የኑር መስጂድ ደርሶች

Description
📮 ይህ አዲስ አበባ {ፉሪ} በሚገኘው በታላቁ ኑር መስጂድ የሚዘጋጁ የተለያዩ የአቂዳ የፊቂህ የነህው የሶርፍ እና ሌሎችም ኢስላማዊ ትምህርቶችን በማስራጨት ላይ ትኩረት ያደረገ ቻናል ነው።
🎁 ለሌሎችም ይህን ኸይር ስራ በማሰራጨት የምንዳው ተቋዳሽ ይሁኑ።
🔗 https://telegram.me/nurders
Advertising
We recommend to visit

Welcome To Amharic films

Best Place To find Amharic Movies

አዳዲስ እና የድሮ አማርኛ ፊልሞችን እና አማርኛ ተከታታይ ድራማዎችን ለማግኝት ቻናላችንን Join ይበሉ ።
Share:- @Amharic_Films

ለማስታወቂያ - @Abusheymc & @Alpha6249

Buy ads: https://telega.io/c/Amharic_films

Last updated 1 year, 6 months ago

ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም

- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት

ለማስታወቂያ ስራ  --> @Aymu_xo

Last updated 1 month ago

╔╦╦═╦╔╦═╦═╦═╗
║ እንኳን ደህና መጡ | |
╚══╩═╩═╩╩╩╩═╝
➟ እንኳን ወደ ትልቁ የሊቨርፑል ( መርሲሳይድ) ቻናል በደህና መጡ ።
◉ ስለ ሊቨርፑል ◉
🔴 ዝውውሮች

🔴 ውጤቶች

🔴 የጨዋታ ፕሮግራሞች

🔴 እንዲሁም የተጨዋቾች ግለ ታሪክ

🔴 ጨዋታዎችን በቀጥታ ወደናንተ የምናደርስ ይሆናል።

Owner:- @hackersolo0⭐️

Last updated 2 weeks ago

1 week, 5 days ago

ከመግሪብ በኋላ...
...የተፍሲር ደርስ ፕሮግራም በቀጥታ ስርጭት ይተላለፋልና...ይጠብቁ።

1 week, 5 days ago

🚨 #የኹጥባ_ትርጉም_ከወልቂጤ *🎧 وعد رب العالمين لعباده المؤمنين
🎧 « የአሏህ ቃል ለአማኝ ባሮቹ »*

*🎤 በታላቁ ወንድማችን* አቡ የህያ ኢልያስ አወል አላህ ይጠብቀው።

🕌 በሱናህ መስጂድ (ወልቂጤ)

📅 በቀን 18/04/2017 EC

*🎧 ድምፁን ለማግኘት ↴↴↴
🔗*** https://t.me/selefy/5409

1 week, 5 days ago

#የጁሙዓ_ኹጥባ_ከወልቂጤ

الدعوة السلفية بمدينة ولقطّي "الحبشة" تقدم لكم هذه المادة الصوتية...
🎧 وهي عبارة عن خطبة الجمعة، بعنوان « وعد رب العالمين لعباده المؤمنين »

🎤 للأخ الفاضل الداعي إلى الله أبي يحيى إلياس بن أول الحبشي حفظه الله تعالى.

🕌 ألقيت في مسجد السنة - (بمدينة ولقطّي) حرسها الله تعالى، بتاريخ - ٢٥ - من شهر جمادى الثاني - لعام ١٤٤٦ هـ

*🎧 ድምፁን ለማግኘት👇
🔗*** https://t.me/selefy/5408

2 weeks, 5 days ago

**ምርጥ ሚስት ለምርጥ ባል

👌ሰዎችጋ ሰራተኝነት እየሰራች አስራ ስምንት (18) አመት ታሞ የነበረውን ባለቤትዋን እየቀለበች ኖራለች

ሰዎች ሁሉ ተፀይፈውት ከጎኑ እሷ ብቻ ነበረች

👆የነብይ አዩብ ባለቤት

ዱንያ ላይ ውዱ ነገር መልካም ሚስት ነች

👉 በነገራችን ላይ ሴቶች ወንዶችን ሲተቹ ሷሊህ ሷሊህ ትላላቹህ እንጂ ሷሊህ ነው ብለን አግበትን የተሸወድንበትም አጋጣሚ አለ መጀመሪያ እራሳቹህን አስተካክሉ ይላሉ

እውነትም አንተ እንደሀጃጅ ሆነህ የአዩብ ሚስት አይነት የምትፈልግ ከሆነ ችግር ነው

ላንተ የምትኖረዋ ሚስትህን አመስጋኝ መሆን መቻል አለብህ

፡ الطيبات للطيبين
መልካም ሴቶች ለመልካም ወንዶች ተብሏል

👌 ሂወት በሁለት ሷሊሆች ስትገፋ ታምራለች

ምርጫቹህን አሳምሩ

قال ابن كثير

فَكَانَتْ تَخْدُمُ النَّاسَ بِالْأُجْرَةِ وَتُطْعِمُهُ وَتَخْدُمُهُ نَحْوًا مِنْ ثَمَانِي عَشْرَةَ سَنَةٍ**

https://t.me/abduselamabumeryem/5361

2 weeks, 5 days ago

👆👉♻️የኑር መስጂድ ደርስ ታዳሚዎች በሙሉ

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
ከመግሪብ እስከ ኢሻ የዛሬ አጠቃላይ ሙሀደራ ፕሮግራም ሱና መስጂድ ስለሆነ ደርስ አይኖርም ሁላችንም ጉዞ ወደዛው እናመራለን ላላወቁት እናሳውቅ ባረከላሁፊኩም

2 weeks, 5 days ago

⌚️ከኢሻ ሰላት በኃላ ለተማሪዎች የሚሰጥ ደርስ

📚ደርስ ቁ(28)
👉የኪታቡም ስም
📚📚 التفسير الميسر

🌱🌱🌱🌱🌱🌱🌱🌿🌿

👉ኪታቡ የሚያስቀራው
👇👇👇👇👇👇👇

🎙በታላቁና በተወዳጁ በኡስታዝ  አቡየህያኢሊያስ አወልحفظه الله تعالى

🕌በመስጂደል ኑር ፉሪ الله ይጠብቃት
⤵️⤵️⤵️⤵️
https://t.me/nurders/7193

3 weeks, 5 days ago

🚨አዲስ ሙሀደራ ከወሊሶ💥 *📮*ነብያችን ለአቡ ዘር ያስተላለፉት ሶስቱ ወስያዎች

📌በሚል ርዕስ እጅግ ወሳኝና አንገብጋቢ ሁሉም ሊሰማው የሚገባ ሙሀደራ
.
🎙በታላቁና በተወዳጁ ወንድማችን አቡ አብደላ አብድልቃድር አላህ ይጠብቀው**

🕌በመስጂደል ወራነን ወሊሶ አላህ ይጠብቃት
⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️
https://t.me/nurders/7153
⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️
https://t.me/abuabdelahabdulqadr

3 weeks, 5 days ago

የዛሬ የጁመአ ኹጥባ ከወደ ወሊሶ *📮*የእስልምና ኒዕማ

📌በሚል ርዕስ ሁሉም ሙስሊሞች ሊያደምጡት የሚገባ የጁመአ ኹጥባ**

🎙በታላቁና በተወዳጁ ወንድማችን አቡ አብደላ አብድልቃድር حفظه الله

🕌በመስጂደል ወራነን ወሊሶ አላህ ይጠብቃት
⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️
https://t.me/nurders/7152
👇👇👇👇👇
https://t.me/abuabdelahabdulqadr

3 weeks, 5 days ago

📮የጁማአ ሁጥባ *📌 ይደመጥ
📮*الصبر الجميل

📌በሚል ርዕስ ሁሉም ሊያደምጠው የሚገባ የጁማአ ሁጥባ ነው**

🎙በታላቁና በተወዳጁ ወንድማችንአቡ አብደላ ሚፍታህ ኑር حفظه الله

🕌በመስጂደል ኑር  ፉሪ አላህ ይጠብቃት
⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️
https://t.me/nurders/7151

4 months ago

♻️ ለኑር ተማሪዎች እየቀሩት ያለ ደርስ

?? ደርስ ቁ(56

↪️የኪታቡም ስም
?? الفتوحات القيومية شرح البيقونيت

أبي معاذ حسين بن محمود العمراني الحطيبي اليافعي
⌚️4:30 ረፋድ ላይ

?በታላቁና በተወዳጁ ወንድማችን አቡ ሂባን አብድሰሚ ኢብኑ በድሩ  حفظه الله تعالى ورع

?በመስጂደል ኑር ፉሪ الله ይጠብቃት
⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️
https://t.me/nurders/6616

We recommend to visit

Welcome To Amharic films

Best Place To find Amharic Movies

አዳዲስ እና የድሮ አማርኛ ፊልሞችን እና አማርኛ ተከታታይ ድራማዎችን ለማግኝት ቻናላችንን Join ይበሉ ።
Share:- @Amharic_Films

ለማስታወቂያ - @Abusheymc & @Alpha6249

Buy ads: https://telega.io/c/Amharic_films

Last updated 1 year, 6 months ago

ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም

- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት

ለማስታወቂያ ስራ  --> @Aymu_xo

Last updated 1 month ago

╔╦╦═╦╔╦═╦═╦═╗
║ እንኳን ደህና መጡ | |
╚══╩═╩═╩╩╩╩═╝
➟ እንኳን ወደ ትልቁ የሊቨርፑል ( መርሲሳይድ) ቻናል በደህና መጡ ።
◉ ስለ ሊቨርፑል ◉
🔴 ዝውውሮች

🔴 ውጤቶች

🔴 የጨዋታ ፕሮግራሞች

🔴 እንዲሁም የተጨዋቾች ግለ ታሪክ

🔴 ጨዋታዎችን በቀጥታ ወደናንተ የምናደርስ ይሆናል።

Owner:- @hackersolo0⭐️

Last updated 2 weeks ago