?????? ????™??

Description
#Вιg Мιкє ነኝ አብረን እቺን ዓለም ዋጋዋን እንሰጣታለን!! ፈታ እንናለን ፈታ ለማለት requirest ላኩ??
We recommend to visit

Welcome To Amharic films Best Place To find Amharic Movies

አዳዲስ እና የድሮ አማርኛ ፊልሞችን እና አማርኛ ተከታታይ ድራማዎችን ለማግኝት ቻናላችንን Join ይበሉ ።
Share:- @Amharic_Films

ለማስታወቂያ - @Abusheymc & @Alpha6249

Buy ads: https://telega.io/c/Amharic_films

Last updated 1 year, 8 months ago

ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም

- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት

ለማስታወቂያ ስራ  --> @Aymu_xo

Last updated 3 weeks, 1 day ago

╔╦╦═╦╔╦═╦═╦═╗
║ እንኳን ደህና መጡ | |
╚══╩═╩═╩╩╩╩═╝
➟ እንኳን ወደ ትልቁ የሊቨርፑል ( መርሲሳይድ) ቻናል በደህና መጡ ።
◉ ስለ ሊቨርፑል ◉
? ዝውውሮች

? ውጤቶች

? የጨዋታ ፕሮግራሞች

? እንዲሁም የተጨዋቾች ግለ ታሪክ

? ጨዋታዎችን በቀጥታ ወደናንተ የምናደርስ ይሆናል።

Owner:- @hackersolo0⭐️

Last updated 2 months, 2 weeks ago

1 year ago

She ;ስጣላ ለምን አልተደረብክልኝም?

He; ጫማ በሁለት ካልሲ እና በሶስት ገቭር እያደርኩኝ
በምን ሞራሌ ነው ላንቺ ተደርቤ የምጣላው ???

ቀልደኛ? ጎበዝ ከሆንሽ አትነክሺውም እዴ ☹️☹️

#?????? ?????

1 year ago

አንዳንዶቻችን ግን ወክ ብለን ስደት ምኖጣው ነገር አለ ደሞ?

1 year ago

ለ ሴት ብለው gym ሚሰሩ ወንዶች?ለወንድ ብለው ኳስ የሚያዩ ሴቶች??

1 year ago

ማፍቀር መታደል ነው ይላሉ? የሚያፈቅሩትን ሰው ግን የራስህ እንደማይሆን እያወቁ ማፍቀር ግን ምን ይሉታል?????*?*?#?????? ?????**

1 year ago

የፈለከውን ማድረግ ትችላለክ ክፉ ነገር መስራት፥ ጥሩ ነገር መስራት፥ መጨናነቅም ፥ መደሰትም ትችላለክ#አንድ ነገር አስታውስ መቃብር ይጠብቅሀል?! ስለዚህ ጎበዝ ጥሩ ነገር መስራት አይሻልም??*#ከንቱ *ጊዜ?****

1 year ago

መንግስት ሙድ ሲይዝብን የሆነ ችግር በተፈጠረ ቁጥር ጉዳዩ ሚመለከተው አካል ይከታተለዋል?**

ጉዳዩ ሚመለከታቸው አካላት ግን የት ነው ሚኖሩት???#?????? ????**

1 year ago

#በታክሲ እየሄድኩ coupleሎች ምን ቢባባሉ መጥፎ ነው?**

Him

  • ቆይ የፍቅር ዘፈን ልጋብዝሽ *

she

  • wii? ድምጽህን ከሰማው ብቻ'ኮ በቂ ነው... *

ስትሉ ደግመዋለሁ ስትሉ ምን ለማለት ነው ከ breaking በኋላ ምን እንደምትባባሉ ይታወቃል??#?????? ?????**

1 year ago

ክፉ ነገር በአይምሮችን ሲመጣ የፈጠነ ሁሉም ነገር ኋላፊ ጠፊ መሆኑን ብናስብ ኖሮ ሰላም በበዛ ነበር?**#ቱ ከንቱ ጊዜ

ደና'ደሩ? #?ℎ????**

1 year ago

አፈቅርሀለው ብላህ Curve ካረገችህ ከ 3 ቀን በኋላ "ፈጣሪ ሰጠ ፈጣሪ ነሳ" ብላ Story ስታደርግ?

#?????? ?????

1 year ago

የ 5 አመት ልጅ የምትሰራበት ፊልም ላይ ከ 18 አመት በታች ለሆኑ የተከለከለ ይላል?

#?????? ?????

We recommend to visit

Welcome To Amharic films Best Place To find Amharic Movies

አዳዲስ እና የድሮ አማርኛ ፊልሞችን እና አማርኛ ተከታታይ ድራማዎችን ለማግኝት ቻናላችንን Join ይበሉ ።
Share:- @Amharic_Films

ለማስታወቂያ - @Abusheymc & @Alpha6249

Buy ads: https://telega.io/c/Amharic_films

Last updated 1 year, 8 months ago

ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም

- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት

ለማስታወቂያ ስራ  --> @Aymu_xo

Last updated 3 weeks, 1 day ago

╔╦╦═╦╔╦═╦═╦═╗
║ እንኳን ደህና መጡ | |
╚══╩═╩═╩╩╩╩═╝
➟ እንኳን ወደ ትልቁ የሊቨርፑል ( መርሲሳይድ) ቻናል በደህና መጡ ።
◉ ስለ ሊቨርፑል ◉
? ዝውውሮች

? ውጤቶች

? የጨዋታ ፕሮግራሞች

? እንዲሁም የተጨዋቾች ግለ ታሪክ

? ጨዋታዎችን በቀጥታ ወደናንተ የምናደርስ ይሆናል።

Owner:- @hackersolo0⭐️

Last updated 2 months, 2 weeks ago