ATC NEWS

Description
#ADDIS_ABABA : ETHIOPIA
ለመልዕክት 👇🏻
@mujaabot

For Advertisement👇🏿
@atcads
We recommend to visit

A place to learn English easily.

Owner - @Samson_G

Buy ads: https://telega.io/c/English_Ethiopian

Last updated 2 months ago

#ADDIS_ABABA : ETHIOPIA
ለመልዕክት 👇🏻
@mujaabot

For Advertisement👇🏿
@atcads

Last updated 1 week ago

NGO, የመንግስት እና የግል ድርጅቶች የስራ ማስታወቂያ እና ነፃ የትምህርት እድሎችን ያገኛሉ ቤተሰበ ይሁኑ ሌሎችንም ይጋብዙ

ለማስታወቂያ @Human133 ላይ አናግሩን
We need promoters
Website: www.abayjobs.com
Facebook: https://www.facebook.com/abayjobs12

Last updated 2 weeks, 3 days ago

1 week ago
የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የመውጫ ፈተና …

የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የመውጫ ፈተና ውጤት እስከ ነገ ይለቀቃል።

የመውጫ ፈተናውን በግል የወሰዱ ድጋሜ ተፈታኞች ውጤትም ወደየተፈተኑበት ተቋማት ይላካል።

ምንጭ፡ (ቲክቫህ ዩንቨርሲቲ)

ለጥቆማ 👉 @atc_newsbot
➡️ https://t.me/atc_news

1 week, 1 day ago
በራያ ዩኒቨርሲቲ ባለፈው ሳምንት የተሰጠውን የመውጫ …

በራያ ዩኒቨርሲቲ ባለፈው ሳምንት የተሰጠውን የመውጫ ፈተና ከወሰዱ ተማሪዎች መካከል 96.25 በመቶዎቹ ፈተናውን ማለፋቸውን ዩኒቨርሲቲው ገልጿል።

የግል ኮሌጅ ተፈታኞችን ጨምሮ ከ400 በላይ ተማሪዎች ከጥር 26-30/2017 ዓ.ም የተሰጠውን የአጋማሽ ዓመት የመውጫ ፈተና በራያ ዩኒቨርሲቲ በመገኘት መውሰዳቸውን ከዩኒቨርሲቲው የተገኘ መረጃ ያሳያል፡፡

ለጥቆማ 👉 @atc_newsbot
➡️ https://t.me/atc_news

1 week, 1 day ago
በሶስቱም ቅርንጫፎቻችን ( መገናኛ፣ ሜክሲኮና ጀሞ) …

በሶስቱም ቅርንጫፎቻችን ( መገናኛ፣ ሜክሲኮና ጀሞ) እንዲሁም በኦንላይን በምንሰጣቸዉ  ስልጠናዎች በ Advanced level እና 90% practical በሆነ ካሪኩለም እንዲሁም ዘመኑ ያፈራቸዉን ሙሉ የላብራቶሪና የስቱዲዮ እቃዎችን በማሟላት ከሁሉም ስልጠናዎቻችን ላይ ታላቅ የዋጋ ቅናሽ አድርገናል! አሁኑኑ ይመዝገቡና ትልቅ ለዉጥ ወደሚያመጡበት ተቋም ይቀላቀሉ!

ከትምህርትና ስልጠና ጥራትና ቁጥጥር ባለስልጣን ሙሉ ዕዉቅና ካለዉ ሰርተፊኬት ጋር!

እኛጋ ለመሰልጠን ኮምፕዩተር መግዛት አያስፈልግዎትም!

የብዙ አመት ልምድ እና ብቃት ባላቸዉ አሰልጣኞች!

🎯 Graphics Design
🎯 Video Editing
🎯 Digital Marketing
🎯 Photography
🎯 Videography
🎯 Cinematography
🎯 Adobe photoshop
🎯 Fullstack Web app development 
🎯 Programming Language
🎯 Interior Design
🎯 English Language
🎯 Database
🎯 Basic Computer
🎯 Accounting Softwares
🎯 Engineering Softwares
🎯 SPSS & STATA
🎯 MS-Project
🎯  Foreign & Local Languages

አድራሻ:-
1. መገናኛ መተባበር ህንፃ 4ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 419 (ሊፍት ይጠቀሙ)  ☎️ 0991929303

  1. ሜክሲኮ ኬኬር ህንፃ 6ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 639 (ሊፍት ይጠቀሙ ሁለተኛዉን ሊፍት) ☎️ 0991929304

3. ጀሞ 1 አንደኛ በር ካኩ ቢዝነስ ሴንተር 3ኛ ፎቅ ☎️ 0991926707

Join telegram https://t.me/topinstitutes

tiktok https://Tiktok.com/@topinstitute

Facebook https://www.facebook.com/Topinstitutes

2 months, 2 weeks ago
ዲላ ዩኒቨርሲቲ ለተመደባችሁ የሪሜዲያል ተማሪዎች በሙሉ

ዲላ ዩኒቨርሲቲ ለተመደባችሁ የሪሜዲያል ተማሪዎች በሙሉ

በ2016 የትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ማጠቃለያ ሀገር አቀፍ ፈተና ወስዳችሁ የሪሜዲያል ፕሮግራም የማለፊያ ውጤት በማምጣት ዲላ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ አዲስ ገቢ ተማሪዎች ወደ ዲላ ዩኒቨርሲቲ የምትገቡት ታህሳስ 14 እና 15/2017 ዓ.ም. መሆኑን አውቃችሁ በተጠቀሰው ጊዜ ዲላ ዩኒቨርሲቲ ኦዳያኣ ግቢ ሬጂስትራር ጽ/ቤት በአካል ተገኝታችሁ እንድትመዘገቡ እናስታውቃለን፡፡

ለምዝገባ ስትመጡ፤

- ከ9ኛ እስከ 12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት እና የ8ኛ ክፍል ካርድ ዋናውን እና የማይመለስ አንድ ፎቶ ኮፒ፣

- 3X4 የሆነ አራት ጉርድ ፎቶግራፍ፣

☞ የትራስ ጨርቅ፣ አንሶላ፣ ብርድ ልብስ እና የስፖርት ትጥቅ ይዛችሁ እንድትመጡ እናሳስባለን፡፡

የዲላ ዩኒቨርሲቲ ዋና ሬጂስትራር ጽ/ቤት

ለዘንድሮ ፍሬሽማን ተማሪዎች ?
https://t.me/atc_news/25985
ለጥቆማ ? @atc_newsbot
➡️ https://t.me/atc_news

2 months, 2 weeks ago
[#Update](?q=%23Update) [#ETA](?q=%23ETA)

#Update #ETA

ሁሉም የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የአዲስ ተማሪዎቻቸውን ዝርዝር መረጃ እንዲልኩ የትምህርትና ስልጠና ባለሥልጣን አሳስቧል።

ባለሥልጣን መ/ቤቱ የትምህርት ጥራትና አግባብነትን ለማስጠበቅና ለመከታተል ያስችለው ዘንድ ሁሉም የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የአዲስ ተማሪዎችን ዝርዝር መረጃ በወቅቱ እንዲልኩለት ይጠበቃል።

በመሆኑም ተቋማቱ ፈቃድ በተሰጣችሁ ትምህርት መስኮች፣ ትምህርት ደረጃ፣ መርሐግብር እና ካምፓስ በ2017 ዓ.ም የተመዘገቡ አዲስ ተማሪዎችን ዝርዝር ብቻ ከታህሳስ 1-15/ 2017 ዓ.ም በሶፍት እና በሀርድ ኮፒ እንዲልኩ ባለሥልጣን መስሪያ ቤቱ አሳስቧል።

ለጥቆማ ? @atc_newsbot
➡️ https://t.me/atc_news

2 months, 2 weeks ago
**ውድ የGAT አመልካቾች በሙሉ**

ውድ የGAT አመልካቾች በሙሉ

በተለያየ ሀላፊነት፣በስራ፣በቤተሰብ ሀለፊነት በተወጠረ አዕምሮ ከትምህርት ርቆ ለነበረ ፣ በአጭር ጊዜ ውስጥ ለGraduate Admission Test አንብቦ ከላልሶ መግባት እንዴት አዳጋች ነው። በዛ ላይ ፈተናው አፕቲቱድ በሆነበት የተዘጋጀ የተዋቀረ ሞጁል በሌለበት መዘጋጀት ግራ ሊያጋባ ይችላል። ነገር ግን ሁሉንም ነገር በአንድ ቦታ፣ በአንድ ፓኬጅ እንደምታገኙ ልንጠቁማችሁ ነው።

GAT ፈተና ከተጀመረ ጀምሮ ሺዎችን ያስተማረው እና ያሻገረው፤ በደንበኞቹ ምስጋናን ያተረፈው
GAT Tutorial Official፦
Lecture notes እና ቀጥታ ከፈተናው የወጡ ጥያቄዎችን ከነማብራሪያ ይዞ እየጠበቃችሁ ነው።

ሌክቸሮቹ አጭር ግን ሁሉን አቀፍ ጊዜን ያማከሉ ናቸው። ሌላው ኦንላይን የሚሰጡ ሲሆን በየትኛውም ሰአትና ቦታ አክሰስ ማድረግ ይችላሉ።

በዚህ አጭር ጊዜ ብዙ ሳይለፉ ግራም ሳይጋቡ ጊዜዎን ያትርፉ፤ ጊዜ ከወርቅም በላይ በሆነበት በዚህ ዘመን በተለይ ደግሞ እንዲህ በቂ ጊዜ ሳይኖር ሲቀር ጠቢብ መሆን የስፈልጋል።

ታዲያ ጊዜ የለንም ፈጥነን እንመዝገብ

ለመመዝገብ?
@NGATtutorial_bot

ጥያቄ?
@Dr_Hanuel

Join?
https://t.me/GAT_Tutorial

2 months, 3 weeks ago
ATC NEWS
2 months, 3 weeks ago
ATC NEWS
2 months, 3 weeks ago
ATC NEWS
3 months ago
ATC NEWS
We recommend to visit

A place to learn English easily.

Owner - @Samson_G

Buy ads: https://telega.io/c/English_Ethiopian

Last updated 2 months ago

#ADDIS_ABABA : ETHIOPIA
ለመልዕክት 👇🏻
@mujaabot

For Advertisement👇🏿
@atcads

Last updated 1 week ago

NGO, የመንግስት እና የግል ድርጅቶች የስራ ማስታወቂያ እና ነፃ የትምህርት እድሎችን ያገኛሉ ቤተሰበ ይሁኑ ሌሎችንም ይጋብዙ

ለማስታወቂያ @Human133 ላይ አናግሩን
We need promoters
Website: www.abayjobs.com
Facebook: https://www.facebook.com/abayjobs12

Last updated 2 weeks, 3 days ago