Dive into the Ultimate Free Library: Your One-Stop Hub for Entertainment!

የኑር መስጂድ ደርሶች

Description
📮 ይህ አዲስ አበባ {ፉሪ} በሚገኘው በታላቁ ኑር መስጂድ የሚዘጋጁ የተለያዩ የአቂዳ የፊቂህ የነህው የሶርፍ እና ሌሎችም ኢስላማዊ ትምህርቶችን በማስራጨት ላይ ትኩረት ያደረገ ቻናል ነው።
🎁 ለሌሎችም ይህን ኸይር ስራ በማሰራጨት የምንዳው ተቋዳሽ ይሁኑ።
🔗 https://telegram.me/nurders
Advertising
We recommend to visit

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ ነው። ሰውነትን አስቀድመው ግለሰብን፣ ህዝብና ሀገርን የሚያከብሩ፣ ሚዛናዊ አመለካከትን ያዳበሩ፣ ከጥላቻ አመለካከት የነፁ ኢትዮጵያውያን ቤት ነው።

ያግኙን +251913134524

Last updated 1 month, 2 weeks ago

ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም

- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት

ለማስታወቂያ ስራ  --> @MKHI7

Last updated 1 month, 2 weeks ago

BoA Social media links
@ https://www.facebook.com/BoAeth
@ https://www.instagram.com/abyssinia_bank
@ https://www.linkedin.com/company/bankofabyssinia/
@ https://twitter.com/abyssiniabank
@BOA_ATM_bot

Last updated 3 weeks, 5 days ago

19 hours ago

⌚️ከኢሻ ሰላት በኃላ ለተማሪዎች የሚሰጥ

📚ደርስ ቁ(4)
👉የኪታቡም ስም
📚📚 التفسير الميسر

🌱🌱🌱🌱🌱🌱🌱🌿🌿

👉ኪታቡ የሚያስቀራው
👇👇👇👇👇👇👇

🎙በታላቁና በተወዳጁ በኡስታዝ  አቡየህያኢሊያስ አወልحفظه الله تعالى

🕌በመስጂደል ኑር ፉሪ الله ይጠብቃት
⤵️⤵️⤵️⤵️
https://t.me/nurders/5957

20 hours ago

⌚️ከኢሻ ሰላት በኃላ ለተማሪዎች የሚሰጥ

📚ደርስ ቁ(3)
👉የኪታቡም ስም
📚📚 التفسير الميسر

🌱🌱🌱🌱🌱🌱🌱🌿🌿

👉ኪታቡ የሚያስቀራው
👇👇👇👇👇👇👇

🎙በታላቁና በተወዳጁ በኡስታዝ  አቡየህያኢሊያስ አወልحفظه الله تعالى

🕌በመስጂደል ኑር ፉሪ الله ይጠብቃት
⤵️⤵️⤵️⤵️
https://t.me/nurders/5956

20 hours ago

⌚️ከኢሻ ሰላት በኃላ ለተማሪዎች የሚሰጥ

📚ደርስ ቁ(2)
👉የኪታቡም ስም
📚📚 التفسير الميسر

🌱🌱🌱🌱🌱🌱🌱🌿🌿

👉ኪታቡ የሚያስቀራው
👇👇👇👇👇👇👇

🎙በታላቁና በተወዳጁ በኡስታዝ  አቡየህያኢሊያስ አወልحفظه الله تعالى

🕌በመስጂደል ኑር ፉሪ الله ይጠብቃት
⤵️⤵️⤵️⤵️
https://t.me/nurders/5955

1 week, 1 day ago

ከቅርብ ጊዜ ወዲህ እየደረሱን ላሉ ትችቶች አጠር ባለ መልኩ የቀረበ ማብራርያ እና መልስ።

🎙️ በኡስታዝ አቡ ሙሓመድ ሙሓመድሰዒድ ቢን በድሩ አላህ ይጠብቀው።

*💻* አል-ፉርቃን ኢስላማዊ ስቱድዮ
              የሰለፍዮች ልሳን!!

📎** https://telegram.me/Al_Furqan_Islamic_Studio/16340

1 week, 1 day ago

👉ደርስ ቁ 60

ጁማዐከመግሪብ እስከ ኢሻ

📖📚 الفواكه الجنية من الآثار السلفية

أبو إبراهيم محمد بن مانع الأنسي

🎙   በታላቁና በተወዳጁ በኡስታዝ አቡ ሂባን አብድሰሚ ቢን በድሩ حفظه الله

🕌በኑር መስጂድ ፉሪ الله ይጠብቃት
⤵️⤵️⤵️
https://t.me/nurders/5925

1 week, 1 day ago

✍️ بسم الله الرحمن الرحيم

*🚨 የአል ፉርቃን ኢስላማዊ ስቱዲዮ አሰራር እና ለሚነዙ ብዥታዎች መልስ።*

* አል ፉርቃን ኢስላማዊ ስቱዲዮ ሲመሰረት የነበረው ደንብ እና አሰራር። ⤵️*⤵️**

↪️ 1} በልዩ መልኩ በፉርቃን መስጂድ የሚደረጉ ዕለታዊ ፖሮግራሞች እና ሳምንታዊ የሙሓደራ እና የኹጥባ ፕሮግራሞች አስተካክሎ መልቀቅ።

↪️ 2} በሱና ዱዐቶች የተዘጋጁ የድምፅ ቅጂዎች ለማህበረሰቡ በሚሞሪና በፍላሽ {በነፃ} መጫን።

↪️ 3} የቆዩ ሙሓደራዎችን የድምፅ ጥራት ማስተካከያ በማድረግ ለማህበረሰቡ ማድረስ።

↪️ 4} አዳዲስና በተለያዩ ቦታዎች የሚደረጉ ሙሓደራዎችና ኹጥባዎችን እንደ አስፈላጊነቱና ጊዜውን ያማከለ መሆኑን በማየት አስተካክሎ ለማህበረሰቡ ማዳረስ።

*↪️ 5}* ከሀገር ውጪ ያሉ ዱዐቶችና መሻኢኾች ኹጥባና ሙሓደራ እንደ አስፈላጊነቱ በማየት ለማህበረሰቡ ማዳረስ ነው!!!!!!

📮አል ፉርቃን ኢስላማዊ ስቱዲዮ በዚህ የስራ አካሄድ ደንብና ስርዓት እየሄደ ሳለ አንዳንድ አላስፈላጊ የሆኑ ትችቶች እየቀረቡበት ይገናኛሉ።

ከቅርብ ጊዜ ወዲህ እየደረሱን ካሉ ትችቶች ውስጥ:- ⤵️⤵️

↪️ ቁ① ዱዐቶችን በመምረጥ ሙሓደራዎችን መልቀቅ:- ⤵️

ለዚህ ትችት መልስ ከመስጠት አንፃር:- በአል ፉርቃን ኢስላማዊ ስቱዲዮ የውስጥ አሰራርና ደንብ ሂደት መሰረት በቁጥር አራት ላይ በግልፅ አስቀምጠናል ይህ ሆኖም ሳለ እንደዚህ ዐይነት ትችት መቅረቡ ያለው ተጨባጭ ሁኔታ ካለ መገንዘብና ሁኔታዎቹን ካለ ማጣራት የመነጨ ስቱዲዮውን በወገንተኝነትና ሲፈርጁት ይስተዋላል።

*↪️ ቁ② የተለያዩ ዱዐቶች ለዳዕዋ ፕሮግራም ወደ ክፍለ ሀገር በሚወጡበት ጊዜ ለከፊሎቹ የፕሮግራም ማስታወቂያ እየለቀቃችሁ የከፊሎቹን በቸልተኝነት አትለቁም ማለት:-⤵️*

ለዚህ ትችት መልስ ከመስጠት አንፃር:- ዱዐቶችን ለዳዕዋ ፕሮግራም ወደ ክፍለ ሀገር ይዞ ለዚያራ የሚወጣው አካል አንዳንዱ በጊዜ ከመሄዱ በፊት ማስታወቂያ እንዲለቀቅለት በመደወልም ሆነ በመልእክት ያስተላልፋል ከፊል ኡስታዞች የሚያደርጉት የክፈለ ሀገር የዳዕዋ ፕሮግራም መረጃው ወደ አል ፉርቃን የሚደርሰው ፕሮግራማቸውን ሄደው ከጀመሩ  ወይም ደግሞ ፕሮግራሙ ከተጠናቀቀ በኋላ ስለሆነ የዚህ ፕሮግራም ማስታወቂያ አል ፉርቃን ላይ ባለመለቀቁ ቻናሉን ተጠያቂ ማድረግ ከግንዛቤ እጥረት ነው።

...........በመሆኑም ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ከዚህ ጋር በተያያዘ ትችቶች እየበዙ እና ሰዎች አላስፈላጊ ግንዛቤዎች እየወሰዱ በመምጣታቸው ምክንያት ላልተወሰነ ጊዜ ያሳወቁንም ይሁን በራሳችን የደረስንበት የየትኛውም የክፍለ ሀገር የዚያራ ፕሮግራም ማስታወቂያ አል ፉርቃን ላይ ከማሰራጨት ተቆጥበናል።

↪️ ቁ③ ከመፅሀፍ ሽያጭ እና የመፅሀፍ ሽያጭ ማስታወቂያ መልቀቅ በተያያዘ ለሚሰነዘረው ትችት መልስ ከመስጠት አንፃር :-⤵️

በመጀመርያ ደረጃ ቻናሉ አላማውና ግቡ የመፅሀፍ ሽያጭና ማስታወቂያ ካለመሆኑም ጋ ነገር ግን አንዳንድ ለማህበረሰቡ እና ለዳዕዋው ይጠቅማሉ ተብለው የተዘጋጁ የአማርኛም ይሁን ዐረብኛ መፅሐፍቶች ወይም ሪሳላዎች ከተረጋገጠ ምንጭና ቻናሉ የግድ መለቀቅ አለበት ብሎ በሚያምንበት ጊዜ ሁኔታውን አጣርቶ የመልቀቅና ያለ መልቀቅ መብቱ ለቻናሉ ነው ።
..........ይህ ሆኖ ሳለ የአንዳንዱ እየተለቀቀ ለሌላው ደግሞ አይለቀቅም የሚል ትችት መቅረቡ ያለው ተጨባጭ ሁኔታ ካለ መገንዘብና ሁኔታዎችን ካለ ማጣራት የመነጨ ስቱዲዮውን በወገንተኝነት የመፈረጅ ስቱዲዮውን የማጠልሸት ስራ ነው።

↪️ ቁ4 ኡስታዝ አቡ የህያ ኢልያስ ቢን አወል የከፊል ዱዐቶች ድምፅ እንድንለቅ የከፊሎችን ደግሞ እንዳንለቅ ትእዛዝ አስተላልፏል የሚል ትችት:- ⤵️

...........ለዚህ ትችት መልስ ከመስጠት አንፃር:- በየትኛውም ጉዳይ አል ፉርቃን ኢስላማዊ ስቱዲዮ ላይ በሚለቀቁ ድምፆችና መልዕክቶች ዙርያ ሙሉ በሙሉ ሀላፍትናው የእርሱ ሆኖ ሳለ አንድም ቀን ግን የማንንም ዳዒ {አስተማሪ} ድምፅ እንዳይለቀቅ የሚል ትእዛዝ በቀጥታም ይሁን በተዘዋዋሪ ያስተላለፈው መመርያ እንደሌለ አስረግጠን ለመግለፅ እንወዳለን።

*📮 NB: *⤵️**  
..........አንዳንድ ጊዜ የተለየ እና ማማከርን የሚጠይቁ መልእክቶችና ጉዳዮች በሚኖሩበት ጊዜ ከዚህ ቀደም ለሸይኽ አቡ ዐብዱረሕማን እንደምናቀርበው ሁሉ አሁን ላይ ደግሞ ጉዳዮችን ወደ እርሱ {አቡ የህያ} በማቅረብና በማማከር ለስራችን ገንቢ የሆኑ ሀሳቦችና አስተያየቶችን በመስጠት ስራችን እንዲቃናና ፈር የያዘ እንዲሆን በቅርበት ሆኖ መልካም የሆኑ ድጋፎችን ያደርግልናል።

...........በተጨማሪም ሰዎች ዘንድ ጥሩ ያልሆነ ግንዛቤ ይሰጣል ብሎ የተረዳው ድምፅም ይሁን መልዕክት በሚለቀቅበት ጊዜ ዳዕዋውን ከመጠበቅ እና ካለበትም ሀላፍትና አንፃር ይህንን ነገር አስተካክሉት የሚል ገንቢ ሀሳብ በመስጠት ቻናሉ ካላስፈላጊና መጥፎ ግንዛቤ ከሚሰጡ ነገራቶች እንዲጠራና የተስተካከለ የአሰራር ሂደት እንዲኖረው የአባትነት ድርሻውን እየተወጣ ይገኛል።

✍️ አል ፉርቃን ኢስላማዊ ስቱዲዮ ላይ የቆሙ ወንድሞች ተስማምተው ያስተላለፉት መልእክት ነው።

*💻* አል-ፉርቃን ኢስላማዊ ስቱድዮ
              የሰለፍዮች ልሳን!!

📎 https://telegram.me/Al_Furqan_Islamic_Studio 🤝 ማንኛውም ሀሳብና አስተያየት በሀሳብ መስጫ BOT አድርሱን እንቀበላለን!
↪️** @Al_Furqan_Islamic_Studio_bot

2 weeks, 1 day ago

* የዚያራ ፕሮግራም ↴
         ↳ ከቆረፍቻ ሱና (
2*)

🚨 « ሂጃባኽ አደራ ~~»~~         በሚል ርዕስ ለሴቶች በጉራጊኛ ቋንቋ የተደረገ**

🎤 በታላቁ ወንድማችን አቡ የህያ ኢልያስ ቢን አወል አላህ ይጠብቀው።

🕌 በሱና መስጂድ (ቆረፍቻ )

📅 በዕለተ ጁዑማ
(ከዕስር ሰላት  በኋላ)
🔗https://t.me/mesjdesunakorefcha
⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️
https://t.me/Abu_Yehya_ilyas_Awel/5200

2 weeks, 1 day ago

🍃🤌ምርጥ የሆነ ታሪክ በተለይ ለወላጆች ይደመጥ

🎙በታላቁና በተወዳጁ ሸይኽ ዐብዱ-ር'ረዛቅ አልበድር አላህ ይጠብቃቸው
⤵️⤵️⤵️⤵️
https://t.me/nurders/5876

2 weeks, 1 day ago

بسم الله الرحمن الرحيم
من حق العلم توريثه
يقول تعالى: {وَإِذْ أَخَذَ اللَّهُ
مِيثَاقَ الَّذِينَ أُوتُوا الْكِتَابَ
لَتُبَيِّنُنَّهُ لِلنَّاسِ وَلَا تَكْتُمُونَهُ}
[آل عمران: 187].
▪️ومن هنا؛ فإن من أهم
أخلاق العلماء هو أن ينتفع بعلومهم الآخرين، فينقل لهم
ويرثونه من بعدهم؛ لتعم
الفائدة، ويعود النفع على الأمة
الإسلامية.
📌 ولكي تستمر المسيرة
العلمية الدعوية السلفية نرحب
بطلاب العلم وطالبات العلم في 📚
منصة البلاغ المبين
للعلوم الشرعية
تعليم -تربية -دعوة
تحت إشراف
فضيلة الدكتور المحدث
سليم بن عيد الهلالي
في ضوء الوحيين وفي
ظلال منهج السلف الصالح

كونوا عوناً لنا في نشر روابط
المنصة على جميع وسائل
التواصل الاجتماعي
فالدال على الخير كفاعله
رابط التسجيل
balaagh.net

#أنشر_توجر

6 months, 2 weeks ago

ጠያቂ እንዲህ ሲል ይጠይቃል
1⃣🌱ድሀ ሆኖ ሰብረኛ ሀብታም ሆኖ ሰደቃ ከሚያደርግ ከምንዳ የቱ ይበልጣል
2⃣🌱አንድ ሴት ሀይድ ላይ ሆና ጀናዛን ማጠብ ትችላለችን 🔙አንድ ወንድ ጀናባ ሆኖ ጀናዛ ማጠብና መቅበር እንዴት ይታያል

🎙በታላቁና በተወዳጁ ወንድማችን አቡ የህያ ኤልያስ አወል حفظه الله تعالى
⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️
https://t.me/nurders/4883
⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️
https://t.me/Abu_Yehya_ilyas_Awel

We recommend to visit

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ ነው። ሰውነትን አስቀድመው ግለሰብን፣ ህዝብና ሀገርን የሚያከብሩ፣ ሚዛናዊ አመለካከትን ያዳበሩ፣ ከጥላቻ አመለካከት የነፁ ኢትዮጵያውያን ቤት ነው።

ያግኙን +251913134524

Last updated 1 month, 2 weeks ago

ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም

- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት

ለማስታወቂያ ስራ  --> @MKHI7

Last updated 1 month, 2 weeks ago

BoA Social media links
@ https://www.facebook.com/BoAeth
@ https://www.instagram.com/abyssinia_bank
@ https://www.linkedin.com/company/bankofabyssinia/
@ https://twitter.com/abyssiniabank
@BOA_ATM_bot

Last updated 3 weeks, 5 days ago