أبو ماهر السلفي✍ አቡ መሂር አስለፊ

Description
ይህ ቻናል(أبو ماهر السلفي) አቡ መሂር) ዓላማው በማድረግ ቁርኣንና ሐዲስን በሰለፎች ግንዛቤ በመመርኮዝ የተለያዩ አስተማሪና ገሳጭ ምክሮች የሚተላለፍበት ነው።
Advertising
We recommend to visit

Welcome To Amharic films

Best Place To find Amharic Movies

አዳዲስ እና የድሮ አማርኛ ፊልሞችን እና አማርኛ ተከታታይ ድራማዎችን ለማግኝት ቻናላችንን Join ይበሉ ።
Share:- @Amharic_Films

ለማስታወቂያ - @Abusheymc & @Alpha6249

Buy ads: https://telega.io/c/Amharic_films

Last updated 1 год, 6 месяцев назад

ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም

- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት

ለማስታወቂያ ስራ  --> @Aymu_xo

Last updated 1 месяц назад

╔╦╦═╦╔╦═╦═╦═╗
║ እንኳን ደህና መጡ | |
╚══╩═╩═╩╩╩╩═╝
➟ እንኳን ወደ ትልቁ የሊቨርፑል ( መርሲሳይድ) ቻናል በደህና መጡ ።
◉ ስለ ሊቨርፑል ◉
🔴 ዝውውሮች

🔴 ውጤቶች

🔴 የጨዋታ ፕሮግራሞች

🔴 እንዲሁም የተጨዋቾች ግለ ታሪክ

🔴 ጨዋታዎችን በቀጥታ ወደናንተ የምናደርስ ይሆናል።

Owner:- @hackersolo0⭐️

Last updated 2 недели, 1 день назад

4 months, 3 weeks ago

?“ተክፊር” ለወደፊቱ በሙስሊሙ ማሕበረሰብ ውስጥ የሚያመጣው ፈተናና አደጋ ...

?فتنة التكفير وخطرها على مستقبل الأمة الإسلامية.

? بيان هيئة كبار العلماء

... ኢስማኤል ወርቁ...

https://t.me/amr_nahy1

https://t.me/abumaherasalafi

4 months, 3 weeks ago
******??***حفظ الله بلاد التوحيد والسنة حكومة …

**??حفظ الله بلاد التوحيد والسنة حكومة وشعبا مرتبين مشاعر الحج

‏قال السيف اليماني مقبل بن هادي الوادعي رحمه الله:

"وأنا أقول: إنها لا تستطيع حكومة أن تقوم بخدمة الحجيج، كما تقوم الحكومة السعودية بخدمة الحجيج، فالحق لا بد أن يقال".

فضائح ونصائح: (٢٧/١)?**

https://t.me/abumaherasalafi

4 months, 3 weeks ago

? ጠይቀው መረዳት
ሀሳብዎን ↴ ማንፀባረቅ ↴ ይችላሉ
@merkezassunnah_bot »

? ከመርከዝ አስ-ሱናህ #bot ለተላኩ #ጥያቄዎች የተሰጠ ምላሽ #60

ለወሳኝና አንገብጋቢ ጥያቄዎች ምላሽ የተሰጠበት መደመጥ ያለበት የጥያቄ እና መልስ ሙዛከራ።

? መልስ በኡስታዝ
?አቡ ቀታዳ ዐብደላህ ቢን ሙዘሚል
          አላህ ይጠብቀው።

?በታላቁ ሱና መርከዝ ቂልጦ - ጎሞ

? ዕለተ ዓርብ, በቀን 10/12/2016 EC ከመግሪብ በኃላ።

? https://t.me/merkezassunnah/11567
ـــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ
? https://t.me/qanathabuqetada/8771

? የኡስታዝ አቡ ቀታዳ የፈትዋ ቻናል ለማግኘት ↴
? https://t.me/+Q9HhISPHaBg2YjQ0

5 months ago

من أقوى الردود على شبهات مجوزي التصور
?ደስ በሚል ቅንብር ጋ?

*?ለሀቅ ፈላጊዎች ይህንን ሙሃደራ የሰማ ያዳመጠ ሙስሊም ?በፎቶ ዙርያ ሹበሃ ይኖረዋል አልልም  ኢንሻ አሏህ።* አረብኛ መስማት የሚችል ሁሉም ያዳምጥ።

?እጅግ በጣም አንገብጋቢ ሁሉም የፎቶ ሹበሀ ያለበት ሊያዳምጠው የሚገባ በመረጃ የታጨቀ  የሆነ ሙሃደራ ነው።
በሚያሳዝን መልኩ ብዙ ሙስሊሞች አልፎም ሱና ላይ መንሀጅ ላይ አሉ ዳዒ ጧልበል ዕልም የሚባሉ ሰዎች የተፈተኑበትና የወደቁበት ጉዳይ ነው።አሏህ ያዘነላቸው ብቻ ሲቀሩ

ይህ ሙሃደራ ለሁሉም ሙስሊም እንዲደርስ የበኩሎን ሀላፍትና #ሼር በማድረግ ይወጡ። ባንተ ሰበብ አالله አንዱን ሊመራ ይችል ይሆናል**
محاضرة للدكتور فيصل الوادعي حفظه الله

ሼር ሼር ሼር

?አል ቀመር ሚድያ ለመቀላቀል⤵️
https://t.me/+uBtqi8wdNpYxNDJk
https://t.me/abumuazibrahim
انشر تأجر لا تحذف الرابط ممنوع بارك الله فيك ሊንክ መሰረዝ ....

5 months ago
*****?*** ተጀመረ ተጀመረ ተጀመረ ***‼️***

*? ተጀመረ ተጀመረ ተጀመረ ‼️*

?ልዩ የሙሐደራ ፕሮግራም በቀጥታ ስርጭት ከታላቁ አንዋር መስጂድ።

? በአል ፉርቃን ኢስላማዊ ስቱዲዮ Official የtelegram Chanel።**

?️ በኡስታዝ አቡ መርየም ዐብዱሰላም ቢን ሸምስ አላህ ይጠብቀው።

*?ቶሎ
?ገባ
?በሉና
?አዳምጡ ‼️***

? Play ▶️ ────◉ 7:10 AM *? ሙሀደራውን ለመከታተል?
?*** https://t.me/Al_Furqan_Islamic_Studio?livestream

5 months ago

*✈️ ጉዞ ወደ አንዋር መስጅድ ✈️***

*? እሁድ ማለት ዛሬ ነው። ?***

፡ السلام عليكم ورحمة الله وبركاته ?

? ዛሬ ማለት የሙሓደራ ቀን ነው።
? ዛሬ ማለት የሰለፍዮች መገናኛ ቀን ነው።
? ዛሬ ማለት አንድ ወንድም አንዱን ወንድሙን የሚያይበት ቀን ነው።
? ዛሬ ማለት የሸይኾችና የኡስታዞች ድምፅ የሚቀዳበት እና በቀጥታ ስርጭት የሚተላለፍበት ቀን ነው።
? ዛሬ ማለት እንኳን መቅረት ማርፈድ የተከለከለበት ቀን ነው።

? አላህ ካለ ከዙሁር በኋላ በታላቁ አንዋር መስጂድ የሙሓደራና የኢጅቲማዕ ፕሮግራም ስለሚኖር እዛ እንገናኝ።

@Al_Furqan_Islamic_Studio

5 months ago

እራስህን ዝቅ አድርግ፣ ሚዛናዊም ሁን፣ የምትሠራቸውን አምልኮቶች እና መልካም ሥራዎች በሙሉ ለአላህ ብቻ ብለህ ሥራ።
እውቀትን በመፈለግ ላይ እና የደጋግ ቀደምቶችን መንገድ በማወቅ ላይም ጥረት አድርግ።
አላህን በድብቅም በግልፅም ፍራ
                  ⇩  
╭┅━━•
??•━━━┅
⚘  ⚘
https://t.me/mesjidalteqwawenabo ╰┅━━•??•━━━┅https://t.me/abumaherasalafi

Telegram

መስጂደ ተቅዋ ወናቦ

***💥*** ይህ ቻናል በጉራጌ ዞን በጉመር ወረዳ ወናቦ እና ችንችል አካባቢ የሚደረጉ የደርስ እና የሙሀደራ ፕሮግራሞች እናም ሌሎችም ጠቃሚ መልእክቶች የሚተላለፍበት ቻናል ነው።

**እራስህን ዝቅ አድርግ፣ ሚዛናዊም ሁን፣ የምትሠራቸውን አምልኮቶች እና መልካም ሥራዎች በሙሉ ለአላህ ብቻ ብለህ ሥራ።
5 months ago

አይ ይህች ዱንያ

አንዱ ኢማም ስለ አኼራ ደዓዋ እያደረጉ ሰው ተሰላቸ። ከዚያ «አቦ አላህ ዱንያ ይስጠን» አሉ። ሰውም ከተኛበት ተነስቶ «አሚን!» አለ። በየመሃሉ ስለ ዱንያ ካልተወራ እኮ የሚሰማ ጠፋ።

5 months ago

*? የዛሬ የጁመዓ ኹጥባ ⤵️***

? تسجيلات الفرقان الإسلامية
السلفية  في الحبشة: يسرها أن تقدم لكم هذه المادة هي عبارة عن خطبة جمعة
? የመስጂደል ፉርቃን የጁመዓ ኹጥባ ከአል-ፉርቃን ኢስላማዊ ስቱዲዮ።
*? بعنوان: البعد عن الغفلة
? ከገፍላ መራቅ።*

? በሚል ርዕስ መደመጥ ያለበት ገሳጭ እና መካሪ የሆነ የጁመዓ ኹጥባ።

? للشيخ الفاضل الداعي إلى الله أبي عبد الرحمن إبراهيم «أبرار»  بن محمد الحبشي حفظه الله تعالى

?️ በሸይኽ አቡ ዐብዱረህማን ኢብራሂም {አብራር} አላህ ይጠብቀው።

?️ سجلت يوم الجمعة في ٠٥ - سفر ١٤٤٦هـ في مسجد الفرقان في الحبشة حرسها الله تعالى
?️ ሰፈር {05-1446 ሂጅሪያ } አርብ በታላቁ ፉርቃን መስጂድ አላህ ይጠብቃት።

ـــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ???
? https://t.me/Al_Furqan_Islamic_Studio/16966

5 months ago

* በጣም ወሳኝ ሊደመጥ ሚገባ ጥያቄ እና መለስ!*

? አሁን ላይ ያሉ ሩቅያ ቤቶች ሩቅያ ለማስደረግ ስንሄድ ኡስታዞቹ ሴቶችን እየነካኩ ነው ሚቀሩት እንዴት ይታያል⁉️

? ኡስታዝ አቡ ሙሓመድ ሙሓመድሰዒድ ቢን በድሩ አላህ ይጠብቀው።
*? ውስጡ ላይ ብዙ ምክሮችን አዝሏል*:

↪️ አጀነቢይ ሴትን መንካት በሸሪዓ እንደማይቻል
↪️ እንዲህ አይነት ሩቅያ ቤቶችን መጠንቀቅ እንዳለብን
↪️ እና ሌላም ጠቃሚ እና ማራኪ ምክሮች ድንቅ ታሪኮች ተወስቶበታል አድምጣችሁ ሌሎችንም በማስደመጥ የኸይሩ ተካፋይ ይሁኑ።

ــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ???
? https://t.me/mesjidalsunnah/14859

We recommend to visit

Welcome To Amharic films

Best Place To find Amharic Movies

አዳዲስ እና የድሮ አማርኛ ፊልሞችን እና አማርኛ ተከታታይ ድራማዎችን ለማግኝት ቻናላችንን Join ይበሉ ።
Share:- @Amharic_Films

ለማስታወቂያ - @Abusheymc & @Alpha6249

Buy ads: https://telega.io/c/Amharic_films

Last updated 1 год, 6 месяцев назад

ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም

- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት

ለማስታወቂያ ስራ  --> @Aymu_xo

Last updated 1 месяц назад

╔╦╦═╦╔╦═╦═╦═╗
║ እንኳን ደህና መጡ | |
╚══╩═╩═╩╩╩╩═╝
➟ እንኳን ወደ ትልቁ የሊቨርፑል ( መርሲሳይድ) ቻናል በደህና መጡ ።
◉ ስለ ሊቨርፑል ◉
🔴 ዝውውሮች

🔴 ውጤቶች

🔴 የጨዋታ ፕሮግራሞች

🔴 እንዲሁም የተጨዋቾች ግለ ታሪክ

🔴 ጨዋታዎችን በቀጥታ ወደናንተ የምናደርስ ይሆናል።

Owner:- @hackersolo0⭐️

Last updated 2 недели, 1 день назад