Manchester United Fans™

Description
#Manchester_United_Fans በየደቂቃው ትኩስ ትኩስ መረጃዎች የሚያገኙበት ነው !
------------------------
☞︎| ስለ ማንቸስተር ዩናይትድ ትኩስ መረጃዎች
☞| ቀጥታ ስርጭቶች ከየስታድየሞቹ
☞| የዝውውር ዜናዎች
☞| ስለ ማንቸስተር ዩናይትድ የድሮ ታሪኮች

መወያያ Group @Manchester_United_Group1

ለማስታዎቂያ ስራ @Sun_Mo
We recommend to visit

Welcome To Amharic films

Best Place To find Amharic Movies

አዳዲስ እና የድሮ አማርኛ ፊልሞችን እና አማርኛ ተከታታይ ድራማዎችን ለማግኝት ቻናላችንን Join ይበሉ ።
Share:- @Amharic_Films

ለማስታወቂያ - @Abusheymc & @Alpha6249

Buy ads: https://telega.io/c/Amharic_films

Last updated 1 year, 6 months ago

ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም

- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት

ለማስታወቂያ ስራ  --> @Aymu_xo

Last updated 1 month, 2 weeks ago

╔╦╦═╦╔╦═╦═╦═╗
║ እንኳን ደህና መጡ | |
╚══╩═╩═╩╩╩╩═╝
➟ እንኳን ወደ ትልቁ የሊቨርፑል ( መርሲሳይድ) ቻናል በደህና መጡ ።
◉ ስለ ሊቨርፑል ◉
🔴 ዝውውሮች

🔴 ውጤቶች

🔴 የጨዋታ ፕሮግራሞች

🔴 እንዲሁም የተጨዋቾች ግለ ታሪክ

🔴 ጨዋታዎችን በቀጥታ ወደናንተ የምናደርስ ይሆናል።

Owner:- @hackersolo0⭐️

Last updated 4 weeks ago

1 year, 5 months ago
***?***BREAKING: ማንችስተር ዩናይትድ የፌነርባቼውን ግብ ጠባቂ …

?BREAKING: ማንችስተር ዩናይትድ የፌነርባቼውን ግብ ጠባቂ አትላይ ባይንድር ለማስፈረም 7+ ሚልየን ዩሮ አቅርቧል።

[Gökmen Özcan]?

@Manchester_Unitedfan
@Manchester_Unitedfan

1 year, 5 months ago
እነዚህ ሰዎች ምን ያህል አማካይ እንደሚያስፈልገን …

እነዚህ ሰዎች ምን ያህል አማካይ እንደሚያስፈልገን አልገባቸውም ማለት ነው?

@Manchester_Unitedfan
@Manchester_Unitedfan

1 year, 5 months ago
***?***JUST IN: ማንችስተር ዩናይትድ ሶፊያን አምራባትን …

?JUST IN: ማንችስተር ዩናይትድ ሶፊያን አምራባትን ወደ 29 ሚልየን ፓውንድ በሚጠጋ ገንዘብ ለማስፈረም ከፊዮረንቲና ጋር በጊዜያዊነት ከስምምነት ደርሷል። ከዚህ ቀደም ከተጫዋቹ ጋር በግል ጉዳዮች የተስማሙ ሲሆን ዩናይትዶች ዝውውሩን ለማጠናቀቅ ማክቶሚናይን ወይም ቫንደቢክን ለመሸጥ እየጠበቁ ነው።

Jack Gallagher[90 Min]

@Manchester_Unitedfan
@Manchester_Unitedfan

1 year, 5 months ago

ምንድነው......  ሰውን በማይችለው መኮነን አይገባም...... በሳምንት  በከፍተኛ ደረጃ ተከፈለውና ከእርሱ ብዙ መጠበቅ ስህተት ነው!......በትላንትናው የዎልቭስ ጨዋታ ብዙ ከታዘብኳቸው ነገሮች ውስጥ የራሺ ጉዳይ አንዱ ነው!....ተውት አትንኩት .... ዋዛ ገና ለገና ተጫወት በተባለበት ቦታ ላይ ሁሉ ተጫውቶ  ደሙን ስለሰጠ.....ራሺንም እንደዛ  ካላደረገ ብሎ መኮነን በእውነት አላዋቂነት ነው!..... ለራሺ ይሄ 9 ቁጥር አይሆነውም....ራሺን 9 ቁጥር ላይ ተጫወት አልከው ማለት  ዝሆንን ለምን ውሃ ውስጥ መዋኘት አልቻልሺም ብሎ ከመኮነን አይተናነስም።.... በቃ  ራሽፈርድ የተባለ ግለሰብ 9 ቁጥር ላይ ሆኖ መጫወት አይችልም አይችልም ምን ታመጣለህ?!...አንዴንዴ በቃ ካልቻልክ አልቻልክም ነው.....  እንደ ሙጫ የግድ ካልቻልክ ብሎ መለጎም ምን ይሉታል??.... በሌላ መንገድ ደሞ ስናየው ሰው በራሱ በሰጠው ስጦታ ነው መጓዝም፣ መቅረትም ፣ ማደግም አለማደግም ሚችለው ከተሰጠህ ሌላ ልሰራ አትችለም!..ማርከስም ይሄ ነው በቃ..በእኔ እምነት ፈጣሪን ከመፍራት ቀጥሎ ትልቁ ጥበብ ራስን ማወቅ ነው!...ተጨዋቹም ራሱን አውቆ በአንደበቱ "ከግራ  መነሳትን" እመርጣለሁ ብሎ ተናግሯል። ታድያ እሱ የተናገረውን አንተ ማንነህና ነው ካልቻልክ ብለህ ምሞግተው??!......አንደኛው ተጨዋች ከሌላኛው ተጨዋች ያላቸው አቅም ይለያያል የሩኒ ስጦታ ሌላ ነው የራሽፈርድም ሌላ ነው.....ወንድም ስጦታ እኮ በ10 ቁጥር ብቻ አይሰጥም! እንደዛም ሆኖ ግን ራሽፈርድ በ9 ቁጥር ላይ እየተጫወተ ጎል ማስቆጠር ይችላል! ይሄንን ደሞ ከዚህ ቀደሞ ተመልክተናል።.... ጊዜው እየገፋህ ሲሄድ ራስህ ሀሳብህንም ትቀይራለህና አሁን ላይ ዩናይትድ ሁነኛ 9 ቁጥር ያስፈልገዋል!..
ሆይለንድ ደሞ ለዚህ መፍትሔ ተብሎ መጥቷል!....ይሄ ዴንማርካዊ ቡድኑ ውስጥ ከተዋሃደ በኋላ  ለራሱ ብቻ ሳይሆን ለነ ራሽፈርድም  ይተርፋል!............. በትንሹም ቢሆን ያየነው ነገር ከዚህ ቀደሞ ራሺ ትክክለኛ 9 ቁጥር ካገኘ የራሱን ድርሻ ለመወጣት ከማንም ዊንገር አያንስም!! ተከላካቹን መሬት እያስጋጠ ያልፍና ጎል ማስቆጠር በደንብ ይችላል።..... በሉካኩ ጊዜ ትንሽ የተመለከትነው ይመስለኛል....።

ያለእድሜህ ሀ ሁን ቁጠር እንደተባለ ህፃን አታድርጉት... እሱም እየተኮላተፈ ሀ ሁ ብሎ እዚህ አድርሷችኋል...። ወቀሳውን አብረን ሆይለንድ ከመጣ በኋላ ብንጀምረው የተሻለ ይመስለኛል!

እንቀጥላለን.......

@DAGII30

@Manchester_unitedfan
@Manchester_unitedfan

1 year, 5 months ago
እስኪ ደሞ ገባ ገባ በሉ ትንሽ …

እስኪ ደሞ ገባ ገባ በሉ ትንሽ እናውጋ

1 year, 5 months ago

አሁን online ላላችሁ ብቻ ስፖርታዊ  ጥያቄና መልስ ውድድር ልንጀምር ነው❗️

1⃣ ለወጣ 100 ብር ካርድ
2⃣ ለወጣ   50  ብር ካርድ
3⃣ ለወጣ   25  ብር ካርድ

? ዝግጁ ከሆናችሁ ጀምር የሚለውን ይጫኑ

1 year, 5 months ago
ማንቸስተር ዩናይትድ የፋኩንዶ ፔሊስትሪን ኮንትራት ለማራዘም …

ማንቸስተር ዩናይትድ የፋኩንዶ ፔሊስትሪን ኮንትራት ለማራዘም በድርድር መሻሻል እያሳየ ነው !

ትዌንቴ ፔሊስትሪን እስከ  2024 በውሰት ለመውሰድ እየጣሩ ነው !

ማንቸስተር ዩናይትድም በቅርቡ ይወስናል !

Fabrizio Romano ??

@Manchester_unitedfan
@Manchester_unitedfan

1 year, 5 months ago
***?*** እውነት አንተ የእግር ኳስ አድናቂ …

? እውነት አንተ የእግር ኳስ አድናቂ ከሆንክ ይሄ ቻናል ሊያመልጥህ አይገባም

ሁሉንም የእግርኳስ ዜና እና ቀጥታ ስርጭት አንድ ላይ የሚያገኙበት ምርጥ አዲስ ቻናል JOIN በማድረግ ይቀላቀሉ

1 year, 6 months ago
Manchester United Fans™
We recommend to visit

Welcome To Amharic films

Best Place To find Amharic Movies

አዳዲስ እና የድሮ አማርኛ ፊልሞችን እና አማርኛ ተከታታይ ድራማዎችን ለማግኝት ቻናላችንን Join ይበሉ ።
Share:- @Amharic_Films

ለማስታወቂያ - @Abusheymc & @Alpha6249

Buy ads: https://telega.io/c/Amharic_films

Last updated 1 year, 6 months ago

ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም

- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት

ለማስታወቂያ ስራ  --> @Aymu_xo

Last updated 1 month, 2 weeks ago

╔╦╦═╦╔╦═╦═╦═╗
║ እንኳን ደህና መጡ | |
╚══╩═╩═╩╩╩╩═╝
➟ እንኳን ወደ ትልቁ የሊቨርፑል ( መርሲሳይድ) ቻናል በደህና መጡ ።
◉ ስለ ሊቨርፑል ◉
🔴 ዝውውሮች

🔴 ውጤቶች

🔴 የጨዋታ ፕሮግራሞች

🔴 እንዲሁም የተጨዋቾች ግለ ታሪክ

🔴 ጨዋታዎችን በቀጥታ ወደናንተ የምናደርስ ይሆናል።

Owner:- @hackersolo0⭐️

Last updated 4 weeks ago