Welcome To Amharic films
Best Place To find Amharic Movies
አዳዲስ እና የድሮ አማርኛ ፊልሞችን እና አማርኛ ተከታታይ ድራማዎችን ለማግኝት ቻናላችንን Join ይበሉ ።
Share:- @Amharic_Films
ለማስታወቂያ - @Abusheymc & @Alpha6249
Buy ads: https://telega.io/c/Amharic_films
Last updated 1 year, 6 months ago
ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም
- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት
ለማስታወቂያ ስራ --> @Aymu_xo
Last updated 1 month ago
╔╦╦═╦╔╦═╦═╦═╗
║ እንኳን ደህና መጡ | |
╚══╩═╩═╩╩╩╩═╝
➟ እንኳን ወደ ትልቁ የሊቨርፑል ( መርሲሳይድ) ቻናል በደህና መጡ ።
◉ ስለ ሊቨርፑል ◉
🔴 ዝውውሮች
🔴 ውጤቶች
🔴 የጨዋታ ፕሮግራሞች
🔴 እንዲሁም የተጨዋቾች ግለ ታሪክ
🔴 ጨዋታዎችን በቀጥታ ወደናንተ የምናደርስ ይሆናል።
Owner:- @hackersolo0⭐️
Last updated 2 weeks ago
✍የሴቶች ለኮሜንት መሮጥ ምንድነው ..?
🔖 ይህ ፅሁፍ እነዚያ ራቸውን ለሚጠብቁ እና እንቁ የሆኑ እንስቶችን አይመለከትም እልቅስ የሚመለከተው እነዝያን በየፅሁፉ ለማይረባ ኮሜንት የሚሮጡ comentater ብቻ ነው።
🔖እንደሚታወቀው ፦ ሓያእ ለሴት ልጅ ከተላበሰችው እንቁ የምትሆንበት , የምትከበርበት , አሏህ ዘንድ እንዲሁም ፍጡራኑ ዘንድ የምትወደድበት ታላቅ የኢማን ቀንዘል ነው ። ሴት ልጅ እና ሓያእ ከተለያዩ ግን በምድር ላይ ታላቅ ማበላሸትን ይከሰታል ማለት ነው ይህ የሚታወቅ ነገር ነው
..!!
🔖እኔስ ይገርመኛል በአላህ ይሁንብኝ የፕሮፋይል ስማቸው በሰለፍይነት የሚከፍቱ ግን ግር ብሎ በሆነው ባልሆነው coment ለመፃፍ ግን ሓያቸው ተራግፎ ሰለፍይነታቸው ይራቆታል ... !
إِنَّا لِلّهِ وَإِنَّـا إِلَيْهِ رَاجِعونَ
🔖ሲመከሩም አይሰሙም ; የነሱን ብሶት የሚነካ ነገር ካለ ግን በኮሜንት ለማለቃቀስ አንደኛ ናቸው ምንድነው ግን ጉዱ እናንተየ እኔ አልገባኝም ...??
🔖አንዳንዶችማ ከወንዶች ጋር በኮሜንት ግብግብ ይገጥማሉ ይህ ነው እንዴ ሓያእ ..? ይህ ነው እንዴ ሰለፍይነት ..?? ፕሮፋይልን ብቻ ማሰማመር ምን ጥቅም አለው እህቶች ..??
🔖ፅሁፉን ወይም ድምፁን ሳያዳምጡ ነው ለcoment የሚሮጡት ታዲያ ይህ ስራ ማጣት ነውን ..? እንደዛ ከሆነ ስራ።ማፈላለግ እንጅ ለኮሜንት መሯሯጥ የጤና አይመስለኝም ወላሂ ..!!
🔖አንዳንዶቹማ ማንም ሳይጠይቃቸው ; አሏህ የደበቀላቸውን ጥፋት , በኮሜንት ዝርግፍ አድርገው ቁጭ
... ኢናሊላህ .. ዝም እንዳትይ ማን አስገደደሽ እህቴ ..?
🔖የቤተሰብን ሚስጥር የባሏን ሚስጥር , .... ወዘተ በሚዲያ እየወጡ መለፍለፍ የጤና አይደለም ቶለ ብለን ወደ አእምሮ ህክምና ብንሄድ ይሻላል ...!!
إِنَّا لِلّهِ وَإِنَّـا إِلَيْهِ رَاجِعونَ
🔖 ሚዲያ ስንቱን አሳየን እናንተየ ብቻ ጤናን ግዙ ውድ ቢሆንም እንደምንም ግዙ ለማለቃቀስ እና ለኮሜንት ከመሮጥ ይልቅ #ቁርአንን ለመቅራት እና ዒልምን ለመማር እንሩጥ እንፍጠን ...!!
🔖 የደጋግ ቀደምት ሴቶችን ታሪክ እወቁና እስኪ ሓያእን እንማር #ማፈር የሚባለው ትልቁ ዒባዳ ከሴት ልጅ ላይ ከተገፈፈ ልክ እንዳበደ ውሻ አላፊ አግዳሚውን መናደፏ አይቀርም ...!!
🔖 ስለዝህ እህቶቼ ሆይ እስኪ ትእግስት ይኑረን ዝም ብሎ መለፍለፍና በባዶ መሮጥ መጨረሻው መሰበር ነው ስለዝህ ተውት ... ይቅርባችሁ ኪሳራ እንጅ ጥቅም የለውም ...
አሪፍ ንግግር ማለት አጠር ብሎ ጥሩ መልክትን ያስተላለፈ ነው
والله أعلم
✍ አብዱረሕማን ... አልጀበርቲ
ጥላትማ መቼም አንዴየ ጥላት ነዉ
አስቀድሞ መግደል አሾክሿኪዉን ነዉ።
🔖ሸይኽ ሙሀመድ ወሌ ረሒመሁላህ ራህመተን ዋሲዓ ።
=
መልካም ዜና
የ"تنبيهات تختص على أحكام بالمؤمنات"
የተሰኘ ሴቶችን"ልዩ ያደረጉና የሚመለከቱ ህግጋቶችን የያዘ የሆነን ሪሳላ ዘወተር ከ 11፡30⏰በኋላ እንማማራለን።በመሆኑም የድምጽ ጫጫታ የማይረብሽ ከሆነ በዚሁ በቀጥታ ስርጭት አጋራችኋለሁ።
ሊንኩን ተጠቀሙት፡
t.me/AbuOubeida
☞ዛሬ አንድ ነገር እንተዋወስ ልብ ያለዉ ልብ ይበል ።
ምንመሰላችሁ እዚህ ሚዲያ ላይ በርካታ አስተማሪዎች አሉ አልሀምዱሊላህ አላህ የምንጠቀምባቼዉ ያድርገን ።
ዋናዉ ገር እነሱ በሚያስተምሩት ነገር ላይ ሌሎች ተጠቃሚ ይሆኑ ዘንድ፣ ደርሳቼዉን ሊንካቼዉንስ እያስተዋወቅንላቼዉ ነዉ ወይ❗️❓ደርስ ሲሰጡስ ገብተን እየተከታተልን ነዉ❗️❓ በተለይ እዚህ ሚዲያ ላይ ደንቅ አሊም አሉ ከነሱም መካከል «ሸይኽ አወል አህመድ አቡ አማር ሀፊዘሁላህ » ሁሉም የሚያቃቼዉ ናቼዉ ። ታዲያ በደንም በሚሰጡን ደርስ እየተጠቀምንባቼዉ ነዉ?
የሚገርማችሁ ሊቭ ገብተዉኳ ።።20 or30 አይበልጡም ገብተዉ የሚከታተሉት ለምን❗️❓ ሊንካቼዉ ካንድ ወንድም ቻናል በቀር ሸር የሚያደርግ የለም።ለምን❗️❓
ራሳችንን እንፈትሽ የእወቀት ባልተቤቶችን እናገልግል። የአንዱ ዳኢ ቻናል ሲገባ ደግሞ የያዘዉ ተከታይ አሊሞች ከያዙት በላይ ።
👉ዑልሞችኮ ለዱኒያ ጉዳይ አይደለም የሚለፉት ።
العلماء ورثة الأنبياء
ዑልሞች የነብያት ወራሾች ናቼዉ
الأنبياء لم يُورِّثوا شيئاً من الدّنيا،
ነብያቶች ደግሞ ከዱኒያ ምንም ነገር አላወረሱም ።
وذلك مصداقاً لما جاء في الحديث الذي رواه أبو الدرداء عن رسول الله- صلى الله عليه وسلم- حيث قال: (إنَّ الأنبياءَ لم يورِّثوا دينارًا ولا درْهمًا إنَّما ورَّثوا العلمَ فمَن أخذَ بِهِ فقد أخذَ بحظٍّ وافرٍ)
=የትሌግራም ቻናልቼዉ፦↴↴
t.me/SheihkAbuAmarAwolIbnuAhmedt.me/SheihkAbuAmarAwolIbnuAhmed
📌محاضرة بعنوان①:
مواعظ وعبر من حديث: "يامحمد عش ماشئت فإنك ميت "
🎙አቡ ዐኢሻ ሙሐመድ ሰዒድ
''እውቀትን 'ለመፈለግ የሚከለክለን ከልካይ ነገር ቢኖር( ስንፍና) ብቻ ነው፡፡
Welcome To Amharic films
Best Place To find Amharic Movies
አዳዲስ እና የድሮ አማርኛ ፊልሞችን እና አማርኛ ተከታታይ ድራማዎችን ለማግኝት ቻናላችንን Join ይበሉ ።
Share:- @Amharic_Films
ለማስታወቂያ - @Abusheymc & @Alpha6249
Buy ads: https://telega.io/c/Amharic_films
Last updated 1 year, 6 months ago
ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም
- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት
ለማስታወቂያ ስራ --> @Aymu_xo
Last updated 1 month ago
╔╦╦═╦╔╦═╦═╦═╗
║ እንኳን ደህና መጡ | |
╚══╩═╩═╩╩╩╩═╝
➟ እንኳን ወደ ትልቁ የሊቨርፑል ( መርሲሳይድ) ቻናል በደህና መጡ ።
◉ ስለ ሊቨርፑል ◉
🔴 ዝውውሮች
🔴 ውጤቶች
🔴 የጨዋታ ፕሮግራሞች
🔴 እንዲሁም የተጨዋቾች ግለ ታሪክ
🔴 ጨዋታዎችን በቀጥታ ወደናንተ የምናደርስ ይሆናል።
Owner:- @hackersolo0⭐️
Last updated 2 weeks ago