«Abdurhman Oumer» አብዱረህማን ዑመር

Description
وَالسَّلَامُ عَلَىٰ مَنِ اتَّبَعَ الْهُدَىٰ
« ሰላምም ቀጥተኛውን መንገድ በተከተለ ሰው ላይ ይኹን፡፡ »
[ ሱረቱ ጣሀ - 47 ]
በአላህ ፈቃድ የተለያዩ ዲናዊ ትምህርቶች ይተላለፉበታል!!
http://t.me/Abdurhman_oumer
Advertising
We recommend to visit

Welcome To Amharic films

Best Place To find Amharic Movies

አዳዲስ እና የድሮ አማርኛ ፊልሞችን እና አማርኛ ተከታታይ ድራማዎችን ለማግኝት ቻናላችንን Join ይበሉ ።
Share:- @Amharic_Films

ለማስታወቂያ - @Abusheymc & @Alpha6249

Buy ads: https://telega.io/c/Amharic_films

Last updated 1 year, 6 months ago

ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም

- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት

ለማስታወቂያ ስራ  --> @Aymu_xo

Last updated 1 month ago

╔╦╦═╦╔╦═╦═╦═╗
║ እንኳን ደህና መጡ | |
╚══╩═╩═╩╩╩╩═╝
➟ እንኳን ወደ ትልቁ የሊቨርፑል ( መርሲሳይድ) ቻናል በደህና መጡ ።
◉ ስለ ሊቨርፑል ◉
🔴 ዝውውሮች

🔴 ውጤቶች

🔴 የጨዋታ ፕሮግራሞች

🔴 እንዲሁም የተጨዋቾች ግለ ታሪክ

🔴 ጨዋታዎችን በቀጥታ ወደናንተ የምናደርስ ይሆናል።

Owner:- @hackersolo0⭐️

Last updated 2 weeks ago

2 months, 2 weeks ago

✏️ነሲሀ ቲቪዎች ወይም የመርከዝ ኢብኑ መስዑድ ሴንተሮች ኢኽዋኖች መሆናቸው!!

https://t.me/Abdurhman_oumer/9231
👆
ይህ ኦድዮ ነሲሀ ቲቪዎች ወይም ኢብኑ መስዑድ ሴንተሮች እና እነ ጀይላን እነ ኢብሯሂም ቱፋ አንድ መሆናቸውን በአደባባይ ግልጽ ያደረጉበት ኦድዮ ነው። ኢብሯሂም ቱፋ አንድ ከሆኑ ቀደም እንዳሉ ይገልፃል።

አዩብ ደርባቸው የተባለው ግለሰብ ሱፍይ ነኝ ሰለፍያን ገድለን ቀብረናል አስከማለት የደረሱ የኢኽዋን ቁንጮዎችን እንደት እንደሚሰቃቅላቸው  ተመልከቱ

የመርከዙ ሠዎች ዛሬ ኢኽዋን ሲሆኑ ወይም ኢኽዋን ጋር ሲተሻሹ ተከትለው ኢኽዋን የሆኑ ሙሪዶቻቸው፤ ገና በሽታው ሲጀምራቸው ይሄን አሁን ያሉበትን አቋማቸውን ግልፅ አድርገውላቸው ቢሆን ኖሮ፤ ተከትለዋቸው አይጠፉም ነበር።
    ግን ቀስ በቀስ በተለያዩ ሲስተሞችና በደራ በእልህ አሟሟቸው መንሀጅ ጋዝ ጋዝ እንዲላቸው አደረጓቸው። የሚጠሉትና የሚዋጉት የሱና ሠዎችን እንዲሆን አደረጓቸው።

2 months, 2 weeks ago

የሱና መሻይኾች በመረጃ የሚያቀርቡትን ምላሽ

በመረጃ መጋፋት አይችሉም።

ባይሆን “አፍንጫ ሲመቱት አይን ያለቅሳል!” እንደሚባለው ያልተባለ እያነሱ ሌላ ቦታ እየሄዱ ያጠለሻሉ። ሰውን ባልሆነ ነገር ቢዚ ያደርጋሉ።

በዚህ ድምፅ ላይ ሸይኽ አብዱል ሓሚድ

በመረጃ
*🔺*ኢልያስ አህመድ

🔺አዩብ ደርባቸው

🔺ዶክተር ጀይላን**

ሙብተዲዕ ናቸው ብለዋል። ጠበቆቻቸው ሌላ ወራዳ ነገር ከመለቃቀም በመረጃ ሞግቱ።

ሸይኹ
ሙመይዓህ ማለት ምን ማለት እንደሆነ ሙመይዓህ የሚለው ቃል በሉጋም በል እንደውም በሐዲስም መረጃ እንዳለው ቁጭ አድርገዋል።

የሱና ሠዎች ያለ አግባብ ሙመይዓህ እንደተባሉም ከስር መሰረቱ ተብራርቷል።
  ➢ እዚህ ሀገር ላይ በዋናነት ሙመይዓዎች እነማን እንደሆኑ ተብራርቷል።

ሙሲር (በጥፋት አካሄዱ ላይ ሳይቶብት የሚዘወትር) ሙብተዲዕ እንደሚባል ብዙ ሠው የሚዘነጋው ጉዳይ ተወስቷል።

👇👇
https://t.me/Abdurhman_oumer/9230

2 months, 2 weeks ago

የመርካቶው እሳት አደጋ ከፍተኛ ችግር ውስጥ ከጣላቸው ወንድሞቻችን መሀከል  በመልካም ስራው የምናውቀው ወንድማችን Hayder Negash  አንዱ ነው።

እስቲ በምንችለው እናግዘው

ንግድ ባንክ: 1000398663897 
                   ሀይደር ነጋሽ

4 months ago

ሱረቱ አሹዓራእ

?በቃሪዕ ሙሐሙድ ኸሊል ረሒመሁላህ
https://t.me/Abdurhman_oumer/8939

6 months, 4 weeks ago

ወሳኝ ሙሐደራ
ርዕስ፦
ዒልም አደራ ነው መነገጃ አይደለም
*? በታላቁ ዓሊም ሸይኽ አብዱልሐሚድ (የለተሞ ሸይኽ) [ሀፊዘውላህ]*
https://t.me/Abdurhman_oumer/8479

6 months, 4 weeks ago

**?* محاضرة بعنوان:  "ﻭﺗﻮﺑﻮﺍ ﺇﻟﻰ ﺍﻟﻠﻪ ﺟﻤﻴﻌﺎ ﺃﻳﻬﺎ ﺍﻟﻤﺆﻣﻨﻮﻥ ﻟﻌﻠﻜﻢ ﺗﻔﻠﺤﻮﻥ

? فضيلة الشيخ عبدالحميد ياسين التمي حفظه الله تعالى***
https://t.me/Abdurhman_oumer/8478

6 months, 4 weeks ago

ወሳኝ ሙሓዶራ “በእውቀት መስራት ያለው ቱሩፋት እና አውቆ ያለመስራት ያለው አደጋ‼️

? በታላቁ ዓሊም ሸይኽ አብዱልሐሚድ   አል–ለተሚይ(ﺣﻔﻈﻪ ﺍﻟﻠﻪ)
https://t.me/Abdurhman_oumer/8475

7 months, 1 week ago

በአጉል ፍትሃዊነት ስም ከተውሒድ መራቅና ኒፋቅን መሸከም!!

የሀይማኖት ነፃነት እኩልነት ሲባል በካፊር መንግስት ውስጥ የሚኖሩ ሙስሊሞች እና በሙስሊም መንግስት የሚኖሩ ካፊሮች የሚሰጣቸውን ነፃነት አስመልክቶ ያለው እይታ መለያየቱን የሚቃወም ሀቅንና ባጢልን እኩል መብት መሰጠት አለባቸው የሚል ሎጅክ ተከታይ ከተውሒድ ተስፈንጥሮ ሲወጣና ኒፋቅን ሲሸከም ይስተዋላል።
ሙስሊሞች በካፊር መንግስት ውስጥ ሆነው ልክ ነፃነታቸውን እንደሚፈልጉት ሁሉ ሙስሊሞችም መንግስት ሲሆኑ ሌሎች ነፃነት መስጠት አለባቸው በሚል ከኢስላም በልጠው ፍትሀዊነትን ይሞግታሉ።
አክለውም በቀጥታ ኢስላምን ነው የምንቃወመው እንዳይሉ ጭራሽ አልፈው ተርፈው የሆነ ቅጥያ ስም ይፈጥሩና ይሄ የውሀብያ ወይም የመድኸልዮች እምነት ነው በማለት በእጅ አዙር ሸሪዓን ይፋለማሉ።
ለነኝህ አጉል አወቅን ባይነትና አጉል ፍትሀዊይ ነን ባይነት መንገድ ላሳታቸው ሠዎች የምንላቸው ሙስሊሞች በካፊር (በካህዳን) ሀገሮች ቢኖሩና ነፃነት ቢሰጣቸው አንድ አምላክ ያመልካሉ። ይሄን ሀያል አምላካቸውን ለማምለክ ደግሞ ምድርን ከምንም አይነት ቆሻሻ ንፁህ እናድርግ ነው የሚሉት።
ካፊሮች (ካህዳን) በሙስሊም ሀገር ውስጥ ሲኖሩ ነፃነት ሲሰጣቸው የመጠጥ የዝሙት (የመገላለጥ የዘፈን የፊልም) የቁማር የወለድ የሌሎችም ብልሽቶች ነፃነት ይሰጠን ምድርን በተለያዩ ማበላሻዎች እናበላሻት ነው የሚሉት።
ታዲያ እንደት አንድ ሙስሊም ነኝ የሚል አካል ሁለቱን ነፃነቶች እኩል ያደርጋል?? ከርዕሱ ወጣ ብለን ስንመለከት ከዚሁ ጋር ተያይዞ በጣም የሚገርመው የካፊር ሀገራት በሀገረ ሳዑዲ ላይ ብልሹ አስተሳሰባቸውን ለመጫን ከባድ ጫና ሲፈጥሩ ያን ብልሹ አስተሳሰባቸውን የሚያጎለብት የሆነውን “የሀይማኖት ነፃነት”ን በአንድ በኩል በመስበክ የሚጎተጉቱ ኢኽዋኖች . . .
ዘወር ብለው ሳዑዲ እንዲህ አደረገች እያሉ በሌላ በኩል ዘመቻቸውን ይቀጥላሉ።
ወደ ርዕሳችን ስንመለስ የሀይማኖት ነፃነት የሚሉት ነገር በሙስሊም ሀገር ላይ ካልተተገበረ የሚሉት ካፊሮች መግቢያ ላይ የተወሱ ብልሽቶችን በምድር ላይ እንዲያስፋፉ ነፃነት መስጠት ማለት ነው። እንጅማ ከዛ ውጭ ጦርነት ካላወጁ ሙስሊሞች ዘካ እየሰጡ እነሱ ግብር እየከፈሉ በቃል ኪዳን በሰላም ይኖራሉ።
አይ ምንም ብልሽት ቢያስፋፉም ሙሉ ነፃነት ሊሰጣቸው ይገባል። በየትም ሀገር የዲሞክራሲ አካሄድ ነው የሚያስፈልገን ከዛ ውጭ ከሆነ ተበደልዋል የሚሉ ሠዎች እቃቸውን ጠቅልለው ከተውሒድ አስተምህሮት ከኢስላም የወጡና ሙናፊቅነትን የተሸከሙ ናቸው።
በምድር ላይ ትልቁ በደል ማለት በአለማት ጌታ በአላህ ላይ ሺርክ (ማጋራት) ኩፍር  (መካድ) መሆኑን አያውቁምን?
وَإِذْ قَالَ لُقْمَانُ لِابْنِهِ وَهُوَ يَعِظُهُ يَا بُنَيَّ لَا تُشْرِكْ بِاللَّهِ ۖ إِنَّ الشِّرْكَ لَظُلْمٌ عَظِيمٌ
“ ሉቅማንም ለልጁ እርሱ የሚገሥጸው ሲኾን «ልጄ ሆይ! በአላህ አታጋራ፡፡ ማጋራት ታላቅ በደል ነውና» ያለውን (አስታውስ)፡፡” [ ሱረቱ ሉቅማን - 13 ]

ይሄ ትልቅ በደል ደግሞ ከላይ ከተጠቀሱትና ከሌሎችም ብልሽቶች ሁሉ በላይ ምንም ተወዳዳሪ የማይገኝነት ብልሽት ነው።

የቴሌግራም ቻናል፦
t.me/Abdurhman_oumer

7 months, 1 week ago
7 months, 1 week ago

“ በምድር ላይ ብዙ አስገራሚ ነገሮች ቢታዩም የሀቅ ባለቤቶችን ዝም እንዲሉ እየተመኘ እኔን ስሙኝ የሚል ከባጢል ዝም የማይል ኸልቅ ማየት እጅግ ያስገርማል።”
t.me/Abdurhman_oumer

We recommend to visit

Welcome To Amharic films

Best Place To find Amharic Movies

አዳዲስ እና የድሮ አማርኛ ፊልሞችን እና አማርኛ ተከታታይ ድራማዎችን ለማግኝት ቻናላችንን Join ይበሉ ።
Share:- @Amharic_Films

ለማስታወቂያ - @Abusheymc & @Alpha6249

Buy ads: https://telega.io/c/Amharic_films

Last updated 1 year, 6 months ago

ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም

- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት

ለማስታወቂያ ስራ  --> @Aymu_xo

Last updated 1 month ago

╔╦╦═╦╔╦═╦═╦═╗
║ እንኳን ደህና መጡ | |
╚══╩═╩═╩╩╩╩═╝
➟ እንኳን ወደ ትልቁ የሊቨርፑል ( መርሲሳይድ) ቻናል በደህና መጡ ።
◉ ስለ ሊቨርፑል ◉
🔴 ዝውውሮች

🔴 ውጤቶች

🔴 የጨዋታ ፕሮግራሞች

🔴 እንዲሁም የተጨዋቾች ግለ ታሪክ

🔴 ጨዋታዎችን በቀጥታ ወደናንተ የምናደርስ ይሆናል።

Owner:- @hackersolo0⭐️

Last updated 2 weeks ago