تعلم ثم تكلم

Description
የሴቶች መስተካከል የማህበረሰቡ መስተካከል ስበብ ነው የወሬ ሳይሆን የተግባር ሰው እንሁን በስሜት ሳይሆን። በሽሪአ እውቀት እንመራ!!!የሴትልጅ ውበቷ ሀያእዋነወ
Advertising
We recommend to visit

Welcome To Amharic films

Best Place To find Amharic Movies

አዳዲስ እና የድሮ አማርኛ ፊልሞችን እና አማርኛ ተከታታይ ድራማዎችን ለማግኝት ቻናላችንን Join ይበሉ ።
Share:- @Amharic_Films

ለማስታወቂያ - @Abusheymc & @Alpha6249

Buy ads: https://telega.io/c/Amharic_films

Last updated 1 year, 5 months ago

ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም

- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት

ለማስታወቂያ ስራ  --> @MKHI7

Last updated 4 days, 15 hours ago

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

#ኢትዮጵያ

ያግኙን +251913134524

Last updated 1 week, 5 days ago

3 months ago

➦join ??

[Lоаdіпg.. ██████████████] ­ 98%
Lоаdіпg.. ██████████████] ­ 99%](https://t.me/addlist/pThA-JBwhDcwYmZk)

3 months ago

በምድር ላይ ህይወትን ለማሳካት ስትንቀሳቀስ መውደቅ ና መነሳት ያለ ቢሆንም ከወደቁ ቡኋላ መነሳት ግን የስኬታማ ሰወች መገለጫ ነው።
━━━━⊱✿⊰━━━

=

3 months ago

ኢብኑ ተይሚያን አንድ ሰው እስር ቤት ሊጠይቀው ሄደና እስር ቤት ሆክ አይደል ሲለው ኢብኑ ተይሚያ እንዲህ አለው እስረኛ ማለት ነፍስያው ከአላህ በማራቅ ያሰረችው ነው ምርኮኛ ማለት ስሜቱ የማረከችው ስሜቱን የሚከተል ነው አለ ታላቁ አሊም ኢብኑ ተይሚያ رحمه الله

3 months ago

ሰለፍይነት በተግባር እንጅ በወሬ አይደለም፡
በወሬ ሁኖ ተቸገርን እኮ፡፡
ሰለፍይ ሁኑ በወሬ ሳይሆን በተግባር ፡፡
አቂዳችንም፡አሕላቃችንም፡ሱሉካችንም፡አደባችንም በተግባር ሰለፎችን መከተል አለብን።

3 months, 1 week ago

እኛ ማለት ድብቅ ወንጀል እንጂ ድብቅ
መልካም ስራ የሌለን
ሚስኪን ሰወች ነን

t.me/bint_hashim_aselfiey

3 months, 1 week ago

بسم الله الرحمن الرحيم

مركز ابن عباس لتحفيظ القرآن الكريم
والتربية الإسلامية

?መርከዝ ኢብኑ አባስ የቁርዓን ሒፍዝና  
ኢስላማዊ ተርቢያ ማዕከል

?የምዝገባ ማስታወቂያ

ልጆዎ ቁርዓንን ሐፍዞ የሙራጀዓ ባለቤት እንዲሆን
ብሎም በኢስላማዊ ተርቢያ እንዲታነፅ ይመኛሉ
እንግዲያውስ  መርከዙ ስራውን የተሻለ እና ቀልጣፋ ለማድረግ ብሎም ውጤታማ እንዲሆኑ
የሚከተሉትን መስፈርቶች በማከል እንደ አዲስ
ለ2017 ምዝገባ ያደርጋል።

~መሟላት ያላባቸው መስፈርቶች

☞ ቁርዓንን አስተካክሎ ማንበብ የሚችል
☞እድሜው ከ14–18 የሆነ።
☞ከየትኛውም ቋሚ በሽታዎች ነፃ የሆነ።
☞ ሀገራዊ ምግቦችን ሳይመርጥ መመገብ የሚችል።
☞የራሱ የሆነ ፍላጎት ያለው።
☞ተቋሙ የሚያስቀምጠውን የራሱን ወጪ የሚችል።
☞የሚሰጠውን ፈተና የሚያልፍ።

የተጠቀሱትን መስፈርቶች በሟሟላት
ከነሀሴ 15/2016 እስከ ነሀሴ 25/2016
ድረስ ተመዝጋቢ ተማሪውን በአካል ይዞ በመቅረብ ማስመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን።

?ለበለጠ መረጃ:–

                          0910192594
                          0911008271
                          0912941706

t.me/merkaz_ibnuAbas .

3 months, 1 week ago

“መልካም ስነ ምግባር በሶስት ነገ ር ይገለፃል ከሐራም ነገር በመ ራቅ ፤ ሀላል ነገር በመፈለግና ቤተ ሰብን በተገቢው መንገድመምራት ነው።”
? ዐብደሏህ ኢቡኑል መባረክ

3 months, 1 week ago

ብዙ ከመጨነቅ ትንሽ
ወደ አላህ መንበርከክ
ለውጥ ያመጣል።

5 months, 4 weeks ago

**اللهُ أَكْبَرُ، اللهُ أَكْبَرُ، لَا إِلَهَ إِلَّا اللهُ..
وَاللهُ أَكْبَرُ، اللهُ أَكْبَرُ، وَللهِ الْحَمْدُ

اللهُ أَكْبَرُ، اللهُ أَكْبَرُ، لَا إِلَهَ إِلَّا اللهُ..

وَاللهُ أَكْبَرُ، اللهُ أَكْبَرُ، وَللهِ الْحَمْدُ**