Dive into the Ultimate Free Library: Your One-Stop Hub for Entertainment!

ሙሴ ሰለሞን

Description
https://www.tiktok.com/@mussesol?_t=8Uf4N5mSyaT&_r=1
We recommend to visit

https://zemfira.world
https://instagram.com/zemfiraworld
https://facebook.com/zemfiraworld

Last updated 3 months, 1 week ago

📍 Весь Подільський район у нас на сторінці 👉 t.me/podolskinfo

💬Міський чат : https://t.me/+rSRBeG1kG61jMjVi

❕Напишіть нам у TG BOT : https://t.me/PODOLSK_INFObot

⚠️Лінк на Instagram: instagram.com/podolsk.info

Last updated 2 days, 7 hours ago

Унікальний фотоархів української історії.

Зв'язок з адміністрацією: @tali_admin

Last updated 1 month ago

5 months, 3 weeks ago

የACCOUNTING በExit Exam ላይ እንዲያግዛቹ በISRF standard የተዘጋጀ Course ላስተዋውቃችሁ።

በተጨማሪም ለACCOUNTING ተማሪዎች እንደ Tutorial እና ለፈተና መዘጋጃ ያገለግላል

በዚህ ሊንክ ኮርሱን ማግኘት ትችላላቹ
👇👇

https://unizaf.com

ለተጨማሪ መረጃ ይኽንን ቪድዮ መመልከት ትችላላቹ 👇👇

https://vm.tiktok.com/ZMjWdB7w5/

.

UniZaf

Online Courses - Learn Anything | UniZaf

WHERE THE FUTURE BEGINS! Online Learning Platform Online Learning Platform Explore Explore Mataniah TedlaTeaches Graphic Design Basleal Getachew

የACCOUNTING በExit Exam ላይ እንዲያግዛቹ በISRF standard የተዘጋጀ Course ላስተዋውቃችሁ።
6 months, 2 weeks ago
ሙሴ ሰለሞን
6 months, 2 weeks ago
[#Grade12ResultUpdate](?q=%23Grade12ResultUpdate)

#Grade12ResultUpdate

የተስተካከለውና አዲሱ ውጤታችሁን መመልከት የምትችሉበት መንገድ 👇👇

• በዌብሳይት eaes.et
• በ6284 አጭር የጽሑፍ መልዕክት የምዝግባ ቁጥራቸውን (Registration Number) ብቻ በመላክ ወይም
• በቴሌግራም ላይ @eaesbot ማየት የሚችሉ መሆኑን ተገልጿል።

@breakthecurse

6 months, 3 weeks ago
ሙሴ ሰለሞን
6 months, 3 weeks ago
የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤትን ተማሪዎች …

የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤትን ተማሪዎች ከነገ ጠዋት ጀምሮ ማየት እንደሚችሉ ተገልጿል።

ተፈታኞች ከነገ መስከረም 28 ቀን 2016 ዓ.ም ከጠዋቱ 12 ጀምሮ ፡-

• በዌብ ሳይት https://eaes.edu.et/ ወይም
• በ6284 አጭር የጽሑፍ መልዕክት መላኪያ ላይ የምዝግባ ቁጥራቸውን (Registration Number) ብቻ በመላክ ወይም
• በቴሌግራም ላይ https://t.me/eaesbot
ማየት የሚችሉ መሆኑን ተገልጿል።

@breakthecurse

6 months, 3 weeks ago
የ2025 DV-lottery መሙላት የምትፈልጉ ሰዎች ይሄንን …

የ2025 DV-lottery መሙላት የምትፈልጉ ሰዎች ይሄንን ሊንክ መጠቀም ትችላላቹ

‼️‼️ DV መሞላት የሚጀመረው ከዕሮብ መስከረም 23 ጀምሮ ነው

https://dvprogram.state.gov/

8 months ago
8 months, 2 weeks ago
የበፊቱ TikTok Account ሙሉ በሙሉ ban …

የበፊቱ TikTok Account ሙሉ በሙሉ ban ተደርጎብኛል. አዲሱን Account በዚህ link ታገኙታላቹ 👇👇👇

https://vm.tiktok.com/ZM2wqGycd/

9 months ago
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ …

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ በዛሬው እለት የ2015 ዓ.ም የ8ኛ ክፍል ከተማ አቀፍ ፈተና ውጤት ይፋ መደረጉን አሳውቋል።

ተማሪዎች ውጤታችቸውን በ https://aa.ministry.et/#/result ላይ በመግባት ማየት ይችላሉ

@breakthecurse

9 months, 2 weeks ago
የ2015 የመውጫ ፈተና የወሰዱ ተማሪዎች ውጤታቸውን …

የ2015 የመውጫ ፈተና የወሰዱ ተማሪዎች ውጤታቸውን ከእሁድ ማታ ጀምሮ ለፈተናው የተሰጣቸውን User Name በመጠቀም በዚህ ሊንክ https://result.ethernet.edu.et/ ገብተው ማወቅ ይችላሉ

We recommend to visit

https://zemfira.world
https://instagram.com/zemfiraworld
https://facebook.com/zemfiraworld

Last updated 3 months, 1 week ago

📍 Весь Подільський район у нас на сторінці 👉 t.me/podolskinfo

💬Міський чат : https://t.me/+rSRBeG1kG61jMjVi

❕Напишіть нам у TG BOT : https://t.me/PODOLSK_INFObot

⚠️Лінк на Instagram: instagram.com/podolsk.info

Last updated 2 days, 7 hours ago

Унікальний фотоархів української історії.

Зв'язок з адміністрацією: @tali_admin

Last updated 1 month ago