?? የሴት ልጅ ዉበቷ ሀያዋ ነዉ ጨዋነት የሙስሊም ሴት ዘዉድናት ነዉ??

Description
አጫጭር ምክሮች አጫጭር ግጥሞች

https://t.me/saliha2018
We recommend to visit

Welcome To Amharic films Best Place To find Amharic Movies

አዳዲስ እና የድሮ አማርኛ ፊልሞችን እና አማርኛ ተከታታይ ድራማዎችን ለማግኝት ቻናላችንን Join ይበሉ ።
Share:- @Amharic_Films

ለማስታወቂያ - @Abusheymc & @Alpha6249

Buy ads: https://telega.io/c/Amharic_films

Last updated 1 year, 8 months ago

ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም

- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት

ለማስታወቂያ ስራ  --> @Aymu_xo

Last updated 3 weeks, 1 day ago

╔╦╦═╦╔╦═╦═╦═╗
║ እንኳን ደህና መጡ | |
╚══╩═╩═╩╩╩╩═╝
➟ እንኳን ወደ ትልቁ የሊቨርፑል ( መርሲሳይድ) ቻናል በደህና መጡ ።
◉ ስለ ሊቨርፑል ◉
? ዝውውሮች

? ውጤቶች

? የጨዋታ ፕሮግራሞች

? እንዲሁም የተጨዋቾች ግለ ታሪክ

? ጨዋታዎችን በቀጥታ ወደናንተ የምናደርስ ይሆናል።

Owner:- @hackersolo0⭐️

Last updated 2 months, 2 weeks ago

2 months, 1 week ago

የውበት ውጤቱ ቢሰፈር ቢለካ፣
የሂጃብ ልዩ ነው ሰማይን በነካ፣
ሰዎች እንደሚሉት የሴት ልጅ ውበቷ፣
አሉ ሴትነቷ ደግሞም ደግ-ግባቷ፣
እኔ አልሰማቸውም ቢሉ ዘራፍ እምቧ፣
የሴት ልጅ ውበቷ ማን እንደ ሂጃቧ።
ልሸፋፈንበት ልልበሰው ደርቤ፣
ጌጥ ና ውበቴ ክብሬ ነው ሂጃቤ፣

https://t.me/saliha2018

2 months, 1 week ago
2 months, 1 week ago

ጊዜችንን እንጠቀምበት ነገ ሌላ ቀን ነው

≪ °???° ≫ ═════
በኢልም ጥላ  ስረ ትንሺ
ሰዓታትን  መታገስ  ያቃተው  ሰው
እድሜ ልኩን በጃሂልነት ጥላ ስረ ይሶብራል

° _ኢማሙ ሻፊዕ  ረሂመሁላህ ተአላ_

https://t.me/saliha2018

2 months, 2 weeks ago
2 months, 2 weeks ago

አሏህ መልካም ሲያስብላቹህ...
#ይፈትናቹኋል

ያን መልካም ብስራት ለማግኘት
ደግሞ ትዕግስት ና (በአሏህ ላይ ተወኩል) ግድ ነው!!

አልሀምዱሊላህ ስለሁሉም ነገር
https://t.me/saliha2018

2 months, 2 weeks ago
2 months, 3 weeks ago
2 months, 3 weeks ago

ሰለሁሉም ነገር አልሀምዱሊላህ በለን እያለፍኑ ነዉ
ምን ይሰነሀል ኢላሂ ?

2 months, 3 weeks ago
3 months ago
We recommend to visit

Welcome To Amharic films Best Place To find Amharic Movies

አዳዲስ እና የድሮ አማርኛ ፊልሞችን እና አማርኛ ተከታታይ ድራማዎችን ለማግኝት ቻናላችንን Join ይበሉ ።
Share:- @Amharic_Films

ለማስታወቂያ - @Abusheymc & @Alpha6249

Buy ads: https://telega.io/c/Amharic_films

Last updated 1 year, 8 months ago

ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም

- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት

ለማስታወቂያ ስራ  --> @Aymu_xo

Last updated 3 weeks, 1 day ago

╔╦╦═╦╔╦═╦═╦═╗
║ እንኳን ደህና መጡ | |
╚══╩═╩═╩╩╩╩═╝
➟ እንኳን ወደ ትልቁ የሊቨርፑል ( መርሲሳይድ) ቻናል በደህና መጡ ።
◉ ስለ ሊቨርፑል ◉
? ዝውውሮች

? ውጤቶች

? የጨዋታ ፕሮግራሞች

? እንዲሁም የተጨዋቾች ግለ ታሪክ

? ጨዋታዎችን በቀጥታ ወደናንተ የምናደርስ ይሆናል።

Owner:- @hackersolo0⭐️

Last updated 2 months, 2 weeks ago