቀጥል ይመጣል ያኔ ለዉጥ፣
ጀሊሉ ለሚሻዉ እሱ ነዉ የሚሰጥ፣

1 week, 2 days ago

የሲራ ትምህርቶችን ለመከታተል
ይህንን ቻናል ይቀላቀሉ።

👇
~ t.me/ibrahim_furii
t.me/ibrahim_furii

1 week, 2 days ago

***አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ

ኢንሻአላህ እህቶች ለእህቶች የቁረአን ግብዣ

እና  በውድ እና ብርቅየ በሰለፍዮች
እህቶቻችን ምክር ድምቅ ብለን  እናመሻለን

የሚጀምረው  9:30 ሁላችሁም ተዘጋጁ
ለመቀላቀል የፋለገ👉@meEmuIkram 👉@umuabdallah35👉 አናግሩን*** @YeUsmaneht_yemuazakst

1 week, 3 days ago

بث مباشر - سلسلة الأخلاق الإسلامية
ተከታታይ ኢስላማዊ ስነምግባሮች

ክፍል 003

خلق الأمانة 
አደራን የመወጣት ሥነ-ምግባር

معنى الأمانة
الترغيب في أداء الأمانة من القرآن والسنة
أقوال السلف والعلماء في الأمانة
فوائد الأمانة
من صور الأمانة
نماذج للأمانة من حياة النبي صلى الله عليه وسلم والأمم الماضية
*الأمانة في واحة الشعر

🎙አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢብኑ ኢማም

የስርጭት ሊንክ
https://t.me/abu_reyyis_arreyyis?livestream

2 weeks, 2 days ago

"እኔ" ገደል እንዳይከተን
~
"እኔ እኔ" ሲበዛ ለሰሚው ያቅለሸልሻል። ድንበርም ያስታል። ለራስ የተጋነነ ግምት ማሳደር ጎንበስ ብሎ ለመማር እንቅፋት ይሆናል። በ "እኔ" የተለከፈ ማንነት ከኢኽላስ ጋር የመጣላቱ እድል ሰፊ ነው። እዚህ ላይ አንድ የሚደንቅ የሶሐቦች ስብእና አለ። ከሚያስተላልፏቸው ገድሎች ውስጥ የራሳቸው ሲሆን ጊዜ "አንድ ሰው እንዲህ አድርጎ" በማለት እንደዋዛ የአንድ ማንነቱ የማይታወቅ ሰው ጉዳይ በሚመስል መልኩ የሚያቀርቡበት ሁኔታ አለ። ታሪኩ በሌላ አቅጣጫ ሲፈተሽ ግን የራሳቸው ገድል ሆኖ ይገኛል። ሱብሓነላህ!

ኢኽላስን ለማረጋገጥ፣ ስግብግብ ነፍስያን ለማሸነፍ፣ በራስ ፍቅር ክንፍ ከማለት ለመዳን "እኔ፣ እኔ" በሚል ክፉ ስሜት ላይ ጦርነት ማወጅ ያስፈልጋል። ነፍሲያን ጉሮሮዋን አንቆ መያዝ። የኢኽላስ ነገር ለነፍሲያ ፈተና ነው። የአንድ ሸይኽ ደርስ ላይ የሚገርም ገጠመኝ ሰማሁኝ። የሆነ ሰው ሌሊት እየተነሳ ሶላት መስገዱ ማንም ዘንድ አለመታወቁ ይከነክነዋል። እና በብልሃት ሰጋጅነቱን ማሳወቅ ፈለገ። ፋርማሲ ገባና

  • "በሌሊት ሶላት ምክንያት ለሚሰማ ድካም የሚሆን መድሃኒት አለህ ወይ?" ብሎ ይጠይቃል።
    - "የለኝም" አለው።
  • "እሺ ሷሊሖችን ትውዳለህ'ንዴ?" ብሎ ይጠይቀዋል።
    - ፋርማሲስቱ ነገሩ ቢገርመው አሳለፈው።
  • "ለማንኛውም ሷሊሖችን ውድድ አላህ ይወድሃል" ብሎት ወጣ።

"እኔ" ይሉኝታ ያሳጣል።
"የኔ" ስግብግብ ያደርጋል።
"እኔ ዘንድ" ትእቢት ያወርሳል።

እነዚህ ስሜቶች ልባችንን እንዳይቆጣጠሩ መጠንቀቅ ይገባል። ጠቢቡ ኢብኑል ቀዪም - ረሒመሁላህ - እንዲህ ይላሉ፦
" 'እኔ'፣ 'የኔ' እና 'እኔ ዘንድ' ማለት ድንበር እንዳያልፍብህ መጠንቀቅ ይገባል። እነኚህ ሶስት ቃላት ኢብሊስ፣ ፊርዐውን እና ቃሩን ተፈትነውባቸዋል።
👉🏾 'እኔ ከሱ በላጭ ነኝ' የሚለው የኢብሊስ ነው።
👉🏾 'የግብፅ ግዛት የኔ ነው' የሚለው የፊርዐውን ነው።
👉🏾 '(ሀብቱን) የተሰጠሁት እኔ ዘንድ ባለው እውቀት ብቻ ነው' የሚለው የቃሩን ነው።

➡️ 'እኔ' የምትለዋ ቃል ያረፈችበት ያማረ ቦታ 'እኔ ባሪያ ነኝ'፣ 'እኔ አጥፊ ነኝ'፣ 'እኔ ምህረትን ለማኝ ነኝ'፣ 'እኔ ወንጀለኛነቴን የማምን ነኝ'፣ ... በሚለው የባሪያ ንግግር ውስጥ ነው።
➡️ 'የኔ' የምትለዋ ቃል ያረፈችበት ያማረ ቦታ 'የኔ ወንጀል'፣ 'የኔ ውርደት'፣ 'የኔ ድህነት' በሚለው ውስጥ ነው።
➡️ 'እኔ ዘንድ' የምትለዋ ቃል ያረፈችበት ያማረ ቦታ ደግሞ 'ምሬንም ሆነ ቀልዴን፣ ስህተቴንም ሆነ አውቄ የፈፀምኩኑን ምህረት አድርግልኝ። ይሄ ሁሉ እኔ ዘንድ አለና' በሚለው ውስጥ ነው።"

📖 [ዛዱል መዓድ]

የቴሌግራም ቻናል፡-
https://t.me/IbnuMunewor

2 weeks, 2 days ago

*↪️ሱረቱል ካህፍ ↩️*

*💦የቻለ ይቅራ ያልቻለ ያድምጥ*

2 weeks, 2 days ago
3 weeks, 4 days ago

እውነት / ሀሰት
((1)) ሸሪአዊ እውቀት መፈለግ መማር ግዲታ ነው ??

ጥያቄ ትክክለኛው መልስ ሰታገኙ የሚያመጣላችሁን add አድርጉለት 👇

We recommend to visit

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ ነው። ሰውነትን አስቀድመው ግለሰብን፣ ህዝብና ሀገርን የሚያከብሩ፣ ሚዛናዊ አመለካከትን ያዳበሩ፣ ከጥላቻ አመለካከት የነፁ ኢትዮጵያውያን ቤት ነው።

ያግኙን +251913134524

Last updated 1 month, 2 weeks ago

ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም

- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት

ለማስታወቂያ ስራ  --> @MKHI7

Last updated 1 month, 2 weeks ago

BoA Social media links
@ https://www.facebook.com/BoAeth
@ https://www.instagram.com/abyssinia_bank
@ https://www.linkedin.com/company/bankofabyssinia/
@ https://twitter.com/abyssiniabank
@BOA_ATM_bot

Last updated 3 weeks, 5 days ago