Dive into the Ultimate Free Library: Your One-Stop Hub for Entertainment!

Abdul@ziz Nur

Description
«من يرد الله به خيرا يفقهه في الدين» رواه البخاري ومسلم
🔍🔍🔍🔍🔍🔍🔍🔍

«አላህ መልካም የሻለትን ሰው ዲኑን ያስገነዝበዋል» ቡኻሪና ሙስሊም
Advertising
We recommend to visit

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ ነው። ሰውነትን አስቀድመው ግለሰብን፣ ህዝብና ሀገርን የሚያከብሩ፣ ሚዛናዊ አመለካከትን ያዳበሩ፣ ከጥላቻ አመለካከት የነፁ ኢትዮጵያውያን ቤት ነው።

ያግኙን +251913134524

Last updated 1 month, 2 weeks ago

ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም

- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት

ለማስታወቂያ ስራ  --> @MKHI7

Last updated 1 month, 2 weeks ago

BoA Social media links
@ https://www.facebook.com/BoAeth
@ https://www.instagram.com/abyssinia_bank
@ https://www.linkedin.com/company/bankofabyssinia/
@ https://twitter.com/abyssiniabank
@BOA_ATM_bot

Last updated 3 weeks, 5 days ago

2 months ago

“ወላሂ ቀብር ላይ ያሉ ሰዎች ተመኙ ቢባሉ አንዲትን የረመዳን ቀን ይመኙ ነበር”

ኢብኑል ጀውዚ

2 months ago

🤲አምላካችን ሆይ!
የጀሀነም እሳትህን ቻይ አይደለንም፤
ኃያሉ ቁጣህንም አንችልም፤
ኢላሂ! ጫንቃችንን ከእሳት ነፃ አድርግልን!
اللهم أعتق رقابنا من النار أجمعين!

2 months ago

***በዛሬው ዕለትም ስራችንን ቀጥለን ሶስተኛውን ፍሎር የመለሰኑን ስራ ጀምረናል ወቢላሂል ሃምድ ።

ይህ እየሆነ ያለው ከአላህ ሱብሃነሁ ወተዓላ ቀጥሎ በእናንተ ውድ ወንድም እህቶች ርብርብ ነውና እገዛችሁን አጠናክራችሁ በመቀጠል የመድረሳችንን ፍፃሜ በአላህ ፍቃድ ቅርብ ታደርጉት ዘንድ እንጠይቃችኋለን ።

ረመዷንም ነውና አነሰ በዛ ሳትሉ የአቅማችሁን በማድረግ ከአላህ የሆነን ትልቅ ምንዳን ያግኙ ።***

**👉* ንግድ ባንክ  1000376406777
     (አብድረዛቅ ሙሰማ እና ደሊል ኸሊል)

👉 ንብ ባንክ ሂሳብ ቁጥር 096ifw1383
      (ፋሪስ ሻፊ እና ደሊል ኸሊል)

👉 ዘምዘም ባንክ 0025009420102
      አሚር  ሙባረክ & ደሊል ኽሊል

👉 አቢሲኒያ ባንክ 111 314 055
( አብዱልሃሚድ ጅላሉ እና ሀምዱ መሀመድ)

👉 ኦሮሚያ ባንክ
ሂሳብ ቁጥር 3453960
(ፋሪስ ሻፊ፣ሀምዱ ሙሀመድ እና አብድልከሪም ቶፊቅ )***t.me/aliibnabitalibmedresa

2 months ago
***🌱*** አላህ አፍያን ከሰጠህ ከዚ በላይ …

🌱 አላህ አፍያን ከሰጠህ ከዚ በላይ ፀጋ እንደሌለ ትረዳለህ ይህ በምስሉ የምታዩት ፖል አሌክሳንደር የተባለ አሜሪካዊ በ ስድስት አመቱ በያዘው የቫይረስ በሽታ ከአንገቱ በታች በደረሰበት ችግር ከልጅነቱ ጀምሮ ለ70 አመታት በዚ መልኩ በሰው ሰራሽ መተንፈሻ ብረት ውስጥ ሆኖ ህይወቱ አልፏል።

2 months, 1 week ago

◼️አንድ ሰው ሲያፈጥር የሚያደርገው ዱዓ !

ﻋﻨﺪ ﺍﻹﻓﻄﺎﺭ ﺗﻘﻮﻝ ﻣﺎ ﻛﺎﻥ ﻳﻘﻮﻝ ﺍﻟﻨﺒﻲ ﷺ ، ﻓﺈﻥ ﻣﻦ ﺳﻨﺘﻪ ﺻﻠﻰ ﺍﻟﻠﻪ ﻋﻠﻴﻪ ﻭﺳﻠﻢ ﺃﻧﻪ ﻛﺎﻥ ﺇﺫﺍ ﺃﻓﻄﺮ ﻗﺎل ( ﺫﻫﺐ ﺍﻟﻈﻤﺄ ﻭ ﺍﺑﺘﻠﺖِ ﺍﻟﻌﺮﻭﻕ ﻭﺛﺒﺖ ﺍﻷﺟﺮ ﺇﻥ ﺷﺎﺀ ﺍﻟﻠﻪ )
📚[ ﺻﺤﻴﺢ ﺍﻟﺠﺎمع) [(4678)

👉በአማርኛ ሲነበብ፦
"ዘሃበ ዘመዑ ወብተለቲል ዑሩቁ ወሰበተል አጅሩ ኢንሻ አሏህ"
ትርጉሙም፦" ጥም ተወገደ ጎሮሮዎችም ረጠቡ በአሏህ ፍቃድ አጅሩም ፀደቀ።" ማለት ነው።

2 months, 1 week ago

💥 ሰበር አሰደሳች ዜና

🌻 የረመዳን ጨረቃ በሃገረ ሳዑዲ ዓረቢያ ስለታየች ነገ ሰኞ መጋቢት 2 የረመዳን የመጀመሪያ ቀን የምንፆም ይሆናል። ረመዳን ሙባረክ አላህ የምንጠቀምበት የተባረከ ረመዳን ያድርግልን!
🍂 t.me/zizuQ

2 months, 1 week ago
[#ውብ\_ውሎ](?q=%23%E1%8B%8D%E1%89%A5_%E1%8B%8D%E1%88%8E)

#ውብ_ውሎ
#ድንቅ_እሁድ
#መጋቢት_አንድ
#ሚሊኒየም_አዳራሽ
#ሁለት_ቀናት

ሁላችንም እሁድ 3:00 ሚሊንየም አዳራሽ ነሲሓ ኮንፈረንስ ላይ እንገናኝ

2 months, 1 week ago

አሳዛኝ ዜና
--------------

ሁዳ ዩትዩብ ቻናል ከ7 አመታት በላይ የለፋንበትን ዶክመንትና ቪዲዮ እንደያዘ ተሰርዞብናል።

ቻናላችን በጣም የደከምንበትና ለትውልድ መተላለፍ የነበረበት በቁጥር ከ 600 በላይ የተለያዩ ዶክመንተሪዎችና ቪዲዮዎች እንዲሁም የትርጉም ስራዎች ነበሩት!!

በሚያሳዝን ሁኔታ ያ ሁሉ አሁን ላይ እንዳይታይ አድርገው እኛንም አካውንቱን እንዳንጠቀም አግደውናል!!

በዚህ ጉዳይ ልታማክሩን የምትችሉ ወንድሞች እህቶች ካላችሁ በዚህ ሊንክ ልታናግሩን እንደምትችሁ እየገለፅን የእለቱ ሀዘናችንን ትጋሩን ዘንድ ይህን ፅፈናል😔😔

@GoChinaNow

2 months, 1 week ago

🌱 ዛሬ የመጨረሻ ጁምኣችን አሳለፍን ቀጣይ አላህ ካደረሰን ረመዳንን ይዘን ነው ጁምኣ ምንሰግደው!

2 months, 2 weeks ago

ይህን ስእልና ሀሽታግ ፕሮፋይል በማድረግና ፖስት በማድረግ ሶሻል ሚዲያውን ማጨናነቅ መቻል አለብን!!

ነሲሓ ኮንፈረንስ የተዘጋጀው ሚሊኒየም አዳራሽ ነው። አዳራሹ እስከ 10,000 ሰው ይችላል ይላሉ።

ስለዚህ እሁድ 10,000 እግሮች ወደ ሚሊኒየም እንዲያመሩ ማድረግ አለብን!!!

የኛ ትንሽ አስተዋፅኦ ብዙዎችን እንዲሄዱ ሰበብ ይሆናልና በርቱ ሁላችሁም።።።

We recommend to visit

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ ነው። ሰውነትን አስቀድመው ግለሰብን፣ ህዝብና ሀገርን የሚያከብሩ፣ ሚዛናዊ አመለካከትን ያዳበሩ፣ ከጥላቻ አመለካከት የነፁ ኢትዮጵያውያን ቤት ነው።

ያግኙን +251913134524

Last updated 1 month, 2 weeks ago

ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም

- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት

ለማስታወቂያ ስራ  --> @MKHI7

Last updated 1 month, 2 weeks ago

BoA Social media links
@ https://www.facebook.com/BoAeth
@ https://www.instagram.com/abyssinia_bank
@ https://www.linkedin.com/company/bankofabyssinia/
@ https://twitter.com/abyssiniabank
@BOA_ATM_bot

Last updated 3 weeks, 5 days ago