Welcome To Amharic films Best Place To find Amharic Movies
አዳዲስ እና የድሮ አማርኛ ፊልሞችን እና አማርኛ ተከታታይ ድራማዎችን ለማግኝት ቻናላችንን Join ይበሉ ።
Share:- @Amharic_Films
ለማስታወቂያ - @Abusheymc & @Alpha6249
Buy ads: https://telega.io/c/Amharic_films
Last updated 1 year, 8 months ago
ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም
- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት
ለማስታወቂያ ስራ --> @Aymu_xo
Last updated 3 weeks, 1 day ago
╔╦╦═╦╔╦═╦═╦═╗
║ እንኳን ደህና መጡ | |
╚══╩═╩═╩╩╩╩═╝
➟ እንኳን ወደ ትልቁ የሊቨርፑል ( መርሲሳይድ) ቻናል በደህና መጡ ።
◉ ስለ ሊቨርፑል ◉
? ዝውውሮች
? ውጤቶች
? የጨዋታ ፕሮግራሞች
? እንዲሁም የተጨዋቾች ግለ ታሪክ
? ጨዋታዎችን በቀጥታ ወደናንተ የምናደርስ ይሆናል።
Owner:- @hackersolo0⭐️
Last updated 2 months, 2 weeks ago
አንዲት እህት እንዲህ ትላለች
አሏህ ጥሩ ባል እንደሰጠኝ
ያወቅኩት
በተጋባንበት እለት ከለሊቱ ተነስቶ
ለፈጅር ሶላት ወደ መስጂድ መሄዱን
ስመለከት ነው ትላለች
ይሄ ብቻ ልብን ይሞላል!
ተነስ ያ አኺ በአንተ ምክኒያትም
ብዙ ሚገሩ ልቦች ይኖራሉ
ይህወትህም ይሰምራል!
✔️
ስጦታው ከምታስቢው በላይ
ውብ መሆኑን እመኝ።
ትያለሽም፦የደስታን እንባ እያነባሽ
አንደበትም አጥሮሽ እየተንተባተብሽ....
?ጌታዬ ሆይ!
ለካስ ከዱዓዬ በላይ ስመኘው ሳስበው
ከነበረው የበለጠና ያማረን ስጦታህን
ሰጥተህ እንድህ ልታስደስተኝና
ልታረጋጋኝ ሙሉ ፈገግታና ሰላምን
ልትቸረኝ ፈልገህ ነበርጂ አላዘገየኸውም ነበር...
!
ያ አል-ረሕማኑ አመስግናለሁ ብለሽ
ደጋግመሽ በስጁድሽ ታመስግኚዋለሽ
insha Allah....!
*?አብሽሪ ታገሽ?
↷⇣?⇣↷ ╭ ┈┈┈┈┈┈┈┈┈┈┈┈┈ ╮ ??̂ «?ሀያዕ የኢማን መመዘኛ?» *╰ ┈┈┈┈┈┈┈┈┈┈┈┈┈ ╯
ብዙዎቹ ሴቶች.....
ለመገላለጥ በተሽቀዳደሙበት ዘመን
ፈተና ለመሆን በሚወጡበት ዘመን
አይኑን ለሰበረና ፈተናዎቹን ንቆ ለሚያልፍ
ወንድም አሏህ ይዘንለት መልካም
ሪዝቆችንም ያንሽብሽለት!
ልቡንም በፅናት ላይ ያበርታለት።
??̂«?****ሀያዕ የኢማን መመዘኛ?»
"يا خديجة إني تزوجتُك فقيراً، فأغناني الله بِك"..
"ኸዲጃ ሆይ አንቺን ደሃ ሆኘ አገባሁሽ
አሏህ ግን በአንቺ አበልጽጎኛል::"
**እነርሱን ያብቃቃ ጌታ ከኛምጋ አለ።
አትፍሩ በአሏህ ተመኩ!
በአሏህ የተመካ ወድቆ አላየንም።**
??̂«?****ሀያዕ የኢማን መመዘኛ?»
Welcome To Amharic films Best Place To find Amharic Movies
አዳዲስ እና የድሮ አማርኛ ፊልሞችን እና አማርኛ ተከታታይ ድራማዎችን ለማግኝት ቻናላችንን Join ይበሉ ።
Share:- @Amharic_Films
ለማስታወቂያ - @Abusheymc & @Alpha6249
Buy ads: https://telega.io/c/Amharic_films
Last updated 1 year, 8 months ago
ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም
- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት
ለማስታወቂያ ስራ --> @Aymu_xo
Last updated 3 weeks, 1 day ago
╔╦╦═╦╔╦═╦═╦═╗
║ እንኳን ደህና መጡ | |
╚══╩═╩═╩╩╩╩═╝
➟ እንኳን ወደ ትልቁ የሊቨርፑል ( መርሲሳይድ) ቻናል በደህና መጡ ።
◉ ስለ ሊቨርፑል ◉
? ዝውውሮች
? ውጤቶች
? የጨዋታ ፕሮግራሞች
? እንዲሁም የተጨዋቾች ግለ ታሪክ
? ጨዋታዎችን በቀጥታ ወደናንተ የምናደርስ ይሆናል።
Owner:- @hackersolo0⭐️
Last updated 2 months, 2 weeks ago