Welcome To Amharic films Best Place To find Amharic Movies
አዳዲስ እና የድሮ አማርኛ ፊልሞችን እና አማርኛ ተከታታይ ድራማዎችን ለማግኝት ቻናላችንን Join ይበሉ ።
Share:- @Amharic_Films
ለማስታወቂያ - @Abusheymc & @Alpha6249
Buy ads: https://telega.io/c/Amharic_films
Last updated 1 year, 8 months ago
ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም
- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት
ለማስታወቂያ ስራ --> @Aymu_xo
Last updated 3 weeks, 1 day ago
╔╦╦═╦╔╦═╦═╦═╗
║ እንኳን ደህና መጡ | |
╚══╩═╩═╩╩╩╩═╝
➟ እንኳን ወደ ትልቁ የሊቨርፑል ( መርሲሳይድ) ቻናል በደህና መጡ ።
◉ ስለ ሊቨርፑል ◉
? ዝውውሮች
? ውጤቶች
? የጨዋታ ፕሮግራሞች
? እንዲሁም የተጨዋቾች ግለ ታሪክ
? ጨዋታዎችን በቀጥታ ወደናንተ የምናደርስ ይሆናል።
Owner:- @hackersolo0⭐️
Last updated 2 months, 2 weeks ago
عاجل:
رؤية هلال رمضان في تمير..
وغدا السبت أول أيام رمضان بالسعودية .
🔴 عاجل #سلطنة_عمان
تعلن ثبوت رؤية هلال #رمضان 1446 وعليه فإن #السبت هو أول أيام #شهر_رمضان_المبارك
🔴انضموا إلى قناتنا عبر التيليجرام لنوافيكم بكل جديد
https://t.me/badratkhaier
አሰላሙ ዐለይኩም ወረሕመቱሏሂ ወበረካቱህ።
በዚህ ሳምንት ብር ወደ እኔ አካውንት ያስገባ ካለ ማንነቱንና ለምን እንደሆነ ቢያሳውቀኝ በስህተትም ተልኮ ከሆነ ስንት ብር እንደሆነያሳውቀኝና ከቻለም ደረሰኙን አሳይቶኝ ብመልስለት።
+251_910937408
አቡ ሐኒፋ ዐብዱልከሪም ከገጠር
እሁድ፣ ህዳር 1፣ 2017
ይሄ ዳዕዋ የወረደላችሁና ድምፁ ከናንተ ስልክ ላይ ካለ ድጋሜ በቴሌግራም +251_910937408 ላይ ብትልኩልኝ ለአሳሳቢ ሐጃ ፈልጌው ነበር
አዲስ ሙሀደራ
አሏህ የገባው ቃል፣ የጭንቅ ኑሮ እና የእውርነት ሰበብ
በአቡ ሐኒፋ ዐብዱልከሪም ከገጠር
الأربعاء، صفر ٣، ١٤٤٦ هجري
ረቡዕ፣ ነሐሴ 1፣ 2016
August 7, 2024
https://t.me/Abuhanifa_2
አጅጅጅብ ነው ሱብሓነክ ያ ረብ! ለምን እርቅ አልሳካ አለ እያልኩ እጨነቅ ነበር። ለካስ ሚስጥሩ ወዲህ ነው...። ወላሂ በአሏህ ፍቃድ አሁን ገባኝ... "ማን ያርዳ? የቀበረ። ማን ይናገር? የነበረ።" ይሉሃል ይሄ ነው ሚስጥሩ። ይህንን ሸይኽ ሙሳ አልቀጧኒ የሚባሉ እስከመጨረሻ አዳምጧቸውማ እርቁን ለአሏህ ብለው በተከበረችዋ መካ ከተማ ዑለማዎች ጀምረውት ወደ ሀገራችንም ምድር ላይ ለማዋል ቀላል የማይባል መስዋዕትነት ከፍለው ነበርሳ። የሚደንቀው ሁለቱንም(እነሸይኽ ዐብዱልሐሚድንና ኡስታዝ ኢብኑ ሙነወርን) አክብረውና ለማንም ሳያዳሉ በቅድሚያ እነሻኪር ሱልጣን በተገኙበት በክብር የተጋበዙት እርቁን የሚሸሹትና ናቅ ያደረጉት ቡድኖች ነበሩ። ዑለማዎቹ መቼም ጀዛሁሙሏሁ ዐና ወዐኒልኢስላም ወልሙስሊሚነ ጀሚዓን ኸይራ። እኔ የገረመኝ ቁርአን እርቅ በላጭ ነው እያለ እነ ሸይኽ ዐብዱልሐሚድ ሐፊዘሁሏህ ከእርቅ መሸሽ ለምን አስፈለጋቸው? ምላሹ ከተግባራቸው እየተገለፀልን ነው። ያ ሐቅን በሐቅነቱ አሳይቶ መከተልን እንድሁም ባጢልን በባጢልነቱ አሳይቶ መራቅን በብቸኝነት ለሚወፍቀው አልሐምዱሊላህ። ብቻ ከትልቅ ሰው ይህ ባይጠበቅም ለኔ መቼም ይህ ለማስታረቅ የተደረገ ሙከራ በውስጤ የሚረብሸኝን ነገር አስወግዶ ጭንቀቴን አቅልሎልኛል። ስለኢብኑመስዑድም መርከዝ ፍትሓዊ ነው ብዬ የማምንበት ንግግር ከሸይኹ አድምጫለሁ። ዐረብኛ መሆኑ ደግሞ ምን ያክል ንግግሩን ተመስጬ እንዳዳምጠው ውብ እንዳደረገልኝ... ቀሪው ከአሏህ ውሳኔ በኋላ ነፍስያውን ጫን ብሎ እርቅን በአርዓያነት ራሱ በተግባር ከማያስተምር ቡድንተኛነትን በአፍና በፅሁፍ ከሚቃወም ነገር ግን በተግባር ራሱ ቡድንተኝነትን ከሚያንፀባርቅ በመጠንቀቅ ድኔን መጠበቅ የራሴ የቤት ስራ ሆኖልኛል። ማነህና አንተ ካላችሁኝ። እኔማ እዛው ገጠር ያለሁት ለጊዜው ግጥምን ወንድሜ ኑረድን አልዐረቢ ይግጠምበት አሏህም ይጠብቀው ብዬ የምመኝለት ደካማውና የአሏህን እዝነት ከጃዩ የአሏህ ባሪያ ነኝ እላችኋለሁ።?
አቡሐኒፋ ዐብዱልከሪም ገበየሁ (ከገጠር)
እሁድ፣ ግንቦት 18፣ 2016 ዓ.ል.
https://t.me/Abuhanifa_2
Welcome To Amharic films Best Place To find Amharic Movies
አዳዲስ እና የድሮ አማርኛ ፊልሞችን እና አማርኛ ተከታታይ ድራማዎችን ለማግኝት ቻናላችንን Join ይበሉ ።
Share:- @Amharic_Films
ለማስታወቂያ - @Abusheymc & @Alpha6249
Buy ads: https://telega.io/c/Amharic_films
Last updated 1 year, 8 months ago
ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም
- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት
ለማስታወቂያ ስራ --> @Aymu_xo
Last updated 3 weeks, 1 day ago
╔╦╦═╦╔╦═╦═╦═╗
║ እንኳን ደህና መጡ | |
╚══╩═╩═╩╩╩╩═╝
➟ እንኳን ወደ ትልቁ የሊቨርፑል ( መርሲሳይድ) ቻናል በደህና መጡ ።
◉ ስለ ሊቨርፑል ◉
? ዝውውሮች
? ውጤቶች
? የጨዋታ ፕሮግራሞች
? እንዲሁም የተጨዋቾች ግለ ታሪክ
? ጨዋታዎችን በቀጥታ ወደናንተ የምናደርስ ይሆናል።
Owner:- @hackersolo0⭐️
Last updated 2 months, 2 weeks ago